ካጠፋው ይቅርታ | እኔን ተውኝ | የመሰለኝ ነገር ከማረግ ወደኃላ አልልም | Yehabesha Giza

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 21

  • @YezbalemKasse
    @YezbalemKasse 13 дней назад +23

    ወድሜ ልብህ ካመነበት ተጠመቅና ኦርቶዶክስ ሁን ከዛ ሰወችም ያርፋሉ ጥርጣሬካለብህ አትምጣ ይቅር የባሰጭቀት ላይ ነው ምትወድቅ ኦርቶዶክስ ስለደገፉህ በስሜት ምጣት የለብህም የኦርቶዶክስ አስተምሮ ከገባህ በነገራችላይ ማንም ምን ቢልህ እንዲህ አትጨነቅም ነበር ነፍስህ ምትልህን አዳምጥ ፀልይ በተረፈ በአለህበት ሀይምማኖት ሁነህም እንወድሀለን መልካም ልጅነህ

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 13 дней назад +5

      ዋው የእውነት ተበረክ ጥሩ ሀስብ ነው የተነገርሽው

    • @tko4438
      @tko4438 13 дней назад +1

      በትክክል ❤❤❤

    • @user-iv1qh6ei6c
      @user-iv1qh6ei6c 13 дней назад +1

      እምነት የፓለቲካ ፓርቲ ይመስል ወዲህ ወዲያ የምንልበት አይደለም ለነብሳችን ነው መልስ የምንስጠው ለዚህ ነው የተወዛገብከው

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 13 дней назад

      @@user-iv1qh6ei6c ልጁ እምነቱን አውቆ ስይሆን ጭብጭበ ፈልጎ የሄደው ስለ እሱ አንድ ፔንጤ የተነገር የለም ምንክነቱም እምነት የግል እንድሆን እናውቃለን

  • @AsterYosef-c5k
    @AsterYosef-c5k 13 дней назад +5

    እንተያመንክበትን ነገርአድርግ ፣እግዚአብሔር ያግዝሀል

  • @جمالرحومه
    @جمالرحومه 13 дней назад +2

    ወድሜ ከሚድያእራቅብለሕ ፀልሕ ከእግዚአብሔር አዉራ ያመንክበትን አድርግ አምነሕ ከሆነ ተጠመቅ ጥርጣሪካለሕ ደግሞ ፀልይ ለሰዉአትጨነቅ የነብስጉዳይ ነዉ

  • @simretambi2760
    @simretambi2760 12 дней назад

    እንተ እራስህን አዳምጥ በዚህ አለም ላይ ሁለት ነገር አለ
    መንፈስ ዊ ና አለማዊ አንተ የመረጥከው እግዛብሔር ዝም አይልም መልስ አለው ትግሰት አለው ጠብቅ ምልሰ ይሰጣል!!!!!!

  • @FanoosFanoos-gn6xm
    @FanoosFanoos-gn6xm 13 дней назад +1

    Egziyabhar yibarkh Ahunm mastewal yichemrlh Tenkara hun wendmya yetm honk yetim Fetenawoch Aluu.....❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 13 дней назад +1

    የራስህን ኑሮ የምትኖር እራስህ እናም የሚያስተዳድርህ የለም መጥፎ አይደለም ብለህ ያመንክበትን ሁን እጅህን ይዞ ማንም ልምራህ ቢልህ ኖ ማለትን ልመድ

  • @DagmMoges-c2s
    @DagmMoges-c2s 12 дней назад

    Jossey be strong when you are with God everyone tries to divert you, so don't give attention for them focus on Jesus and your life. I know you have good friends now on your side try to learn more then make your decision. God be with you. (I invite you to sing na na amanuel)

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 13 дней назад

    ለምን ራስህን ታስጨንቃለህ ተጠመቅና ወደገደለው ግባ። አትወላውል መንፈስህ ወደሊላ እንዳይሄድ።

  • @TionTion-lb7yn
    @TionTion-lb7yn 13 дней назад +1

    Ere uuuuu bedesta lemon new manew endane mahitebun siayi🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ere bemariam desta liwuxegn new uffffg❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @medhanitwoldemariam8307
    @medhanitwoldemariam8307 13 дней назад

    ወንድሜ ከእግዚአብሔር ጋር አውራ ....

  • @abegu6807
    @abegu6807 13 дней назад +4

    ችግሩ በየጊዜው live ላይ እየወጣህ ባወራህ ቁጥር በ ሁለቱም ሀይማኖቶች ሰወችን ስሜታዊ እያረክ አንተም መረበሽ ውስጥ እየገባህ ነው። መንፈሳዊ ህይወት ለራስህ ነው እራስህን አዳምጥ አረጋጋው bro ማንም ና እና ሂድ ያለህ የለም በየቀኑ ለምትሆነው ነገር ግን እራስህን እያስተዋልክ ቢሆን ጥሩ ነው እዩኝ እዩኝ የምትል ነው የምትመስለው

    • @weaganeshjordan
      @weaganeshjordan 12 дней назад

      የኛ ልጆችም አጨብጫቢ ናቸው ሆ ሲወዱ ጥያቄ ጠየቀ እጂ መጣሁ አላለ ሰው ማስጨነቅ ሲወዱ ምናለ ብንረጋጋ ኦርቶዶክሳዊ ክርስትያኖች በስሜት እደሱ ኮሜትላይ አበዱእኮ😢

  • @meheretsetegn1835
    @meheretsetegn1835 13 дней назад

    Ayezohe wendeme ante kaeekew yatefaheun Amlakehe yeker baye new aterebeshi hulun tschaye amlakehen keyazek korat mehon yetebekebehal eweneten betscha yaze sndeken hulu yemeredahe ken yemetal!!!! Ayezohe

  • @enanu7590
    @enanu7590 13 дней назад

    አንተምኮ ላይቭ ገብተህ ትምህርቱን መከታተል እንጅ አሁን አንተ ሌሎችን ለማስተማር መውጣት የለብህም

  • @BetelhemKornel
    @BetelhemKornel 13 дней назад

    Jossy er kuret Ena wesen yehean yahel gizea ketemark lemewesen bekii new libeh ayeterater

    • @eg3549
      @eg3549 13 дней назад

      Ya yesu wissane new siticcanu sew yisheshal

  • @ericraehmisch8073
    @ericraehmisch8073 13 дней назад

    Abo lerash ewkibet. Ante wede orthodox metah kereh minim aygolibatim tewahdo .....yetemare generation