ሰበር ዜና - አነጋጋሪው ድርድር ተጠናቀቀ ውጤቱ ተነገረ አሁን የተሰሙ 3 ሰበር መረጃዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024

Комментарии • 72

  • @Mathina-bo2cw
    @Mathina-bo2cw 3 месяца назад +12

    ያአላህ ጥሩነገር አሰማን ያረብ😢😢😢😢

  • @Helenabebe-fu5sl
    @Helenabebe-fu5sl 3 месяца назад +27

    ቸር ያሰማን እስቲ እንስማ ቤተሰብ ሰላም ለአለም በሙሉ

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 3 месяца назад +10

    ቸሩ መድሀኒአለም የኢትዮጵያን እና የቤሩትን ሰላም አሰማን

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 3 месяца назад +1

      አሜን በሩትሚንገጠማት?

  • @SeidSani-s4v
    @SeidSani-s4v 3 месяца назад +17

    ሠላም ለኢትዮጵያ እኛ ሠላም ነው የናፈቀን ኢንሻ አሏህ ሠላሟ ይመለሳል

  • @አልሀምዱሊላህ-ሸ7ቐ
    @አልሀምዱሊላህ-ሸ7ቐ 3 месяца назад +10

    አላህየ ሰላም ለሀገሬ ያረብ🤲🤲🤲

  • @bzuayehumabrej9532
    @bzuayehumabrej9532 3 месяца назад +7

    ሰላም ለምድራችን ሰላም ላሀገራችን ሰላም ላለማችን ያምጣልን ቸሩ መድሀኒአለም

  • @emano5974
    @emano5974 3 месяца назад +11

    በቃ ብሎን ሃገራችንን ሰላም ያውርድልን❤😢

  • @kukulu99
    @kukulu99 3 месяца назад +3

    መጨረሻውን ያሳምርልን ምቀኛን ያጥፋልን ኢትዮጵያን ይባርክልን

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 3 месяца назад +3

    አላህዋ የሀገራችንን ሰላም አተው በእዝነትህ መልስልን አተ የሩቅ አዋቂጌታ ያረብ👏👏👏👏

  • @Noemail457
    @Noemail457 3 месяца назад +3

    ቱርክ ሁሌም የኢትዮጵያ ወዳጅ ነች❤

  • @emebetemebet3293
    @emebetemebet3293 3 месяца назад +10

    ሠላም ለኢትዮጵያ ዪሁን
    @እስኪ ደምሩኝ 🙏

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 месяца назад +6

    ሰላም ለሰዉ ዘሮች በሙሉ

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w 3 месяца назад

    ሠላም የአቤሎ ቤተሠቦቺ

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 3 месяца назад +8

    ሰላም ለኢትዮጲያ ሰላማችን ይመለስልን

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 3 месяца назад +3

    ሲጀመር ቱርክን በዚ ጉዳይ ማመን አይገባም ሲቀጥል ሱማሊያ ማለት ካሀዲ ነች የንፍቅና ጥግ የተጠናወታቸው ናቸው እነሱን አምኖ ስምምነቱ ሊሰርዝ አይገባም

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 3 месяца назад +3

    ከሱማሌላንድ.ጋር..የተፈረመው.አይሰረዝም

  • @zd820
    @zd820 3 месяца назад

    ደስ ይላል እንኳንም በውይይት ተጠናቀቀ ጥላቶች እርር ይበሉ

  • @Hareg21
    @Hareg21 3 месяца назад

    ሰላሙን ያምጣልን

  • @FtFyh-fg7iv
    @FtFyh-fg7iv 3 месяца назад +6

    አሁን ከሶማሊያ ጋር መደራደር ምን ጥቅም አለው እነሱ እንደሆ ጭንቅላታቸው ልክ እንደ ህጻን ልጅ ነው ለእነሱ ችግር ኢትዮጵያ ላይ ያላክካሉ

    • @keyriaissa1538
      @keyriaissa1538 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂​@@fatumamehamed3270

    • @eliasasefa1990
      @eliasasefa1990 3 месяца назад

      የሐረር ወይስ የጅጅጋ ሱማሌ ነሽ ብሽቋ ሶማሌ ድንጋይ እራስ ትምክተኞች ናቸው ​@@fatumamehamed3270

    • @FtFyh-fg7iv
      @FtFyh-fg7iv 3 месяца назад +3

      አዎ ህጻናት ንጹሕ ልብ ላቸው ግን ቁምነገር አያውቁም እኔም ለማለት የፈለኩት ሱማሌዎች አጨብጫቢ ናቸው ለማለት ፈልጌ ነው

    • @hanamaryam4599
      @hanamaryam4599 3 месяца назад

      ለማንኛውም ኢትዮጵያ ሰላም አልቀበልም አለች ከማለት ሰላም መፍጠሩ መልካም ነው

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 3 месяца назад

      @@FtFyh-fg7iv እሺ ዉዴ

  • @yeshimekoya6979
    @yeshimekoya6979 3 месяца назад +1

    Abel can you please show us ethiopian streets and ethiopian cities or countryside we like to see our country while we listen the news thankyou.

  • @justdoit-v1q
    @justdoit-v1q 3 месяца назад

    ዘረኝነት ትተህ ሌላውን ስራ

  • @Asiya-kp4if
    @Asiya-kp4if 3 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉❤

  • @mtes9437
    @mtes9437 3 месяца назад

    ዶልተው ረዳድተው ወደብ አሳጡን አሁን ደግሞ ወደብ እንዳናገኝ ለምንይቃወሙናል

  • @abiyodaraga9271
    @abiyodaraga9271 3 месяца назад

    ከሱማሊለንድ የተገበው ስምምነት በምንም መፈፀም አለበት።

  • @DaniFkru
    @DaniFkru 3 месяца назад +5

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @selamsharew221
      @selamsharew221 3 месяца назад

      ድል ለአማራ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 3 месяца назад

      ፋኖ ማነዉ ፋኖ ጁታ ህዋት አልገባቹሁም በፋኖ ስም እየነገደ ነዉ ፋኖ የጁታ ተላላኪ ባንዳ ነዉ ከጁታ ጋር አንድ ሆነዋል አዳሜ ንቃ የፋኖ ሚስጥሩን ዝም ብላቹሁ ድል ለፋኖ ትላላቹሁ ጁታን ነዉ ኤየደገፋቹሁ ያላቹሁት አይምራቹሁ አንቃቁት

    • @Ihaveadream-l2y
      @Ihaveadream-l2y 3 месяца назад

      የተሻልክ መስሎኝ ነበር 🐕🐕🐕😂😂😂​@@selamsharew221

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 3 месяца назад

    ሰላም.አቤል

  • @danieldesta9712
    @danieldesta9712 3 месяца назад

    You right because the jonosaydr people are run 🏃‍♂️ aut to dubai 😅

  • @zeynebayinga4214
    @zeynebayinga4214 3 месяца назад

    አቤሎ

  • @bateldamte
    @bateldamte 3 месяца назад

    ሰላም ለሁም 🎉🎉🎉

  • @YihunBegizew-gz3ux
    @YihunBegizew-gz3ux 3 месяца назад +1

    ምኗ ይታመናል?አልሸባብ አልፈቀደልኝም እንዳትል።

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 3 месяца назад +3

    ሶማሊያ ግን ምን አስባ ነው ይቺ ደነዝ 😅

  • @workukassaw2880
    @workukassaw2880 3 месяца назад

    ስለዋጋቸውም አውሩ በደንብ ዘርዝሩ

  • @salamaslam9009
    @salamaslam9009 3 месяца назад

    አንደኛ ነኝ😂😊

  • @MdAnwar-es9zv
    @MdAnwar-es9zv 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 3 месяца назад

    ❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️

  • @berekionline7423
    @berekionline7423 3 месяца назад

    Abela nurlgn

  • @jositsegay1733
    @jositsegay1733 3 месяца назад

    ታድያስ የቢንያም የቱርዲ ፍራንስ አንደኛ መውጣቱ አታመጣም ወይስ የኤርትራ ነገር ስለ ሆነ ነው ግን የሁሉ አፍሪቃ እኮ ነው በተለይ ደሞ የኤርትራ እንድሁም የኢትዮብያ

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 3 месяца назад

    እኛ የምንፈልገው ወዳብ ነው

  • @tarekegnabera-hm9eg
    @tarekegnabera-hm9eg 3 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @tesfahuntigistu1227
    @tesfahuntigistu1227 3 месяца назад +2

    ቱርኩ ለሶማሊያ ታዳላለች።

  • @tgyemini3206
    @tgyemini3206 3 месяца назад

    ግብፅ ሰምታ ይሆን ይቺ ሾካካ 😂

  • @surafealberhanemeskel9110
    @surafealberhanemeskel9110 3 месяца назад

    Àf

  • @Haleta12
    @Haleta12 3 месяца назад

    ለምን ትበጠረቃለህ ያለ ምንም ስምምነት እንደተለያዩ ነው የሰማነው

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi 3 месяца назад

    ሶማልያ አርፈሽ ተቀመጭ ኦነጎቹ እነአብይ አርደው እንዳይበሉሽ

  • @DessiKHai
    @DessiKHai 3 месяца назад

    Fake news

  • @Mathina-bo2cw
    @Mathina-bo2cw 3 месяца назад +4

    ያአላህ ጥሩነገር አሰማን ያረብ😢😢😢😢

  • @sulemansalih7344
    @sulemansalih7344 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 3 месяца назад +2

    ሶማሊያ ግን ምን አስባ ነው ይቺ ደነዝ 😅