🎈"ጸጸት የሌለው ውሳኔ"🌼በመምህር _ጳውሎስ_መ/ሥላሴ ስብከት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 22

  • @mesi557
    @mesi557 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን እግዚአብሔር ሆይ ስራህ ግሩም ድንቅ ነው ተመስገን። እግዚአብሔር ሆይ አሁን ላለሁበት ደረጃ አንተ ፍቃድህ ስለሆነ ነውና ተመስገን ።🤲✝️❤❤

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps 5 дней назад

    Amen amen amen kalehyowet yasemalen ❤❤❤

  • @Asmeretareaya
    @Asmeretareaya Месяц назад

    ወንድማችን እንዳንተ ያለ ድንቅና ጀግና መምኽር እድሜኽ ያርምልኝ ሰው እንዲመለስ እውነተኛ እና ቅን አስተማሪ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @MekdeeDemise
    @MekdeeDemise Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን አበታችን ቃለ ህይወትን የሠመልን ራዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤❤❤

  • @tsigaddisalem6738
    @tsigaddisalem6738 Месяц назад +1

    መምህራን መምህር ጳውሎስ በእውነት እንደ ሐዋርያው ቅዱስ ጷውሎስ ያለም ብርሐን ያርግሕ አንተን ያፈራች ማኅጸን ምንኛ ለምለም ናት በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ቃለ ህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 Месяц назад

    አሜን ቃል ህይወት ያሸማልን🙏❤❤❤

  • @SikoSilo-gw7ih
    @SikoSilo-gw7ih Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏

  • @GenerTmichael
    @GenerTmichael 28 дней назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @solabebe1283
    @solabebe1283 Месяц назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት መምህራችን

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 27 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @AsAs-dp3tv
    @AsAs-dp3tv Месяц назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @SikoSilo-gw7ih
    @SikoSilo-gw7ih Месяц назад

    አቤቱ አምላኬ ይቅር በለኝ😢😢😢😢😢😢

  • @BirukFisehaMamush
    @BirukFisehaMamush Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥምምም እድሜ ይስጥልን

  • @FevenAbera-t1c
    @FevenAbera-t1c 12 дней назад

    Kale hiwotn yasemalin mengeste semayatn yawereselin be edme betsegaw yanurelin ejanm leneseha mot yabkann

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤

  • @AmarechNew
    @AmarechNew Месяц назад

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 Месяц назад

    Qal hiwet yasamalen 🙏🏻 ♥️ ❤️

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 Месяц назад

    ሼር ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉ ቃለ እግዚአብሔር ለሁሉ እንዲዳረስ

  • @MekonnenYaschelewal-h6e
    @MekonnenYaschelewal-h6e Месяц назад

    🙏🙏🙏

  • @tinatinal748
    @tinatinal748 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Месяц назад

    ♥️🙏🙏🙏⛪