አንቺን ካላገባሁ እሞታለሁ ብሎ ሰልሞ ያገባኝ ባሌ ልክ ስወልድ/Dirbnesh Tessma1000007281491

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • This video is about a woman who was working in Arab countries to save the lives of her families living in poverty in Ethiopia. She is working in Babul keyir Charity now. Enjoy the video
    #Drbnesh#የእናት_መንገድ#HawletEndale/
    አንቺን ካላገባሁ እሞታለሁ ብሎ ሰልሞ ያገባኝ ባሌ ልክ ስወልድ...."መሸነፋ ያለባት ሴት ናት ተሸነፊ" #Drbnesh#የእናት_መንገድ#HawletEndale
    Hawlet tube
    visit our social media pages via
    / maeza.endale
    t.me/hawletnes...
    for more information contact us on
    +251933128518 (for Telegram messages only!)
    በፕሮግራማችን ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ እና የግል ጥያቄ ላላችሁ
    +251933128518 (for Telegram messages only!)
    #Ethiopian_stories #Ethiopian_charity

Комментарии • 101

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 2 года назад +7

    አላህ አክበር አላህ አክበር ማሻአላህ እዴት አላህ ይወድሻል መጨረሻሽ አላህ ያሳምርልሽ ጥናትሽ አላህ እነሱነም ወደብርሀን አስገባሻቸወ ኸይር ጀዛሽን አላህ ይክፈልልሽ

  • @user-pv1km9nc4t
    @user-pv1km9nc4t 2 года назад +1

    አለሁ አክበር እስልምነ ከምንም በለይ ነው

  • @sadatube9234
    @sadatube9234 2 года назад +3

    የጀአፍር እናት እና የአሁኖ እናት በጣም ጀግና ናቸዉ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቸዉ

  • @user-sq6lt5ve1h
    @user-sq6lt5ve1h 2 года назад +6

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ትልቅ ትምህርት አግኝተናል

  • @hdhdhdndhdhd9336
    @hdhdhdndhdhd9336 2 года назад +3

    ማሻእሏህ ስንት እናቾች አለለ አላህ ያቆይሽ።

  • @hasnitubetube6515
    @hasnitubetube6515 2 года назад +2

    ስብሀነላህ የሳሀቦች ጀግንነት ባወቁ ኢስላምን ባነኩ
    አላህ ይጨምርልሽ ማሻ አላህ ሁቢ

  • @user-ij5to3lt3v
    @user-ij5to3lt3v 2 года назад +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ. ማሻአላህ. ጀግና ሴት ናት. ወላሂ. ልጅሽም አላህ. አፊያዋን. ይመልስላት. ያረብ. ያረብ.

  • @SofiaTube04
    @SofiaTube04 2 года назад +1

    Mash Allah yemigerm tenekra enatoch teru temehert new yesetechen

  • @hayatahmde3570
    @hayatahmde3570 2 года назад +1

    ማሻአ አላህ ጀግና እናት ነች በዚሁ ቀጥይበት አስተማሩ ትምህርት ነው

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 2 года назад +3

    አውለትይ ሳላደቅሽ አላልፍ አላህ በሄድሽበት ይጠብቅሽ

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 2 года назад +1

    ሱባአነላ በጣም ጠካራ ልጅ ናት አላህ ይጭምርልሽ

  • @foziyadilala3051
    @foziyadilala3051 2 года назад

    ማሻ፡አላህ፡እናት፡ነሽ

  • @mekyanurdenyfi.947
    @mekyanurdenyfi.947 2 года назад

    ማሻአላህ ጀግና እናት ሱብሀነ አላህ

  • @AhmedHabesha
    @AhmedHabesha 2 года назад +1

    በረቺ እህቴ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 2 года назад +2

    ማሻ አላህ ልጂሽንም አላህ አፍያ ያድርግልሽ

  • @muzeyn2528
    @muzeyn2528 2 года назад

    ማሻ አላህ ጣካራ ናሽ

  • @user-kz1tg5nq9e
    @user-kz1tg5nq9e 2 года назад +1

    ማሻላህ ጀግና ሴት ነሽ ማሻላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @kemeryaabdela8931
    @kemeryaabdela8931 2 года назад +1

    ማሻአላ ተባረከላ

  • @user-oh7ug7kk5i
    @user-oh7ug7kk5i 2 года назад +2

    ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥይበት

  • @user-se7zo4wd5d
    @user-se7zo4wd5d 2 года назад +1

    ጀግና ብዬሻለሁ በዲዋ ጠንካራ ሴት

  • @rahmaada8591
    @rahmaada8591 2 года назад +1

    ማአሻአላህ ማአሻአላህ

  • @galaxyyppp287
    @galaxyyppp287 2 года назад +1

    ማሻአሎህ ጀግናናት ናቹህ አሎህ ይጭመረላቹህ

  • @sherifhassenmuzeyin9734
    @sherifhassenmuzeyin9734 2 года назад

    Goboze allah yichamirlish

  • @user-zm1pu3th2i
    @user-zm1pu3th2i 2 года назад +1

    ማሻኣለ ወላሂ ኣሪፊ ሚኪሪ ታጋሺነ ጎቦዚ እነቲ ኣላሀዪጫሚሪሊሺ እዳቺ ሳቢረኛየዲሪገኚ ያራቢ

  • @nurethassen9696
    @nurethassen9696 2 года назад

    Masheallhe, des yelal
    Enatoche bizu hestori alchew
    Qetlubet

  • @rawdajemal8358
    @rawdajemal8358 2 года назад

    Wow! MashaAllah may Allah Subhanahu watalla increase your Iman and bless your children. Ameen

  • @halimatube7942
    @halimatube7942 2 года назад

    ማሻ አላህ ነሽ ብዙ ትምህርት ወሰድኩ

  • @ayeleshtamasgnyoutube6580
    @ayeleshtamasgnyoutube6580 2 года назад

    እም ወላቃነው ላቺ እሥለም የሆነው

  • @mariammariam6165
    @mariammariam6165 2 года назад +2

    ማሸአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ

  • @abunurhan7656
    @abunurhan7656 2 года назад

    Mashallah allahu akbar allah yibarkesh 🙏🙏🙏❤

  • @rahmaada8591
    @rahmaada8591 2 года назад +1

    ጀግና ሴት

  • @fatiaf9778
    @fatiaf9778 2 года назад +1

    ጀግና ሴት ነሽ

  • @midiya9015
    @midiya9015 2 года назад

    ሱብሃን አላህ ማሻ አላህ
    ሀያቲ

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 2 года назад +3

    ወላሂ ጀግና ብዬሻለሁ የእኔ እናት እንኳንም ሠበብ ሆንሻቸዉ ሱመ አልሀምዱሊላህ አለ ዲነል ኢስላም 💪💪💪💪👌👌👌👌

  • @sadatube9234
    @sadatube9234 2 года назад +1

    ወአሊኩም ሠላም ወረህመቱላህ ወበርካቱ ሡባሀን አላህ

  • @meh.3461
    @meh.3461 2 года назад

    የኔ ጀግና አላህ ይጨምርልሽ የኔ ውድ

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h 2 года назад +1

    እንዴው
    ጥሎብኝ
    ካፊሩችን አልቀርባቸውም
    እንኳን ላገባው መርዝ ስለሆኑ

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 2 года назад

    ጠንካራ ማሻ አላህ

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 2 года назад +1

    ማሻ አላህ

  • @user-oh7ug7kk5i
    @user-oh7ug7kk5i 2 года назад +1

    የአላህ

  • @sofilomi1001
    @sofilomi1001 2 года назад +1

    hawliye berchiln!!

  • @user-vm3oc1cu5i
    @user-vm3oc1cu5i 2 года назад +1

    ወይይይይይ ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @Abdallaaya500
    @Abdallaaya500 2 года назад +1

    Mashallh

  • @AaAa-mo3fx
    @AaAa-mo3fx 2 года назад +1

    ማሻአ አላህ

  • @user-ns1lg9um1d
    @user-ns1lg9um1d 2 года назад

    ማሻ አሏህ

  • @hanifaris9674
    @hanifaris9674 2 года назад

    mashallh dess xemill mekerr shukern

  • @user-hh6ll8ln9z
    @user-hh6ll8ln9z 2 года назад

    የሚገርም ነው ብልህ ሴት ናት

  • @saniaawel8912
    @saniaawel8912 2 года назад +2

    ማሻአላህ የሴት ጀግና ነሽ ልጅሽን አላህ አፍያዋን ይመልስልሽ አንሻአላህ።

  • @wormkonjo6654
    @wormkonjo6654 2 года назад +1

    ሱብሀናላህ።አልሀምዱሊላ።አላሁክበር።አላሁክበር፡

  • @user-pe7hj2fy8j
    @user-pe7hj2fy8j 2 года назад

    መሸአላህ

  • @user-fi5ll1zc1i
    @user-fi5ll1zc1i 2 года назад +1

    አህለን ሀዉለት

  • @rahmaomar5031
    @rahmaomar5031 2 года назад +1

    ማሻአላህ

  • @mdkamal9272
    @mdkamal9272 2 года назад

    masallah Allah yachmerlish

  • @arnoldgunda3645
    @arnoldgunda3645 2 года назад

    👍👍👍100%

  • @rahmaomar5031
    @rahmaomar5031 2 года назад +1

    👍👍👍👍👍

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 2 года назад

    እሱም አላመነበትም 2 ልጅ እስከሚወልድ

  • @nurethassen9696
    @nurethassen9696 2 года назад

    100👍

  • @user-ro9ri3mc1q
    @user-ro9ri3mc1q 2 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Aliuwrebabo
    @Aliuwrebabo 2 года назад

    ካፊር ያገቡ ብዙ ሴት አቃለሁ

  • @fatamaalae8812
    @fatamaalae8812 2 года назад +1

    🌻🌻🌻🌻👍👍🌻🌻👍🌻👍🌻

  • @user-yw5uo5mo7y
    @user-yw5uo5mo7y 2 года назад

    ክክክክክክክክክ ጉራጌ በእምነቱ ልፍስፍስ ነው

  • @user-mx8nk1zd8e
    @user-mx8nk1zd8e 2 года назад

    👍👍👍👍💐💐

  • @user-up4bo9nu9b
    @user-up4bo9nu9b 2 года назад

    👍👍👍💜

  • @sadatube9234
    @sadatube9234 2 года назад

    ሸር ላይክ ሠብሥክራይብ አድረጉ

  • @yehudazewdie8988
    @yehudazewdie8988 2 года назад

    I am not believe what you said about muslims and Christians sorry for your utube

  • @nejamohammed9021
    @nejamohammed9021 2 года назад

    ማሻአላህ