ፅናትክፍል 14)የፅናትልደት ተከበረ💥

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 19

  • @Addio-h7r
    @Addio-h7r 18 дней назад +1

    Wow, ጽናት፣ ለሁሉም ነገር ጽናት ጥሩ ነው። ምናልባት የድራማው አላማ ከስሙ ጋር ከሄደ ጥሩ ነው። በርቱ 🎉🎉🎉

  • @gunatube12
    @gunatube12 18 дней назад +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እመዋ ውድ. ደስ በሚል አቀራረብ. አቀረብሽልኝ ጽናት እንኳን ደስ ያለሽ. እንኳን ተወለድሽልኝ እንዲሁም መራዊት የገጠመሽ አሳዛኝ ነገር ከባድ ነው ብቻ

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 18 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽ በርች ለራስሽ ዉሰጅዉ ዛሬ ነዉ ምሰጭኝ😂

  • @asmarech21
    @asmarech21 17 дней назад

    የምወድሽየ የማከብርሽየ መልካም ልደት ለፅናት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ዋው ደስ ይላል ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ❤

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 18 дней назад

    ሰላምሽ ይብዛልኘ ማዋይሽዬ ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደቱ❤❤❤ በርች አሪፍ ነዉ ወጥረሽ ስሪ

  • @SelimaTube3
    @SelimaTube3 18 дней назад +1

    ሰላም እደት ናችሁ እንካን ሰላም መጣሽ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በስደት ያለን እህትና ወድሞቸ ከክፍ ነገር ይጣብቃችሁ

  • @meseret5
    @meseret5 17 дней назад

    እግዚአብሔር ይመሠግን እንኳ ደና መጣሽ የወንዜዋ እህቴ በርችልኝ❤❤

  • @Hiermiela-zo5ok
    @Hiermiela-zo5ok 18 дней назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንካን በስላም መጣሽልኝ አሜን አሜን አሜን እንካን አድርሥ ❤❤🎉❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 17 дней назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እመዋ ዋው በጣም ድስ የሚል ድራማ ነው በርች ሽርርርርርር ❤

  • @woleteeyesusetube2
    @woleteeyesusetube2 17 дней назад

    Selam lanche yehen Enkuwan dena qoyeshin wude egziabher yimsgen Enkuwan abro adersen adersachu ye getachin yemedanitachn ye eyesuse kirtiyos lidet bale ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seadaAsssen
    @seadaAsssen 17 дней назад

    ሰላም ሰላምሸ ይብዛ ዉደ እንኮን ደህናመጣሸ በርች❤❤❤❤❤❤❤

  • @mishoomish-iz7je
    @mishoomish-iz7je 17 дней назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ የኔ ዉድ እህት እንኳን ዳህና መጣሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ዎዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @shtayegbereslase3639
    @shtayegbereslase3639 17 дней назад

    ሰላም እንኳን በደና መጣሽ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር በርችልኝ ❤❤🙏🙏

  • @tube962
    @tube962 17 дней назад

    እየተርክሺ ነው ጎበዝ😂👌

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 18 дней назад +1

    አሰላምሰላሔሰላሜሰላሜሰላሜሸይብዛልየኔመልካምአንኳንበሰላማመጣሰል አግራችንሰላምፍቅርአንያምጣል አማዋልሸ ወድድድድድ 👍👍🍫🍫🍫🍫💓💓💓☕️☕️

  • @yeshiharegwogayehu5152
    @yeshiharegwogayehu5152 17 дней назад

    ሰላምእንኳንበሰላምቁይሽኝ ሰላምሽይብዛ ውውውብርቸልኝ

  • @yimamandsaeda
    @yimamandsaeda 17 дней назад

    ሰለም ሰለምሽ ይብዘሰ ቤቲ ተቃጠለች

  • @YAREDEFIKADU-y2h
    @YAREDEFIKADU-y2h 18 дней назад

    በር ላይክ በርች🥰🥰🥰🥰🥰✝ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ።”ሉቃስ ፪: ፲፩_፲፪. ከምሥራቅ የመጡት ሦስቱ ጠቢባን ሦስቱን ስጦታዎች ሳያስፈልጋቸው አዲስ ለተወለደው ንጉሥ ያመጡት ቅድስትና ሕይወት ሰጪ ሥላሴን ያመለክታሉ ነገር ግን የጌታን ሦስትነት አገልግሎት ያመለክታል።ንጉሱ፣ ካህኑ እና ትንቢቱ፣ ወርቅ የሚያመለክተው ንጉስ ነውና፣ካህኑ ዕጣን እና ከርቤ ትንቢታዊ ወይም መስዋዕት ነው።አዲስ የተወለደው የማትሞት መንግሥት ንጉሥ፣ ኃጢአት የሌለበት ካህንና ነቢይ ይሆናል፣ እናም ከእርሱ በፊት እንደነበሩት አብዛኞቹ ነቢያት ሁሉ ይገደላል።ወርቅ ማለት ንጉስ እና መንግስት፣ እጣን ለክህነት እና ለጸሎት፣ እጣን ደግሞ ሟችነትን እንደሚያመለክት ሁሉም ያውቃል።በዚህ የእግዚአብሔር ፍቅር በእኛ ዘንድ ተገለጠ፥ በእርሱ በኩል በሕይወት እንኖር ዘንድ እግዚአብሔር አንድ ልጁን ወደ ዓለም ልኮታልና። #እግዚአብሔር #ሥላሴ #እየሱስ #ክርስቶስ #አማኑኤል #መድኃኒዓለም #ማርያም #ድንግል #መስቀል

  • @yimamandsaeda
    @yimamandsaeda 17 дней назад

    ሰለም ሰለምሽ ይብዘሰ ቤቲ ተቃጠለች