ሰበር ዜና-|ከባድ ህ*ዝ-ባዊ አ*- መ* ፅ ተቀ-ሰቀሰ-|ህዝቡ አገዛዙን አፋጠጠ-ከመሸ ጉድ ታየ-|ጀነራሉ ጉድ አስሙ-|ከአማራ ክልል ከመሸ ሰበር ዜና ተሰማ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • ADDIS NEWS Media provides fast and truthful information about the current situation of our country, Ethiopia!
    ፈጣንና እውነተኛ መረጃ!
    Ethiopian News Provider. Get the latest news from Addis News Media. Poletics, Entertainment, Sport... You can get it all here!
    Ethiopia, Ethiopian News, Ethiopian News Today, Addis Mereja, Zehabesha, Abel Birhanu, Abel Entertainment, Feta Daily, Feta Daily New, Dere News, EBC, Fana, Abiy Ahimed, Jawar Mohammed, Eskinder Nega, Debretsion Gebremichael, Getachew Reda, TPLF, Amhara, Oromia, Tigray, Afar...
    News Theme 2 by Audionautix is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...
    Artist: audionautix.com/

Комментарии • 28

  • @KumalMohamed
    @KumalMohamed 2 месяца назад +16

    አሁን አጠቀላይ የኢትዮጵያ ከተሞች ከመዲናችን አዲስ አበባ ጀምሮ እስከ ትናንሽ የገጠር ከተሞች ድረስ በአንድነት አገዛዙን ለመቃወም በአንድነት ምላሽ እስከሚገኝ ተቃውሞ ግድ ይለናል ከዚህ የባሰ ከባድ ጊዜ ይመጣል ብዬ አላስብም ኢትዮጵያውያን ተኝተናል

    • @abebe7532
      @abebe7532 2 месяца назад

      Ayer ‼️Ye Addis Abeba Hizb aynesam‼️
      Yehen beyadergma 33 Amt
      Weyane ena Biltsgna Abiy
      Aychawetubnim neber‼️‼️

    • @aimrotariku
      @aimrotariku 2 месяца назад

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo 2 месяца назад +12

    አ አ ተዘጋጅ ይመጣላሀል ፋኖ መጣልህ ተዘጋጅ

  • @robertaalt
    @robertaalt 2 месяца назад +12

    አዲስ አበባዉ ከሌሎች ተማሩ

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 2 месяца назад +9

    አዳማ yes ነው ቀጣይ አዲስ አበባ እንነሳ

  • @fassil47
    @fassil47 2 месяца назад +8

    አ/አበባ ፈሪ። ይበልሀ

  • @woine123
    @woine123 2 месяца назад +10

    በዚህ ወቅት በሁሉም ከተማ ያለ ህዝብ ከዚህ ትግል ጋር ቢቀላቀል! ሀገር ከእነዚህ አውሬዎች ነፃ ትወጣ ነበር!
    ተረኛው እንደሆነ የሰው ልጅ ደም እንደ ውሃ መፍሰስ ምንም አይገደውም::
    እና ሞት ላይቀር ጠላትን አውድሞ መሞት ይሻላል::

  • @SisayBilelegne
    @SisayBilelegne 2 месяца назад +5

    If adis abeba people stand all problems easy.the problems take a while only fano to do it.why people sleeping look kenya , what they did,learn from them❤🎉

  • @hiwetgebre7825
    @hiwetgebre7825 2 месяца назад +1

    ገና ያልቀመሰው ይቅመስ የዛ ህዝብ ደም ይጭኋል ፍትህ ያሰፈልገዋል

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l 2 месяца назад

    የምር እደዚህ የተማረ መሀይብ ከሚገዛን ያልተማረ ሙህር ይግዛን ልቀቅ ድል ጀግናው ፍኖ 💚💛❤️ ፍኖ 💚💛❤️ ፍኖ በቅርብ ቀብረር ቀብረር 4 ኪሎ 💚💛❤️💪💪💪💪👍👍

  • @LegasMamo
    @LegasMamo 2 месяца назад +3

    አዎ ህዝቡ ፋኖ ፋኖ ሲል ግድዬ ጀመሩ

  • @user-iv6xq9yg4n
    @user-iv6xq9yg4n 2 месяца назад +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ችግር የሚችለውን ያህል አህያ እንኳን አትችለውም። ግን ለምን ነዳጅ የለም ይህ ሁኔታ ከቀጠለ መዘዙ ሌላ ብዙ ችግር ይዞ ይመጣል፣ አገዛዙ በቅጡ ሳይቆም ቤት ማፍረስ... በቃ ሀገር መፍረስ እረ በቃ!

  • @habtamunigate324
    @habtamunigate324 2 месяца назад +1

    የአዲስ አበባ ሕዝብና በተለይ ወጣቱ ቁጭ ብለሕ የእናት አባትሕ ቤት ሲፈርስ ዝምብለህ ታያለሕ በጋራ ተሰባስበህ ተነስ አትተኛ ፡ከኬንያ ተማር፡፡አንተ ስተነሣ ፋኖ ከመሐል ይገባል፡፡

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 2 месяца назад +2

    Let's gooooo all Ethiopians. Never trust oromo ISIS government again let's gooooo fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @bekelebabo8937
    @bekelebabo8937 2 месяца назад +1

    ኬንያም ሆነ በሌላው አከባቢዎች የሚሞቱና የሚቆስሉ እልተነሱም ከተቃማዊው የተከተፈላቸው ካሳ የለም እናንተም ተነሡ ብላችሁ የሚትቀሰቅሱ እናንተ ብዝነስ ትሰራለችሁ የፈረደበት በስሜት ተነሳስቶ የእሳት ራት የሚሆነው ቤቱ ይቁጠረው ነፍሱም ልትወጣ እየፈላ ነው:: ብትጠነቀቁ

  • @Hlimah-vh2vs
    @Hlimah-vh2vs 2 месяца назад

    ሁሉም አንድ ሆነ መጮህ በ አቃቂ ቃልቲ ዙሪያ ገላን በምትባል ከተማ የዛሬ አመት አማራ ተኮር በማድረግ ከ20አመት በላይ ግብር ከፍለን በተቀመጥንበት አፈረሱት ዛሬም በአዳማ ጀመሩ ያኔ ሲፈርስ ማንም የተነሣ የለ ወገን አልቅሶ ተፈናቀለ ቤት ይቁጠረው እኔ 7 አመት አረብ ሀገር ተቃጥዬአፈረሱት ቀጠሉ የእህቴንም አፈረሱ ተሰቃየን ደግመን ወደ ስደት መች ይሆን ማብቂያው ሰሚ የለን

  • @amanuelabune689
    @amanuelabune689 2 месяца назад

    Er adama slam nw atekeded zm blk

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef 2 месяца назад

    ብርህን ግምምምም ግዝህን ቅብንንን

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 месяца назад

    Ay Addis Abebe ‼️🤣
    Sew endet 33 amet yetegnal⁉️⁉️⁉️Ye Adu Genet
    yezarew tiwlid,,endeh hone ⁉️bel Chalut‼️ketemecheh yebelih‼️

  • @aynalemghergher5796
    @aynalemghergher5796 2 месяца назад +2

    Your news is not balanced, pro Amhara media. 👇 😅😅😅😅

    • @abegazgozguz7170
      @abegazgozguz7170 2 месяца назад +2

      If you happen to balance your cognitive processing, you would balance this news 😂

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 2 месяца назад

    Ye Abiy sibseba minim ayametam kizenam yihe party liwedk tinish new yekerew... Shimelis Abdisa Ethiopian endet yimeral yihe Timb gala.

    • @juleitfekadu
      @juleitfekadu 2 месяца назад

      Antem kersu ateshalem zerbna wesha nek