ወንድማማቾችን ያጋደለችው የቤት ሰራተኛ (ክፍል 16 )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 351

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 День назад +14

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @ZemzemisZewudu
      @ZemzemisZewudu День назад +1

      SAW❤❤SAW❤❤SAW❤❤SAW❤❤SAW❤❤

    • @ChhFjnkk
      @ChhFjnkk День назад

      ❤❤❤❤❤❤❤saw❤❤❤❤❤❤❤saw❤❤❤❤❤❤saw❤❤❤❤❤❤❤saw❤❤❤❤❤❤❤saw❤❤❤❤❤❤

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w День назад +14

    ባይቆዩ ጥሩነበር የምትሉ እደኔ በላይክ 👍👍👍

  • @RRt-gt3gg
    @RRt-gt3gg День назад +8

    ወይኔ በሣቅ ገደላችሁኝ እንደብድ ነዉ ያፈቀርኳት አላለም 😂😂😂😂😂 አይቢኒ

  • @divdiv3495
    @divdiv3495 День назад +9

    መታገስ ዋጋ አለዉ ቅመሞችዬ ታገሱ አድ ቀን ደስተኛ እና ሰላም ያለዉ ሂወት ይኖረናል❤😊

  • @زهرهمحمد-ض9خ
    @زهرهمحمد-ض9خ День назад +3

    በጣም ደስ እሚል ደራማነበር ቶለአይለቀቅም ቶለቶለ ልቀቁልን❤❤❤❤

  • @AlalaLulu-co2pq
    @AlalaLulu-co2pq День назад +20

    ከተወለድኩ ጀምሮ ማሬ እወድሻለሁ ተብዬ አላቅም እስኪ ሁላችሁም በሉኝ ደስስስስስስስ ይበለኝ❤❤❤

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te День назад +4

      @@AlalaLulu-co2pq ማሬ እወድሻለው ይሄው አልኩሽ አይደልደ

    • @Fantayetarekegn
      @Fantayetarekegn День назад +3

      የኔ ውድ በጣም እወድሻለው እንዲህ አትበይ መጀመርያ እሬስሽን ወደዲ ክብር ስጭ ይህ ስሜት ከውስጥሽ አውጥተሽ ለራስሽ ስራ እማ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @saraworku5602
      @saraworku5602 День назад +1

      ማሬ ሆዴ እወድሽ አለሁ ውድድድድ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

    • @Zmzamaoelaoel
      @Zmzamaoelaoel День назад +1

      ማሬ ውዴ የኔ ልዩ እወድሻለሁ ይኸው ደስስስስ ይበልሽ❤

    • @soniyanuru4434
      @soniyanuru4434 День назад +1

      የምርሽንነው ውዴ😢❤❤❤❤❤❤❤❤ወላሂሰውበመሆንሽብቻ እወድሻለሁ ባውቅሽ😢

  • @BizaLove
    @BizaLove День назад +6

    ወንድማማቾች ደስ ስትሉ አይ ደግ ምን አለ ለቢን ብትተው 😂😂😂

  • @RabyMahmadtube
    @RabyMahmadtube День назад +6

    ያበናት ❤❤ ውዶቸ ❤ ፍቅሮቸ ማሮቸ ሂወታችን ያማረ የሰመረ የተደላደለ ደስታ የሞላበትይሁንልን እርዝቃችንን ያብዛልን

  • @ሮማል
    @ሮማል День назад +6

    እኛም ተጨነቆና የምን እደምኮን እስከምናይ አፍጥኑት❤❤❤❤❤ የቀደመ❤❤

  • @YeshiAyalew-tr5es
    @YeshiAyalew-tr5es День назад +6

    በነገራችን ላይ ድራማ ሰሪወች አዳድ ሰወች እኔ ካልነገርከኝ ካልነገርሺኝ ጠቋይ አደልሁ በምን አቃለሁ ሲሉ ስሰማ እዴት እደምናደድ ቆይ ጠቋይኮ እደኛዉ ሰዉ ነዉ ምንም አያቁም አዋቂም ፈራጂም ሰጪም ነሺም አንድ ፈጣሪ ብቻ ነዉ ብዬ ነዉ የማምነዉ እደኒ

  • @Yelman-nt4qc
    @Yelman-nt4qc День назад +3

    የመዳም።ቅመሞች ባላችዉበት ፈጣሪይጠብቀን

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te День назад +72

    የመጀሪያ ነኝ ቅመሞችየ በሉ እንተዋወቅ ሀዊይ ነኝ ከዱባይ የመዳም ሸቃላ ❤😂😂😂😂

    • @MahyTaso
      @MahyTaso День назад +2

      ❤❤❤❤❤❤😢

    • @سعادهايشي
      @سعادهايشي День назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @cgggvvhhh4938
      @cgggvvhhh4938 День назад +12

      እሺ እህቴ ስላመሽ ይብዛልኝ ክሳውዲ ነኝ የመዳም ቅመሞችዬ ባላቹበት ስላማቹ ብዝት ይበልልኝ ለአላህ ብዬ ውደድነው ማረጋቹ ደሞም አብሽሩ አላህ ያስባቹት ተሳክቶ ለሀገረ ያብቃቸ አሚንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AbozenZenebe
      @AbozenZenebe День назад +1

      🎉🎉🎉❤❤❤ሰላማችሁይብዛእኔምከሳውዲነኝ

    • @Zmzamaoelaoel
      @Zmzamaoelaoel День назад +1

      እሽ ውዴ ከሳኡድ ነኝ ነይ ንተዋወቅ

  • @GentAlabdullah
    @GentAlabdullah День назад +5

    ዳግም ግን ራስ ወዳድ ነህ❤❤

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ

    ሰላመ ክርስቶስ ከሁላችጋ ይሁን ውድ የመዳም ቅመሞች እስኪላይክ አምሮኝ ነው ግጩኝ👍👍👍

  • @hanastube4716
    @hanastube4716 День назад +9

    የመዳም ቅመሞች ፈጣረ የማታ እንጄራ ይስጣቹ❤

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 День назад +5

    ወይ መከራ😂😂😂😂አንድ ሴት ለሁለት አፍቅረው ተሰቃዩ

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx День назад +5

    የልጅቱ ውበት ❤❤❤❤❤

  • @onenes1.
    @onenes1. День назад +5

    😂እየተጎራረሳቹ ጠጡት አላለም😂😂😂😂😂

  • @سبحانالله-خ9غ6ق
    @سبحانالله-خ9غ6ق 17 часов назад +2

    የቤት ስራተኛ አይፈቀርም ያለህ ማነዉ ቢኒ ❤❤❤❤

  • @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ

    ዳጊ😂😂😂 ረጋ በል እናት የማትመስል እናት አለች እንዴ ተንኮለኛ የቢኒናት ቀይ አቶድም እስዋ😂😂😂

  • @NoorNoor2-d4d
    @NoorNoor2-d4d День назад +3

    የኔ ዉድ እህት በጠምነዉምዋድሽ ዊድድድድድ ነው ምየረጊሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @اال-ج6م6ق
    @اال-ج6م6ق День назад +4

    ወይኔየዛሬውነገርስ😂😂😂😂😂😂😂

  • @HdhxGdxb-cr9tm
    @HdhxGdxb-cr9tm День назад +3

    በረከት በዛም መሿከክ በዚህም መሿከክ ሆነብህ😂😂😂

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx День назад +7

    አረ ንገራት ቢኒ ❤❤❤❤❤

  • @DawitWdKiros
    @DawitWdKiros День назад +5

    እንደ እስክድር ነጋ እና በቀለ ውያ ሰላምም ላስቲክ ይዛ መዞር ጀመርች 😂😂😂😂

  • @ekramyoutube3878
    @ekramyoutube3878 День назад +6

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወላሂ በሳቅ ሞትኩ በቃ ሊጋደሉነዉዴ😅😅😅😅

    • @MuminaMhu
      @MuminaMhu День назад

      እኮእርሱይጋደላሉ አይደለየሚል

    • @SeadaMohammed-vf6gd
      @SeadaMohammed-vf6gd День назад

      እኔእራሱወላሂ😂😂😂😂😂😂

  • @انديش
    @انديش День назад +2

    በፈጠራችሁ ቀጣዩን አፍጥኑት ሰላም እንዴት እንደምታሳዝነኝ ሁሌ ላስቲኳን ይዛ ትወጣለች ❤❤❤ቢኒ እንዴት እንደሚያሳዝነኝ የሱ ብቶን ውስጤ ነበር

  • @ebstub
    @ebstub День назад +3

    ወይኔ ዳግም ተንገበገበ እኮ ሲያሳዝን

  • @SadaSada-nm5jc
    @SadaSada-nm5jc День назад +9

    ብንያም ጋር ትሁን የምትሉ

  • @ፎዝነኝየእሙቲሲስ
    @ፎዝነኝየእሙቲሲስ День назад +3

    ኤጭ እኔ ደሞ የነገራት መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር 🙄😒

  • @BayiseKuma
    @BayiseKuma День назад +5

    ሰላም ግን የብን ማሆን አለባት የምትሉት ባልክ peles የብን ትሁን ባጭራሺ ማሞት የላባትም 🙏🙏🙏🙏

  • @Almamandj
    @Almamandj День назад +3

    ቀጣይይይ❤❤❤❤❤

  • @امنةالحربي-ض1ع
    @امنةالحربي-ض1ع День назад +5

    የኔ ዉዶቺ ስዎዳችሁ 17❤❤❤❤

  • @HirutSamii
    @HirutSamii День назад +6

    ማን ነው እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቀው 👍❤️

  • @SaraSara-pt7jh
    @SaraSara-pt7jh День назад +2

    Dagem lane Ben bartaa❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @LezaLeeza
    @LezaLeeza День назад +4

    ምን አለ ቶሎ ቶሎ ብለቁልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HaimanotSemeneh
    @HaimanotSemeneh День назад +5

    በአፍ ብቻ ነው እንዴ ፍቅር

  • @Tigugg
    @Tigugg День назад +3

    ❤❤❤❤

  • @TadduuTube
    @TadduuTube День назад +2

    ዳጊ ያ ሲቃል 😁😂😍

  • @kamlahyosif5839
    @kamlahyosif5839 День назад +2

    ቢኒ የፍቅር ሰው

  • @eyerus-k1b
    @eyerus-k1b День назад +3

    ሶስተኛ ነኝ ላይክ

  • @MalaikG-v7e
    @MalaikG-v7e День назад +2

    እረ ለንየም መስት ፈሉጉሉኝ 😂😂😂😂 😂😂

  • @سعادهايشي
    @سعادهايشي День назад +6

    አስረኛነኚ ላክአረጉኚ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @ErgoyeTarko
    @ErgoyeTarko День назад +1

    በስማም ስወዳችሁ የዛሬው ግን ስለተናደዳችሁ ትንሽ ደበረኝ ቢኒ ሲያዛዝን❤❤❤❤❤❤❤

  • @dstahwooqayoogaarridhadsta426
    @dstahwooqayoogaarridhadsta426 День назад +2

    Wow Wil Come wudoche 🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀዩይቱብ-ኈ1ከ
    @ሀዩይቱብ-ኈ1ከ День назад +4

    እሳስአይገባትምደ😅

  • @AAa-tl9ri
    @AAa-tl9ri День назад +2

    ዛሬ እንኳን ልኮምት እስኪ😅😂😂

  • @workiworki9023
    @workiworki9023 День назад +4

    ለምነዉ ተሎ የማለቁት🙄

  • @MulukenDessale
    @MulukenDessale День назад +3

    አርትስት ፍቅረኛ እፈልግ አለሁ ከዉጭ ነኝ❤

    • @TtGgg-fv1cv
      @TtGgg-fv1cv День назад +2

      እረ😂😂😂😂😂

  • @keyantv6808
    @keyantv6808 День назад +2

    Metu metu 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @VhFy-l6q
    @VhFy-l6q День назад +2

    ለምድነው ቶሎቶሎ ማይለቀቀው😢❤❤

  • @DebrituAssefa
    @DebrituAssefa День назад +2

    ቶል ቶሎ ልቀቁት❤❤

  • @SalamSalam-pb8ri
    @SalamSalam-pb8ri День назад +1

    እኔ. ምልው. 😂ሰላም. ናንን. ምታፍክር. ይምስክቻል. 😂😂2ውድማሞች. አፍቅር. 🤣🤣

  • @MulukenHemecha
    @MulukenHemecha День назад +2

    Selam be enatish temeleshi🙏

  • @ByushAsnka
    @ByushAsnka День назад +2

    ቢኒ በጣም ተሣስታሀል ተሎ መናገር ነበርብ ዳጊ በጣም ተናዳሀል ተረጋጋ እንጂ

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 День назад +4

    ቀጣይ መቸ ትለቆልናላችሆ

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው День назад +2

    😂አንደኛ ነኘ ላይክ ግጩኘ

  • @AterefachLengoWoldeamanuel
    @AterefachLengoWoldeamanuel День назад +1

    ዳግም ሰላምን እንዳፈቀራት ቀድሞ ብናገር ብየ ተመኘዉ 😢

  • @YhuhanisKefelegn
    @YhuhanisKefelegn День назад +4

    ላይክ😢😢አርጉኝ😢😢

  • @DestaBireso
    @DestaBireso День назад +3

    😂😂😂😂❤❤❤kkkkk

  • @TilahunTeshome-ms8mp
    @TilahunTeshome-ms8mp День назад +1

    Tamiralesh❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemiraGetahun
    @SemiraGetahun День назад +2

    እረ ፀጉርሺን እስታይል ቀይሪው😂

  • @SarutduAtusjd
    @SarutduAtusjd День назад +2

    ወይ ጉድ ፈላ

  • @SakiyaAwal
    @SakiyaAwal День назад +4

    ቃጣዩንቶሎልቃቁልን

  • @AuuRuuu
    @AuuRuuu День назад +2

    ቢኒ 😂😂😂😂😂😂

  • @SameerfatimaSameerfatima
    @SameerfatimaSameerfatima День назад +2

    እኖዲሻለን❤❤❤

  • @Foziya-lj9zp
    @Foziya-lj9zp День назад +4

    የወደደናያፈቀረአድነዉየዳግምአራራጥአሳቀኚ

    • @Ayishu2356
      @Ayishu2356 День назад

      Yabedena yafekere and new new teretu yaw lastekaklsh bye new

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ День назад +2

    እሰይ😊😂😂

  • @IyJg-b6m
    @IyJg-b6m День назад

    ማሬ ስወድሽ🌹💝

  • @AkramMahmoud-p5l
    @AkramMahmoud-p5l День назад

    Yene konjo ❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ День назад +4

    ፌስታል ይዞ መዞር አይሰለቻትም እንዴ

  • @MeryYosf
    @MeryYosf День назад +2

    ዳጊ ለታናሺህ ተዉለት

  • @ባመጣምቅጠረኝ
    @ባመጣምቅጠረኝ День назад +4

    እረ ቢኒ ቤተክርስቲያን ንገራት

  • @KhaledKk-bj7ig
    @KhaledKk-bj7ig День назад +1

    ፍቅር የስራህን ይስጥህ

  • @AbuEmran-j9m
    @AbuEmran-j9m День назад +3

    አይዳግም

  • @صالح-ي3خ8ي28
    @صالح-ي3خ8ي28 День назад +2

    😂😂❤❤❤

  • @HanaHabtamu-og7ef
    @HanaHabtamu-og7ef День назад +1

    Weyine. Ere. Endatmesh ketemelesh magadelsh new. Ena demo. Yegodana set yafekewu yebank seragnan lkekuln

  • @GruTt-bm1qf
    @GruTt-bm1qf День назад +1

    ቀጣይዮን አፍጡኑት😊😊

  • @sifan1655
    @sifan1655 Час назад

    ፍቅር በጣም ይከብዳል 😢😢😢😢

  • @KedruMuste
    @KedruMuste День назад +2

    28 ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RashedAldaja-xy8bg
    @RashedAldaja-xy8bg День назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @Gfhfh-i6t
    @Gfhfh-i6t День назад +3

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FghvCch
    @FghvCch День назад +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AohiT8y
    @AohiT8y День назад +2

    ❤❤❤❤😂😂

  • @FayiseHundesa
    @FayiseHundesa День назад +1

    Dagi😂

  • @HannahHana-n2r
    @HannahHana-n2r День назад +1

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @SemiraSusu-p6k
    @SemiraSusu-p6k 21 час назад +1

    የተጠባበቀ ሱሪ ስለብሱ ግን አይቀፍችሁም

  • @hawaawae8931
    @hawaawae8931 День назад

    😅😅😅😅😅😅😅ወይኔ

  • @MaryAndreaMantua-le7mc
    @MaryAndreaMantua-le7mc День назад +3

    ፍርፍር ነፍ ነው እዚህቤት

  • @EtalemGeletawabebe
    @EtalemGeletawabebe День назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MariomMama-m5n
    @MariomMama-m5n День назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo2145 День назад +2

    dagem betam meseri balegi neh

  • @LubabaJamal
    @LubabaJamal День назад +3

    ለምንታቆዩታላችሁ

  • @Mesi.ayele.ashang
    @Mesi.ayele.ashang День назад +2

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤😊

  • @SerkalemSamuel-b8x
    @SerkalemSamuel-b8x День назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @Mahi-v9s
    @Mahi-v9s День назад +2

    22ተኛ ነኝ😂😂

  • @Hawa-pu6mm
    @Hawa-pu6mm День назад +2

    😅😅😅😅😅🎉🎉🎉

  • @Hነኝከወደወሎ
    @Hነኝከወደወሎ День назад

    ዳጊ ማበዱ ነው😂😂😂😂😂

  • @AimenAhemd
    @AimenAhemd День назад

    ማሬማሬማሬማሬማሬ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @HannahHana-n2r
    @HannahHana-n2r День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤wow🎉🎉🎉🎉🎉