Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ትንሽ አታፍሩም ሁለት አመት መታመሙን ሳታወሩ ሲሞት ይህን ሁሉ ታሪክ ብዘረዝሩት ምን ዋጋ አለዉ ሰዉ እያለ ነዉ ሚወደሰዉ. ያሳዝናል💔😢
ወረኞች ሲሞት ለማውራት መሮጥ ምን አለበት በህይወት እያለ ብታከብሩት ሁሌ ሲሞት ብቻ ሰው ማሞገስ አረ ሼም ነው ኤላ ነብስክን ይማረው
ንገሬቸዉ እነዝህን ጅልጥ
እኔ ልቤ የታመመው ዛሬ አይደለም ያመሰለ ልጅ ታሞ ሳየው የኔ ልዩ መልኩ እንዳ ሆኖብኝ ካየሁት ጀምሬ ነው ዛሬ ግን ባሰብኝ ህመሙ😢😢😢😢ኤሊዬ ለኢትዮጵያ እንደሻማ ቀለጥክላት😢😢😢ለህት ለወንድሞች አንተ የቀለጥክ ብርሀን ሆንክላቸው😢😢😢😢😢ያኔመሰለ ወጣትነትህን ለኢትዮጵያ ሰዋህ😢😢😢ማንዳንተ ወንድሜ😢😢😢😢😢ኤሊያሴ😢😢😢😢ልቤ በጣም ቆስሎልሀል 😢😢የኔ መልካም😢😢😢አንተ ጀግና ነህ ስራህን ሰርተህ አለፍክ ስለ ሀገርህ😢😢😢አንድ እንኳን ማስታወሻ ልጅ ሳትሰጠን😢😢😢የኔ እንቁ ኢትዮጵያዊው ወንድሜ😢😢😢ምናል አንድንኳን ዘርህን ብተካና አይን አይኑን ብናየው😢😢😢ዘመንህን ሙሉ ለምቶዳት ለኢትዮጵያ ሀገርህ ገበርክላን ለኔ ጀግና ነህ ጀግና ሰው አይሞትም ስሙ ከመቃብር በላይ ነው😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ የአባቶችህ አምላክ የኢትዮጵያ አምላክ ይቀበል እኛም ተረኛ ነንና ወረፋ የጠበቅን ነው ኤሊዬ እንመጣለን😢😢😢ታዲያ በዳግም ምፀአት እንደማይህ ተስፋ አደርጋለው😢😢😢ወንድሜ አፈሩ ይቅለል መልካም እረፍት ኤሊያሴ😢😢😢😢አድናቂህ እፁብድንቅ😢😢😢😢
እፁብ ድንቅ በሙዚቃ ህይወት ካለሽ አንድ ነገር እንስራለት ፍቃድሽ ከሆነ
ብቻውን በሕመም ሲሰቃይ የት ነበራቹ
ነፍስ ይማር ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑራት
በርግጥ እግዚያብሄየር ትክከክል ነው ኤልያስ በህይወቱ አጅግ በጣም መልካምና ቅን ፖዘቲቭ ሰው ነበር፣፣፣፣እናም እናንተን ከመሳሰሉ ተኩላወች ጋር ከሚጋፋ ብሎ እግዚያብሄር ወደ ራሱ ሰበሰበው፡፡
ውይይይይ ሀበሻ ካለፈ ቡሀላ ነበር ነበር እያለ ማቡካት ስንወድ''ምናለ ድረሱልን ሲሉ ብንሯሯጥ,,,,,??? ቱሪናፋ አለ ሚኪ
ኤልያስ የስፍሬ ልጅ ነበር ከዛም ቤት ገዝቶ እደሄደ ስማው ስው ብቻ አልነበረም እውነት መታመሙን እንኩዋን ሳልስማ ሞቱን ነው የስማውት እብዬ ቢወርድ ምን ሊያመጣ የኔ ጌታ ዘርህን ሳትተካ ኡኡኡኡኡ ያማል ያንተስ ሞት መልክ ያሁሉ ውበትህ እዲህ ተቀይሮ እዴት ልርሳህ
አሁንስ እያናደዳቹኝ ነው ምድረ አሽቃባጭ ሁላ ሳይሞት የት ነበራቹ🤔
የኔ ጌታ ማዲ
ከ15ሃመት በፊት ካልዲስ በምሰራበት ጊዜ ኤሊያስ መልካ እሪዲዬን እንፃ ላይ ቢሮ ነበረው አስታውሳለው እሱጋር የመጣ ዘፋኝ ካልዲስን ሳይረግጥ አይኤድም ነብር ብዙ ታዎቂ ዘፋኞች እሱ ጋር ይመጡ ነበር የሚያሳዝነው እኛ አገር ሰው ከሞተ በዎላ ነው ንጉ ጀግና አንበሳ የሚባለው እስኪ እያለን እንመሰጋገን ለቦሌ መዳንያለም እድገትም ሆነ ለውጥ ካልዲስና ኤሊያስ መልካ ትልቅ አስተውፅህ አርገዎል ዛሬ የካልዲስ ባለቤት በህይወት እያለች ጎበዝ ታታሪ ጀግና ልንላት ልናበረታታት ይገባ የልደት ብስኩት ቤት ባለቤት አቶ አትክልት አላውቅም በህይወት ካሉ እሳቸውንም ጎበዝ ጀግና ልንላቸው ይገባል ብርቱ ጠንካራ ስራቸውን አክባሪ ንፁ ፅዱ እደሳቸው አላየሁም አቶ አትክልት ሁሌ ነጭ ልብስ ይለብሳሉ ለምንድነው ብዬ ስጠይቅ ንፁ መሆናቸውን ለማሳየት ነው እውነት ነው ንፁ ያልሆነ ነጭ ልብስ አይለብስም በስራ ቀልድ አያውቁም ምንም ያባቴ ጉአደኛ ቢሆኑም እሳቸው የማን ልጅ መሆኒን ሳያውቁ ከ1 ሃመት በላይ ሰርቻለው ስለሳቸው የበለጠ ያወኩት እዚህ አሜሪካን ከመጣው በዎላ ነበር ባህሪያቸው ብዙ ከፈረንጆቹ ጋር ይመሳሰላል ስራቸውን አክባሪ ንፁ ኮስታራ ነበሩ ጠዎት 2 ሰሃት ገብቼ 10 ሰሃት ከስራ ወጥቼ እማር ነበር ይንን እሳቸው አያውቁም ነበር አብረውኝ የሚሰሩት ጠዎት 1 ሰሃት እስከ ማታ ይሰር ነበር አንድ ቀን ጠዎት ሲመጡ ማንም አልመጣም ተበሳጭተው ሲቆጡ እኔ 2 ሰሃት ገባው ጠዎት 1 ሰሃት በገባው ሲበሳጩ የኔ 2 ሰሃት አስገርሞሃቸው እረ ለመሆኑ ስንት ሰሃት ገብተህ ነው ስንት ሰሃት የምትወጣው ሲለኝ እኔም ሳልፈራ ጠዎት 2 ሰሃት እገባለው 10 ሰሃት እወጣለው ምክንያቱም ተማሪ ነኝ አልኩዎቸው ከንዴታቸው በረድአሉና ኢድ አላፊውን ንጉሱን ጥራው አሉኝ እኔም በቃ ተባረርክኝ ብዬ ስፈራ ለካስ እሳቸው በመማሪ ደስተኛ ሆነዎል እግዚአብሔር ይባርካቸው ትምህርቴን ቀጠልኩኝ ልጃቸው ፀጋኤም ይወደኝ ነበር ፈጣንና ጎበዝ ሰራተኛ ነበርኩኝ የማን ልጅ መሆኔን ሳያውቁ በመስራቴ ደስተኛ ነበርኩኝ ነፃነትም ይሰማኝ ነበር ሆኖም የልጃቸው የፀጋኤ ክርስትና አባት አላፊ ሆነው መስራት ጀመሩና እኔን መርካቶ ወዳለው ቅርንጫፍ ያለፍላጎቴ እንድእድ ቢገፋፉኝም በመጨረሻም ስራውን ሳልፈልግ ልለቅ ተገድጃለው ግን አንዴ እያለቀስኩኝ ለማናጀሩ (ለፀጋኤ)ክርስትና አባት እንዲህ አልኩውቸው የእርሶን ነገር እግዚአብሔር ያሳየኝ አልኩዎቸው እውነት እውነት 5 ወር ያህል አልቆዬም ከኢትዮጵያ ወደ ኤርትራ ተባረሩ የሚባል ወሪ ሰማው ልደትእያለው ንግስተ ሳባ ሆቴል ተከፈተ አዲስም መርሲዲስ የቤት መኪናም አቶ አትክልት ገዙ እባካችው ሰራተኞቻችውን አትበድሉ ከቻላችው ለመርዳትና ለማገዝ ሞክሩ ከአብት ጥሩ ስም ይበልጣልና
አቶ አትክልት በህይወት አሉ ሰፈሬ ጥቁር አንበሳ አካባቢ ስለሆነ ልጃቸው አቶ ፀጋዬን ሆነ አቶ አትክልትንም አውቃቸዋለው፡፡
ነፍስ ይማር
ምና አለ ኖሮ ብትመስኩሩለት ኖሮ ሁፍፍፍፍ ያማል
Betam beyesysm
ነፍስህን በገነት ያኑርልን
ነፍስ ይማር😭😭😐😭😭
እኛ ኢትዬጲያውያን ስንሞት ውድ ነን. ኢሊያስ ነግስህን ይማረው
ግን ለምን ድነው እንዲህ የተቆሳቀለ
Madego Saymote yete neberk???
አይስማ አሁን ከምንትጫጩ በፊት ብታሣውቁ ጅብ ከሄደ ውሻ ጮህ ይተኛበት ይተኛበት ምንም አይጠቅመው አሁን ወሬ ቡና ለመጠጣት ነው ማፊ ፍይዳ ወንዲሜ ነፍሥህን በአፀደ ገነት ያኖራት
አሁን መሰከርአልመሰከርክ ምን ፋይዳ አለው መታመሙን እንኮን ህዝቡ አያውቅም ነበር ወሬኞች
እንደዚ ነው እንዴ እኔ መታከሚያ አቶ የሞተ እኮ መስሎነው ያው መቸም የኢትዮጵያ ህዝብ ይረዳዳል ብየ ነው ነፍስ ይማር ወንድሜ እፍፍፍፍፍፍፍፍ
ትክክል::
ግን በሂወት እያሌ ማሞገስ ለምንድነው ይሠውራችሁ ሢታመም ሠውመርዳት እንልመዲ ወገኖቸ
አይ የኛ ሀበሻ ሰው ከሞተ በኋላ ነው የዋለለቱን ውለታ የሚያሞግሰው
ኢትዮጵያ ታላቁን የሙዚቃ ሰው ኤልያስን አጣሽ ኤልያስ ስላንተ ሳስብ እንባዬ አልቆም አለ 😭😭😭😭😭👍love you Elias
ሰይፉ የተባልክ መላጣ ወሬ ብቻ ታሞ ሰውነቱ ሲቀየር እያያቹት ዝም ብላቹ አውን ወሬ ካመለጠን በዋላ የኔ ጌታ ኤሊዬ መልክክ ውሉ ተለዋውጦ ምስኪን
@@Tg-oh5nx ምነው አንደኛዋ ወረኛ አንቺ ነሽ እንዴ ዛሬ ከሞተ በዋላ በየሚዲያው ከሚያሽቃብጡ መጀመሪያ ከጉኑ ወነው ቢረዱት አይሞትም ነበር ገባሽ አውን
@@mekdeskebede7363 betam lik nesh yene konjo you are so right
@@justblessed9358 tanx yana konjo yagebawe eanedanchey yemelesale alu eanedana tg ayenatu ........
Nabese yemare 😭😭😭😭
ምነዉ ዛሬ ሰይፉ ወሬ አበዛህ ለምን ከቀብሩ አትሄዲም እልቅ
T g kkkkk
@@Tg-oh5nx አንች ነሽ ኮሜንቱን ያለ ቀኑ ያነበብሽዉ
@@Tg-oh5nx kkkk የፃፍኩት ቀን ነዋ ቲጂየ
Rip
ሰይፉ የሚሉት ወረኛ ከሞተ አንድ ሳምንቱ ነው ግን 20 ዓመት አስመሰለው
😂😂😂 kelal wey gud
ሰይፉ፡ያለቀለት፡አስመሳይ፡፡ እውነት፡አንተ፡አዝነህ፡ነው?
seifu gin alkiseh takaleh????
Nebraska be genet yanurer 😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭
Yasazinal bitasakimut yamrbachu neber aun bchwnn bhmem sisekay satawru sayreda malefu yasazinal btam.mdan blela bemanm yelem kale ftari.
በሒት እያሉ አይመሰከርላቸውም ሲሞቱግን ይነገርላቸዋ አይ ሰው ትገርማላችሁ
yedero photo ayech ahuen yelabet seyaw le eresey hewot azeneko
FASIKA MISGANAW he was so handsome, I can't believe how people change.
Semtnahli warnohe😡😡😡😡
ምድረ ሆዳም ከሞተ በዋላ ተደረገ አልተደገ ምን ይጠቅመዋል ለዚሁሉ አርቲስት ህይወቱን አሳልፎ የሰጣቹ ግን ምንዋጋ አለው ካለፈ በዋላ መቀባጠር ማንም ሰው ካለፈበዋላ ጥሩ ነገሩ ይወራል ተራ ናቹ ሄልዋ ነብስክን አምላክ በገነት ያኑረው
ምን ዋጋ አለው ምናለ ታዳ ለመልካም ስራው እሱ የስቃይ ፅዋ ሲጎነጭ ከጎኑ ብትሆኑ ወሬ
አይ እንቺ አለም ትገርማለች።ከዛሬ 3አመት ገደማ በአንድ ኤፍ ኤም ቀርቦ ነበር።እኔም በጋጣሚው ሰማውት።ከዛ መሀል ስለ ሀይማኖት እያወራ ነበር።የሆነ የእምነት ተከታዮች ንሰሀ ግባ ተመለስ እያሉ በስልክ ይጨቀጭቁኛል ዘፈን ሀጥያት ነው ይላሉ።ዘፈን ሀጥያት የሆነው ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው።እነሱ እነማናቸው እኔን ተመለስ የሚሉት ይል ነበር።ዛሬ ሞቱን ስሰማ ፈራው።ስለ ራሴ።ነብስ ይማር ዔልያስ ።ተምክት ዋጋ ያስከፋላል።
Hulum weryna new simote hulum yanafal weryna hulu simote teru teru men waga alwu
Miskin siyazazin nebis yeamar wendma enate gin gefgna nachu and ken satshelmut satasakemut yesrachun yestachu tibebe tifaredachu
Yee inya Hager hizb aktivist mashqebex yiwodal fiqrn yemisera ayiwodim ihite sitamem zuroo yayee yelm
nebs ymar
በቆሙ የት ነበራችሁ የወሬ ቆት ሁላ
Ethiopia wst des milew sew simot bcha new merdat miwedut weretegna
ፈጣሪ የሚወደውን ነው ቶሎ የሚወስደው ምክንያቱም ይቼ አለም ቆሻሻ ናት እንዳይቆሽበት በንፅህናው ወሰደው ኤልያስ መልካ ሳናከብረው ሳናመሰግነው አምልጦናል አስቴር አወቀን እንወድሻለን ብለን በፍቅር እናመስግናት ቦሀላ እንዳይቆጨን
Wera beha bakmu malku selwate yate nabrhew emtrbu
Sw simoti nw Zena ymtsruti symoti lemn midiy ly satwxw
Aye sawe mahune endazy mahunehe batam nw yasazanane yamer nabsehen baganat yanurat eliya
አንተ ራሱ 300 ሺ ብር የሚያወጣ ካሴት 20 ሺ ብር ምትስማማው ምን አይነት ዥልጥ ብትሆን ነው
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይሄኮ ነው የዘፋኞች ችግር መዝፈን ብቻ ነው እንጂ ማሰብ አይችሉም።
Weshetam
Fake title.
ትንሽ አታፍሩም ሁለት አመት መታመሙን ሳታወሩ ሲሞት ይህን ሁሉ ታሪክ ብዘረዝሩት ምን ዋጋ አለዉ ሰዉ እያለ ነዉ ሚወደሰዉ. ያሳዝናል💔😢
ወረኞች ሲሞት ለማውራት መሮጥ ምን አለበት በህይወት እያለ ብታከብሩት ሁሌ ሲሞት ብቻ ሰው ማሞገስ አረ ሼም ነው ኤላ ነብስክን ይማረው
ንገሬቸዉ እነዝህን ጅልጥ
እኔ ልቤ የታመመው ዛሬ አይደለም ያመሰለ ልጅ ታሞ ሳየው የኔ ልዩ መልኩ እንዳ ሆኖብኝ ካየሁት ጀምሬ ነው ዛሬ ግን ባሰብኝ ህመሙ😢😢😢😢ኤሊዬ ለኢትዮጵያ እንደሻማ ቀለጥክላት😢😢😢ለህት ለወንድሞች አንተ የቀለጥክ ብርሀን ሆንክላቸው😢😢😢😢😢ያኔመሰለ ወጣትነትህን ለኢትዮጵያ ሰዋህ😢😢😢ማንዳንተ ወንድሜ😢😢😢😢😢ኤሊያሴ😢😢😢😢ልቤ በጣም ቆስሎልሀል 😢😢የኔ መልካም😢😢😢አንተ ጀግና ነህ ስራህን ሰርተህ አለፍክ ስለ ሀገርህ😢😢😢አንድ እንኳን ማስታወሻ ልጅ ሳትሰጠን😢😢😢የኔ እንቁ ኢትዮጵያዊው ወንድሜ😢😢😢ምናል አንድንኳን ዘርህን ብተካና አይን አይኑን ብናየው😢😢😢ዘመንህን ሙሉ ለምቶዳት ለኢትዮጵያ ሀገርህ ገበርክላን ለኔ ጀግና ነህ ጀግና ሰው አይሞትም ስሙ ከመቃብር በላይ ነው😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ የአባቶችህ አምላክ የኢትዮጵያ አምላክ ይቀበል እኛም ተረኛ ነንና ወረፋ የጠበቅን ነው ኤሊዬ እንመጣለን😢😢😢ታዲያ በዳግም ምፀአት እንደማይህ ተስፋ አደርጋለው😢😢😢ወንድሜ አፈሩ ይቅለል መልካም እረፍት ኤሊያሴ😢😢😢😢አድናቂህ እፁብድንቅ😢😢😢😢
እፁብ ድንቅ በሙዚቃ ህይወት ካለሽ አንድ ነገር እንስራለት ፍቃድሽ ከሆነ
ብቻውን በሕመም ሲሰቃይ የት ነበራቹ
ነፍስ ይማር ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑራት
በርግጥ እግዚያብሄየር ትክከክል ነው ኤልያስ በህይወቱ አጅግ በጣም መልካምና ቅን ፖዘቲቭ ሰው ነበር፣፣፣፣እናም እናንተን ከመሳሰሉ ተኩላወች ጋር ከሚጋፋ ብሎ እግዚያብሄር ወደ ራሱ ሰበሰበው፡፡
ውይይይይ ሀበሻ ካለፈ ቡሀላ ነበር ነበር እያለ ማቡካት ስንወድ
'
'
ምናለ ድረሱልን ሲሉ ብንሯሯጥ,,,,,???
ቱሪናፋ አለ ሚኪ
ኤልያስ የስፍሬ ልጅ ነበር ከዛም ቤት ገዝቶ እደሄደ ስማው ስው ብቻ አልነበረም እውነት መታመሙን እንኩዋን ሳልስማ ሞቱን ነው የስማውት እብዬ ቢወርድ ምን ሊያመጣ የኔ ጌታ ዘርህን ሳትተካ ኡኡኡኡኡ ያማል ያንተስ ሞት መልክ ያሁሉ ውበትህ እዲህ ተቀይሮ እዴት ልርሳህ
አሁንስ እያናደዳቹኝ ነው ምድረ አሽቃባጭ ሁላ ሳይሞት የት ነበራቹ🤔
የኔ ጌታ ማዲ
ከ15ሃመት በፊት ካልዲስ በምሰራበት ጊዜ ኤሊያስ መልካ እሪዲዬን እንፃ ላይ ቢሮ ነበረው አስታውሳለው እሱጋር የመጣ ዘፋኝ ካልዲስን ሳይረግጥ አይኤድም ነብር ብዙ ታዎቂ ዘፋኞች እሱ ጋር ይመጡ ነበር የሚያሳዝነው እኛ አገር ሰው ከሞተ በዎላ ነው ንጉ ጀግና አንበሳ የሚባለው እስኪ እያለን እንመሰጋገን ለቦሌ መዳንያለም እድገትም ሆነ ለውጥ ካልዲስና ኤሊያስ መልካ ትልቅ አስተውፅህ አርገዎል ዛሬ የካልዲስ ባለቤት በህይወት እያለች ጎበዝ ታታሪ ጀግና ልንላት ልናበረታታት ይገባ የልደት ብስኩት ቤት ባለቤት አቶ አትክልት አላውቅም በህይወት ካሉ እሳቸውንም ጎበዝ ጀግና ልንላቸው ይገባል ብርቱ ጠንካራ ስራቸውን አክባሪ ንፁ ፅዱ እደሳቸው አላየሁም አቶ አትክልት ሁሌ ነጭ ልብስ ይለብሳሉ ለምንድነው ብዬ ስጠይቅ ንፁ መሆናቸውን ለማሳየት ነው እውነት ነው ንፁ ያልሆነ ነጭ ልብስ አይለብስም በስራ ቀልድ አያውቁም ምንም ያባቴ ጉአደኛ ቢሆኑም እሳቸው የማን ልጅ መሆኒን ሳያውቁ ከ1 ሃመት በላይ ሰርቻለው ስለሳቸው የበለጠ ያወኩት እዚህ አሜሪካን ከመጣው በዎላ ነበር ባህሪያቸው ብዙ ከፈረንጆቹ ጋር ይመሳሰላል ስራቸውን አክባሪ ንፁ ኮስታራ ነበሩ ጠዎት 2 ሰሃት ገብቼ 10 ሰሃት ከስራ ወጥቼ እማር ነበር ይንን እሳቸው አያውቁም ነበር አብረውኝ የሚሰሩት ጠዎት 1 ሰሃት እስከ ማታ ይሰር ነበር አንድ ቀን ጠዎት ሲመጡ ማንም አልመጣም ተበሳጭተው ሲቆጡ እኔ 2 ሰሃት ገባው ጠዎት 1 ሰሃት በገባው ሲበሳጩ የኔ 2 ሰሃት አስገርሞሃቸው እረ ለመሆኑ ስንት ሰሃት ገብተህ ነው ስንት ሰሃት የምትወጣው ሲለኝ እኔም ሳልፈራ ጠዎት 2 ሰሃት እገባለው 10 ሰሃት እወጣለው ምክንያቱም ተማሪ ነኝ አልኩዎቸው ከንዴታቸው በረድአሉና ኢድ አላፊውን ንጉሱን ጥራው አሉኝ እኔም በቃ ተባረርክኝ ብዬ ስፈራ ለካስ እሳቸው በመማሪ ደስተኛ ሆነዎል እግዚአብሔር ይባርካቸው ትምህርቴን ቀጠልኩኝ ልጃቸው ፀጋኤም ይወደኝ ነበር ፈጣንና ጎበዝ ሰራተኛ ነበርኩኝ የማን ልጅ መሆኔን ሳያውቁ በመስራቴ ደስተኛ ነበርኩኝ ነፃነትም ይሰማኝ ነበር ሆኖም የልጃቸው የፀጋኤ ክርስትና አባት አላፊ ሆነው መስራት ጀመሩና እኔን መርካቶ ወዳለው ቅርንጫፍ ያለፍላጎቴ እንድእድ ቢገፋፉኝም በመጨረሻም ስራውን ሳልፈልግ ልለቅ ተገድጃለው ግን አንዴ እያለቀስኩኝ ለማናጀሩ (ለፀጋኤ)ክርስትና አባት እንዲህ አልኩውቸው የእርሶን ነገር እግዚአብሔር ያሳየኝ አልኩዎቸው እውነት እውነት 5 ወር ያህል አልቆዬም ከኢትዮጵያ ወደ ኤርትራ ተባረሩ የሚባል ወሪ ሰማው ልደትእያለው ንግስተ ሳባ ሆቴል ተከፈተ አዲስም መርሲዲስ የቤት መኪናም አቶ አትክልት ገዙ እባካችው ሰራተኞቻችውን አትበድሉ ከቻላችው ለመርዳትና ለማገዝ ሞክሩ ከአብት ጥሩ ስም ይበልጣልና
አቶ አትክልት በህይወት አሉ
ሰፈሬ ጥቁር አንበሳ አካባቢ ስለሆነ ልጃቸው አቶ ፀጋዬን ሆነ አቶ አትክልትንም አውቃቸዋለው፡፡