አንዳንዴ Football Fair አይደለም ለምሳሌ አርሰናል 2020/2021 ማየት ትችላለለህ ከ36 ጨዋታ በኋላ 9ኛ ደረጃ ነው የጨረሰው አርቴታ ከዛ ጀምሮ Build ያደረገው Team ነው አሁን 2023:2024 Primer League Cup ሊበሉንእ ያው City ነጥብ ከጣለለት ከ Fulham ጋር ቀጥሎም Chelsea ማየት ትችላለለህ Last Season እንዴት እንደነበር አሁን ደሞ Top5 ሊገባ ነው Who Knows next season Top 3 ሊገባም ይችላል እና የኔ Point Trust The Process.
Ten_hag..out Zidane will be in Then ....get out _Thomas T. Will be in Then get out _Enerike will be in Then get out _De_zerbi will in Then Get out _Pochetino will in Then get out ▪︎What a get out United 😂😂
መንሱራ ሁሌም ከአንድ ጋዜጠኛ የሚጠበቅን መረጃዎችን ከማስረጃው ጋር በማጣመር ለምታደርሰን እውቀት ላይ የተመሰረተ ትንተና እናመሰግናለን ➑➙➋
Glory Manchester united❤
እና መንሱሬ Spotify ብትጀምር ጥሩ ነው። RUclips live network ትንሽ ያስቸግራል
😂😂😂😂
in ten hag we trust.
ቴን ህግ ምርጥ አሰልጣኝ ነው በእርግጠኛነት ገበያው ላይ ከቴን ሀግ የተሻለ አሰልጣኝ የለም! አንድ መታወቅ ያለው ነገር ማንችስተር ዩናይትድ ውስጡ ብዙ ችግር ያለበት ክለብ ነው እንዲሁ ጉዳት ደግሞ ቡድኑን በጣም ጎድቶታል።
እኔ ግን አልስማማም አስበው እስኪ ለሼፍልድ ለበርንለይ እና ለኮቨንትሪ እንኳን ያንሳሉ እንዴ? የአስልጣኙ ያንሳል ብቃቱ ምንድነው ቆይ?
ትክክል
አንዳንዴ Football Fair አይደለም ለምሳሌ አርሰናል 2020/2021 ማየት ትችላለለህ ከ36 ጨዋታ በኋላ 9ኛ ደረጃ ነው የጨረሰው አርቴታ ከዛ ጀምሮ Build ያደረገው Team ነው አሁን 2023:2024 Primer League Cup ሊበሉንእ ያው City ነጥብ ከጣለለት ከ Fulham ጋር ቀጥሎም Chelsea ማየት ትችላለለህ Last Season እንዴት እንደነበር አሁን ደሞ Top5 ሊገባ ነው Who Knows next season Top 3 ሊገባም ይችላል እና የኔ Point Trust The Process.
United ንቅለ ተከላ ነው የሚያስፈልገው 🤗
የጸጉር ነው ወይስ የኩላሊት 😂😂😂
MUST GO
ዋናው ችግር አሰልጣኙ ነው። አይሞቀው አይበርደው! ለማንኛውም ለኛ ሲሆን አፈር ልሰው ስለሚነሱ እሁድ ማስቸገራቸው አይቀርም።
YETHANAHG ZEMEN BEGIZA YALEQE YMESLAL!!!!
መንሱሬ እንዴት አደርክ ደነ ኔክ ወይ ስለ መድፈኞቹ ምን አድስ ነገር አሌ የመድፈኞቹ ደገፊ ኔኝ..
Arket is the best coche of priemer legue at 2023/24
ተጫዋች ይታደስ
መንሱሬ እኔ ቢቆይ ባይ ነኝ ምክንያቱም ጥሩ የተባለዉ አርሰናል ምን አገኘ ቴን ሀግ ቢያንስ ጥሩም ባይሆን ሊጉ ላይ3 ሊግ ካፕ ኤፍ ኤ ካፕ ጥሩ ነበር ዘንሮድሮ እንኩሀን ዲዮን ካሲሚሮ ሀሪኬን ሆይላንድ ራቢሆ አምራባት የናፖሊዉ ተከላካይ ኪም ጂም ጆን ኢቫንስ...
ለዩነይትድ ያለውን አሠልኝ ከማስቀጠል አንድ የአዲስ አበባ ስታዲዮም እግር ኳስ ተመልካች መመደብ ይሻላል።
Eric should stay for another season kobbie,garna,willy are the reasons
Bothe
selam mnsura yzendro chewatawochi hulu gerami neberu kemnm belay gn sele mancha mawurat bexam kebadnewu tanag befitsum likexli aychilm
Stay
Mensura did you observe the German leg better than all Europe
mansurachennn
Ethiopians love man utd
He must stay bcz we need 6 points from United under him.
What about Tottenham spurs coach in your telegram voting for premier league 2023/24 coaches
GO GO GO NO MORE TEN HUG❌
Mensure betam new mitmechegn
መንሱሬ አድናቅክ ነኝ ያንተን ትንተና ካላዳመጥኩኝ አያረካኝም
All english pundits are against Eric except rio and gary
1:1
የአመቱ ምረጥ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ነው በማንቸስተር ገና ታሪክ ይሰራል በእርግጠኝነት
ራስህን አፅናና
ግን ማንችስተር ምንግዜም ክለብ ነው ምክንያት የለውም እኔ ማን ዩናይትድ ለኛ ደጋፊዎቹ ነን
ተጫዋቾች ላይቢተኮርባይነኝምክንያቴ ሁሉንምባይሆንምየማዩትድክብርያላወቁአሉብዬስለምትነው ሚፍታህነኝየሊቬው
Glory Manchester United ጥላሁነ እባላለው መንሱሬ ሰላም ነው የዩናይትድ ደጋፊ ነኝ ዩናይትድ አሰልጣኝ መቀየር አለበት የምልበት ምክንያት አሰልጣኙ የቡድኑ በጉዳት ምክንያት ወጥ አስተላለፍ ለመጠቀም ቢቸገርም ለላ አማራጭ በመጠቀም መጫወት አልቻለም፡ ከትላልቅ ተጫዋቾች ጋር መግባባት አልቻለም የክለቡ ክብር ሳያስጠብቅ ለግል ክብሩ ተጫዋቾቹን የሚረብሽ አሰልጠኝ በመሆኑ
Ten hag ባይኖር ሚያኑ እና ገርናቾን አናይም ነበር
አረ ይኑር እኛ አርሰናላዊያን በማን እንዝናናለን.
man u 2 arse 1
ለኔ ቴንሃግ ምርጫዬ ነው እስኪ የትኛው ክለብ ነው ከ37 ጫዋታ 7 ጫዋታ ብቻ በቋሚ አሰላለፍ የገባ አሰልጣኝ ካለ ቴንሃግ ይባረር ለማለት ይመቻል አምና እኮ አይተናል ያለ ጉዳት ምን አይነት ክለብ እንደሰራ ስለዚህ ቴንሃግን ለመተቸት ሙሉ ተጫዋቾችን ይዞ የዛኔ አይችልም እንበል
Man utd 1 - 4 Arsenal
ያልገባኝ ቡድኑ እንዲህ የዞምቢ ፊልም አክተሮች መስሎ አንተ እሱን ማንሳት አለመፈለግህነው? አይችልም እንዳልል የሰራህለትን አቀባበል አዳምጥ፣።እሺ ማሰልጠን ጠፋበት? በነገራችን ላይ2 ነገር ለበልህ 1ኛ ያለከውአርቴታም በነዚህ ወራጅ ነው።2ኛ አሰልጣኞችን ማባረር የዩናይትድ ተጫዋቾች ልምድ ሆኗል።እናም አዲስ በመጣበት አመት ሁሌም ተጫዋቾቹ አሪፍ ይሆናሉ ከዛም ያስባርራሉ
f.y.i hjulmand is an holding midfielder not a striker mensur
እኔ ምለው ስለ 5ቱ ክለቦች(ስለ ዬናይትድ ፣ ስለ አርሰናል ፣ ስለ ማን ሲቲ ፣ስለ ሊቨርፑል እና ስለ ቸልሲ) ብቻ ለማውራት ነው እንዴ ፕሮግራሙን የከፈትከው ። ሌሎች 15 የፕሪሜልግ ክለቦች የት ገቡ ። ደሞ ሁሌ ስለ ዬናይትድ ብቻ ነው የምታወራው። ምንድን ነው የዬናይትድ ደጋፍ ነሽ እንዴ????? የአንተን ፕሮግራም መስማት በጣም ነበር ምወደው አሁን ግን ከ5ቱ ክለቦች ውጭ ወሬ ስሌለህ ፕሮግራምህን መስማት በጣም ነው የሚስጠላኝ ።😛😛😛😛😛
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Bro you ok
ስለ ሼፍልድ ወይስ ስለ በርንሌይ ያውራልህ ላውራ ብለህ ነው እንጂ ያኔ ደሞ ላትሰማው ነው
Man 1-5 arsenal
Man united 5-0 arsenal
Man 5-0 arsenal
🔴 መንሱር ፖለቲካ መተንተን ቢጀምር ይሻለዋል::በአርሰናልና ማስንችስተር ቆሞ ቀረ:: ወደፊት ተራመድ ቆመህ አትቅር
Ten_hag..out
Zidane will be in
Then ....get out
_Thomas T. Will be in
Then get out
_Enerike will be in
Then get out
_De_zerbi will in
Then Get out
_Pochetino will in
Then get out
▪︎What a get out United 😂😂
Stay
Stay