የአዝማሪውን ተረባ አልቻልነውም - ቃል ኪን ሮባ ጁኒየር አብሌክስ ቤቲ አንዬ . . . ሽርሽር በባህር ዳር
HTML-код
- Опубликовано: 20 окт 2024
- Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
Check out more awesome videos at Fegegita React
For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
Facebook: / fegegitareact
Instagram : / fegegitareact
Telegram : t.me/FegegitaR...
SUBSCRIBE: / @fegegitareact
-
አበድን አይገልፀውም !!! ሽርሽር በባህርዳር
Kal Kin - Eshi Kezias | እሺ ከዚያስ - • Kal Kin - Eshi Kezias ...
Ablex - Dire Asiyobe - አብሌክስ - ድሬ አሲዮቤ : • Ablex - Dire Asiyobe -...
Part Two? Check out My newest video : ruclips.net/video/frLDEtV73G0/видео.html
ዋው እናተም ተደስታችሁ እኛንም ዘና ምታረጉንስ ነገር አሌክስ እናመሰግናለን😍
Ahuni shuni y diha mznagea youtub honal
ዋው ደስ ስትሉ እናመስግናለን እኛም ከእናተ ጋር ዘና ብለናል በምትሄዱበት ሁሉ እግዚአብሔር ይከተላችሁ ሀገራችንን ዳር ድንበሮን ሰላም ያድርግልን
Amen Amen Amen
አዝማሪው በጣም ተጫዋች ነው። ይህን የመሰለ ሙያ ባለቤት ስለሆነ ደስ ሊለው ይገባል
ጎጃም ሀገሬ ❤♥️♥️❤❤ውቢቷ ባህር ዳር 🥰🥰🥰🥰♥️❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አማራ ክልል ሁሉም የታደለው ነው የሠው የዋህነት ቱሪሥቱ በቃ ሁሉም ነገር ይለያያል እምየ ሀገሬ ሠላምሽ ይመለሥልን ውቢቷ ሀገሬ
ሁላቹም በጣም ደስ ትላላቹ, ሮባ ግን እንዲ አልጠበኩም ነፃነትክ ጨዋታክ ሁሉ ለዛ አለው በርታ!!
ዋዉዉዉ በጣም ታምራላችሁ እንኳን ወደ ዉቢቷ ባህር ዳር እንኳን ደና መጣችሁ
ዉይ ሀገሬ ባ/ዳር ስታምር !!! እጀራ ሳየዉ ናፈቀኝ እንብላ ዉዶች
አቤት ውበት እዴት እደምታምሩ ሀገሬ ሠላምሽን ያብዛው እዲህ ሳቅ ጨዋታ ዘና ማለት እያለ በሠው ሀገር ታፍኖ መሞት እፍፍ ስደት ብቻ ሁሉም ለበጎ ነው በሠላም ለሀገራችን ያብቃን
ዋዉ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
It was a good time alexye tnx for having me 🙏🤍🤍
ሀገሬ ጎጃም😍😍😍🦋❤️አቤት ውበት
Yemchachu...👌 Ethiopiayey lejochsh hulu endihe yedestu 🙏💚💛❤️
ቃል ጌታ ወደ ቤቱ ይመልስህ ወንድሜ ይህ ሁሉ አላፊ ጠፊ ነዉ እኔ ባህርዳርን ለማየት ነዉ የገባሁት ነገር ግን ስትዘፍን አሳዘንህኝ ለጌታ በዘመርህበት ለሴት
ባለሂጃቦ💗💗💗💗💗💗እርጋታዋ ደስሲል በዛላይ ዉብ ይመቻችሁ
I am coming home next week. I was not sure where to go with my kids. Thanks to you, you gave me 💡
በጣም ደስ ትላላችሁ ደስ የሚል ስብስብ ነው🥰🥰🥰🥰🥰
ለምለሞ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ ባህርዳሬ ❤️
what a cinmatic vlog,editing,shot technic keep going alexo🏝🏖
አገሬ ሰላምሽ ይብዛ እድህ ሲሱቁነው ልጆችሽ የሚያምሩት
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
የኛዋ መድና ባሀር ዳር 💛
የምትገርም ሀገር ውብ ባህርዳር ❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ💙
ደስ የሚል ስብስብ ነው።አብሶ የይስማአከን ዴርቶጋዳ፥ዮራቶራድ፥ዣንቶራዥ፥ዮቶድ፥ራሀማቶራን ማንበባችሁ ካነበባችሁ በኋላም ወደ ጣና መምጣታችሁ ያበደ የተመስጦ ጊዜ ና ሽርሽራችሁ እንዲያምር ያደርግላችኋል።
``ወገቧን ሸብ አርጋ በዓባይ መቀነት፣
ውቢቱ ባህር ዳር የጣና ገነት።''
መቸም አንዳችሁ ጣና ዳር በተመስጦ ግጥም ፅፋችኋል😁ጣና የእውቀት ዓባት ነው።የጣናን ውሃን የጠጡ ብዙዎች ጥበብን ታድለዋል።ቅዱስ ያሬድ የዜማ አባት፥አቤ ጉበኛ ደራሲው፥ ሊቁ ተዋነይ የደመናው ንጉስ ...በኢትዮጵያ ዳጋ እስጢፋኖስን ያክል የስነ ፅሑፍ ታሪክ ያለው ይኖር ይሆን?አይመስለኝም ።
ሌሎች አርቲስቶችም ወደ ጎጃም ባህር ዳር ለሽርሽር ተመስጦ ቢመርጡ እላለሁ አመሠግናለሁ ።
ዋው ደስ ይላል እናመሰግናል አሊክሳ
I love love your work Alexander. I admire your consistency with quality and presentation. Learning a lot!
woጣናዬን እኔም ፈታብዬባታለሁ በሀርዳር እኮ ውብነች በጣምደሰብሎኛል thenkyou Alxse
ዋዉ እዲሕ እያደረጋችሁ ሀገራችንን አሳዩን ስታምሩ አይለያችሁ
ደስ የሚል ሽር ሽር ቀጣይ ይለቀቅልን
I'm very happy and inspired to travel. Thank you 😌🎖
ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል ሲባል አንድና ሁለት የለውም ፤ ደጋግመህ የምትናገረውን ነገር በህይወትህ ሲገለጥ ታየዋለህ ። ምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብትሆን ከአፍህ የሚወጣው መልካም ነገር መሆኑን እርግጠኛ ሁን ።
🔥M2E🔥👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሀናነኝ ከካናዳ ሀገሬን ስላያችውልኝ ደስብሎኛል እኔም ሀገሬ ለመግባት ጓጉቻለው ውዶች
wawa ejig batam dasi yamil bota naw dasi setilu❤❤❤❤❤❤❤❤
🌹⏱️የሠውልጅ መሽቶ በነጋቁጥር ከእድሜውይቀንሣል🌹🌹እኛም ወደሞትእንገሠግሣለን🌹🌹ሞትም ወደኛ ይገሠግሣል🌹🌹መቸእደምንገናኝ አናውቅም🌹🌹መቸእደምንሞትአናውቅም🌹🌹የትእንደምንሞትአናውቅም🌹🌹እንደትእንደምንሞትአናውቅም🌹🌹ብቻየማይቀረው ጉዞችን ፊትለፊታችን እየመጣነው🌹🌹ግንእኛ ተዘናግተናል🌹🌹እናለዚች አጭር ጊዜአችንለምን ወደኽይር አንሽቀዳደም🌹🌹የሠውደሥታ የሚያሥደሥታችሁ 🌹🌹ፕሮፋይሌን በመጫንጎራ በሉ🌹🌹
Ablexs ye groupu dimiket beterefe betam tamiralachhu
ዋው ልዩ ነው በእውነት ክበሩልን ሀገራን አሳያችሁኝ
ደስ ስትሉ ይልመድባችሁ ጉዞ ወደ ባህርዳር❤
እናመሰግናለን ግን የኩርፍልቱ ኢሪዞርት የሆቴል ዋጋ በቀን ብትነግሩን በዶላር ነው በቡር?
Temrtachu betam des yelal aref shersher yehunlachu 😍😋✌️
💚 አንደኛ ኮማች ነኝ ዋውው ደስ ስትሉ ያበደ ነው ውቧ ባህር ዳር ስወዳት የባህር ዳር ልጆች አላችሁ💋💋👈💚ቦርጭ ወይም ክብደት መቀነስ የምትፈልጉ ጎራ በሉ አዲስ ቪዲዮ ለቂቃለው ሽንቅጥ ማለት ከፈለጋችሁ እየገባችሁ እዩት 💚💚👈
ሁሉችሁም በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ
ደሰ ትላላችሁ እንጠብቃለን
wow alexo andegna 💚💛❤️
ጎጅማ ሳልቃሺ የምትናፍቀኝ ሀገር♥♥♥
Wow alexo
Gn ablex yleybgnal miyaznanagn sewu binor esu nw tx ablex👌
በጌታ ፍቃድ ከአራት ወር በኃላ አይሽለሁ የኔ ዉብ ባህር ዳር
አሌክሶዬ በጣም ነው የምወድክ💖💜
ቀረፃው(ጉብኝታችሁ) የባለፈው አመት ነው ቢሆንም ግን ደስ ትላላችሁ 🙌
አብሌክስን ስወደው ከምር 1ኛ -ኢትዮጵያዊ 😍😍😍😍
በሳቅ በደስታ እኔ ዘናልኩ እናተጋ😍😍😍😍
Wel come to our bahir dar 🙏
Ale teleyaleka 😍😍😍😍😍😍
Alex well come ግን ይቺ ስብስብ ለሽርሽር ብቻ አይመሰለኝም በ fegegta react production የሆነ ስራ እጠብቃለው ከዚህ ስብስብ።
ነቢል ኑር ቢኖር ጨዋታው😳😳😳❤❤👌👌👌 ሊሆን ነበር
ያበደነው ዋው🤭🤭🤭🤭🤭
Respect for alex
ዋዉ ስታምሩ
kal kin demtsu ya minilk sezfen wow 💚💛❤
ባሕር ዳርዬ 🥰🥰🥰
ባለሂጃቧ❤
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋
Wawww enedat yamirale
Waw betam des yilal😍
መጣም ደስይላል እኔም በሰላም ወደአገሬ ያብቃኝ አገሬን እጎበኛለሁ ውቢቷ አገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💕💕💕💕💕
ቀጣይ ወሎ ገራገሩን ጎብኙ ወሎ የፍቅር አገር ነው💖💖💖💚💛❤💕💕💕
የአብሌክስ ሳክስ 3:01 ላይ ይጀምራል አብሌክስ ና ሮባን 2014 መስከረም ላይ ጢስ አባይ ተገናኝተን ነበር የሚላት ነገር አትነፍም bro
ቀጣይ ወሎ።ጎብኙ😜
በራሳቸው ወጪ መስሎሽ ነው ኩሪፍቱ ጋብዟቸው ነው
አቤትእምየአገሬ ውብእኮነሽ
Wow ..What amazing moment
WOW TLEYALACHU
ይገርማል በምናብ ወሰዳቹኝ
ሲትአምሮ❤❤❤
ቃልዬ Bexame nwe yemewedeke
ደስ ትላላችሁ ውቦች
Wow👏😍
ዋዉዉዉዉዉዉዉ
Tnx to your sponsors, they make u happy, I also can be glad when something costs me nothing 😄😄😄😅
wow be bahirdar des tlalachu selamachu ybza
Betam betam tamralachu beliyunet west andenet malet yehanen new wedachuhalew wegenocha ethiopia lezelalem tenur
Wawwww betam tamralachew eshe ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዋው
💚💛❤waw my B D betame nw metamerute
Respect.... man... try to add subtitle.....yimchachu
🔥🔥🔥🔥 kal 🥰🥰😘😘
Wow des sel betam
Good Job
ስምራ 😍😍😍😍😍😍😍)😍😍
Wow betam tamralachihu yimechachihu
part 2 .yilekekln 🤩
አይ ሀገሬ ባህርዳር መቸ ይሆን መንገናገኝ
ተዝናንታችሁ አዝናናችሁን ይመቻችሁ አቦ።
አሌክሦ ግን የሆነ ሽርሽር እንደምትጋብዘኝ በተሥፋ ነው።
እንኩዋ ደና መጣችሁ ውዶች
Tireka xelaw wow
✊🏾✊🏾✊🏾
ስወዳችሁ👍👌
አገራጅን ጎጃም ወዛችን አባይ ጎጃም ሀገሬ ባህር ዳር
Well come alexo benagegnachihu des yilen nbr
Perfect
😊😊😊😊😊
ወላሒ ግን አማራኮ ውብናት እምየ ባህርዳር የጀግኖች መገኛ🇪🇹
Uff kal betam new des yemetelw
Amazing shot
ካሜራ ማን ግን ዋው ነው👌💃