ድርቦሽ እና የድርቦሽ ቴክኒኮች (ሜሮድያ ቲዩብ) How to learn kirar

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 54

  • @Gelawdewes
    @Gelawdewes 3 месяца назад +11

    መምህር ኑርልን ብዙ የዩቱዪብ መምህራን አይቻለሁ ያንተ የትምህርት አሰጣጥ በጣም ቆንጆ ነው ብሩክ ሁን ከመ ለሮን ነህ

  • @BehiranSeboka
    @BehiranSeboka Месяц назад +2

    Kalehiwotin yasemaliin mamihir.

  • @GetchoTeka
    @GetchoTeka 3 месяца назад +7

    ቃለ ህይዎት ያስማልን:: እዚህ ደረጃ ለመድረስ እንጅማሪ ብዙ ልምምድ ማድረግ ይፈልጋል:: ለዚህም ከዚህ በፊት የሰራሃቸውን የድርደራ መለማመጃዎችን መስራት ተገቢ ነው ብየ አምናለሁ:: ይሄ ትምህርት ግን በጣም ወሳኝ ስራ ነው: እናመሰግናለን!!!

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  2 месяца назад +2

      አሜን። ለአንተም ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌቾ ጥሩ እይታ ነው።

  • @getshadugna4754
    @getshadugna4754 3 месяца назад +5

    በርታልን እኔም ጥሩ ለውጥ እያመጣሁ ነው መምህር።

  • @loveisone4240
    @loveisone4240 8 дней назад +1

    Waww eza mezmur ba mulue zemerka asmiana bjeka

  • @natanim1221
    @natanim1221 23 дня назад +2

    Kalehiywey yasemalin gin ye entro aserar ana bridgun aserar biyasayun bexam mirx new

  • @destawabate6435
    @destawabate6435 Месяц назад +2

    Thankyou brother 🙏 🙏 🙏

  • @bezalemalehegn3932
    @bezalemalehegn3932 Месяц назад +2

    Dink sira new berta.........

  • @amarekassa5806
    @amarekassa5806 3 месяца назад +7

    እጅግ በጣም ልዩ ችሎታ አለህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በቴሌግራም አድራሻህን እንዴት ማግኘት ይቻላል ።

  • @ሀብታሙታምሩ
    @ሀብታሙታምሩ 3 месяца назад +2

    ንድፈ ሀሳብ ብቻ ሳይሆን ልምድም ያመጣዉ ብስለት የተሞላበት አተናተን! ፀጋዉን አሁንም እብዝቶ ይስጥህ ወንድማችን!

  • @asalfiwolire
    @asalfiwolire 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር በእውነት በጣም ለውጥ አግኝቸዋለሁ ጸጋውን ያብዛልን በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @asalfiwolire
      @asalfiwolire 3 месяца назад

      ይቅርታ ግን አንድ ጥያቄ አሁን ብያንስ በቁጥር ብያንስ 10 መዝሙሮች ለይ መጫወት እችለለው ከትዝታ ቅኝት ውጭ አንድም ሌለ ቅኝት ሞክሬ አለቅም እንዴት ትመክራለህ?

  • @kucher1336
    @kucher1336 3 месяца назад +2

    በርታልን 🙏

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 7 дней назад +1

    ያስቸገረኝ ይሄ አይደል እስኪ ቀላል መንገድ ንገረኝ ድርብ እቢ አለኝ

  • @loveisone4240
    @loveisone4240 8 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @Girmsh-go4ml
    @Girmsh-go4ml 3 месяца назад +2

    egziabher kedme ketena gar bebetu yakoyln bewnet

  • @AshuHadush-np7sh
    @AshuHadush-np7sh 3 месяца назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ። ኣገልግሎትህ ኣይለይብን ።❤❤❤

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 7 дней назад +1

    አድናቂህ ነኝ መምህር❤

  • @beyenealemayhu7376
    @beyenealemayhu7376 29 дней назад +1

    ዛሬ ነዉ ትምህርት ያስተማርከዉ

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  29 дней назад +1

      መልካም ወንድሜ እስኪ ወደ ኋላ ያሉ ቪዲዮዎችን እንደየ ቅደምተከተላቸው በደንብ እያቸው ሁሉም ጥሩና አስተማሪ ቪዲዮዎች ናቸው።

  • @YohannesMenberu-q6v
    @YohannesMenberu-q6v 2 месяца назад +2

    የድርብ ቴክኒኮቹን በደንብ አሳየን

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  2 месяца назад

      እሺ ይሄ በቂ ካልሆነ ከዚህ በተሻለ መልኩ የሚያስረዳ ሌላ ቪዲዮ ለመስራት እሞክራለሁ ወንድሜ።

  • @loveisone4240
    @loveisone4240 7 дней назад +1

    Qinit ba ngerena abzi hji entay aynet qinit u zelo

  • @Melaku-v3z
    @Melaku-v3z 2 месяца назад +2

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን! ግን የድርቦሽ,የመሸጋገሪያ,የማሳመሪያ ቴክኒኮችን ሲሰሩ ከነ ቁጥሩ ቢያስቀምጡ እስክሪን ላይ በጣም ለመለማመድ ቀላል ነው።

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  2 месяца назад

      ቁጥር ብዙዎችን በራሳቸው ምንም ነገር ፈጥረው እንዳይሰሩ ጥገኛ እያደረጋቸው ሲቸገሩ ስላየኋቸው በቁጥር አላስቀምጠውም።
      ነገርግን ወንድሜ አንተ ካመንክበት እና ከፈለከው ለብቻህ በቴሌግራም እልክልሃለሁ።

    • @Melaku-v3z
      @Melaku-v3z 2 месяца назад +1

      እሺ መምህር ችግር የለውም አዎ በእርግጥ እውነትዎን ነው።አመሰግናለሁ ቴሌግራም በምን ላገኝዎት እችላለሁ?

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  2 месяца назад

      @@Melaku-v3z 0913231755

  • @goytomtesfay5679
    @goytomtesfay5679 Месяц назад +1

    selam,,Goitom negn ke mekelle,kirar melmed efeligalew,,ena lejemariwoch bekelalu endinilemdew ke kutir 1 eske mecheresha bitiliklin❤❤❤❤

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  Месяц назад

      መልካም ወንድሜ ጎይቶም
      ሜሮድያ ቲዩብ ግባና ሙሉ ቪዲዮዎች አሉ ከመጀመሪያው የጣት ማፍታቻ ጀምሮ ስለ ሁሉም የክራር ትምህርት ሰፊ ፅንሰ ሃሣብ ያላቸው የተለያዩ ቪዲዮዎች አሉ እነሱን ተከታተል እና ሌላ ጥያቄ ካለህ ፃፍልኝ።

  • @EfremBatire
    @EfremBatire 22 дня назад +1

    ስልክ ቁጡሩን እባካቹ አስቀመጡት እባካቹት

  • @mitikutekle3642
    @mitikutekle3642 3 месяца назад +5

    እንዴት ነው የድርብርቦችን አመታት መምታት ወይም መጫወት የምችለው? መምህር አመሰግናለሁ

  • @AndualmeJoba-tr5nn
    @AndualmeJoba-tr5nn Месяц назад +1

    አንድ እንትሮን ለብዙ መዝሙሮች ልንጠቀም እንችላለን በሰፊው ቢታሳየን መምህራችን እባክህ

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  Месяц назад

      በማይረብሽ መልኩ ከተስማማልህ በደንብ ይቻላል ወንድሜ።
      ምክንያቱም በጣም ብዙ መዝሙሮችን ታጠናለህ ግን ሁሉንም መዝሙሮች ታውቃለህ ማለት አይደለም እና በተለይ ዘማርያንን ስታጅብ በተመሳሳይ ቅኝት የሚጠጋውን ኢንትሮ መጠቀም ትችላለህ።

  • @DanielASCHALO
    @DanielASCHALO 2 месяца назад +2

    Kuturn ke layii bitaregilin

  • @samizfanuel
    @samizfanuel 2 месяца назад +2

    intro(መግቢያ)ይሔን ጠለቅ ባለ መንገድ ብታብራራልን ወይም ትምህርት ብትሰጠን

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  2 месяца назад +2

      @@samizfanuel መልካም ወንድሜ የብዙ ሰው ሃሳብ የሚሆን ከሆነ በቅርቡ ሰፊ ሃሳብ ይዤላችሁ እቀርባለሁ።

  • @DanielASCHALO
    @DanielASCHALO 2 месяца назад +2

    ቁጥር ከላ ብውን ጡሩ ነው ወድም ቤሩት

  • @melesechabat
    @melesechabat Месяц назад +1

    መምህር እኔ ጀማሪ ነኝ ክራር አለኝ አና የቴሌግራም ቻናል ካለህ አመሰግናለሁ ።

  • @loveisone4240
    @loveisone4240 7 дней назад +1

    D E G A B endzi tkikil new qnitu

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  7 дней назад

      መነሻ ድምፅህ D ከሆነ በበገና ሰላምታ የሚባለው ወይም ትዝታ 5th ነው የሚባለው ወንድሜ።
      G መነሻ ካደረክ ደግሞ ትዝታ ሜጀርን ታገኛለህ።

    • @loveisone4240
      @loveisone4240 7 дней назад

      @girmabirhanukirarandbegena1339 የምትጠቀመውን ዜማ እዚህ ልትጽፍልኝ ትችላለህ

    • @loveisone4240
      @loveisone4240 7 дней назад +1

      Sorry ምክንያቱም ብዙ አማርኛ ስለማልናገር።

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  7 дней назад +1

      @@loveisone4240 እስኪ ከቻልክ ደውልልኝ እና እናውራ በተሻለ እንድረዳህና ጥያቄህን እንድመልስልህ ወንድሜ?
      0913231755

  • @birhanuamsalu6466
    @birhanuamsalu6466 Месяц назад +1

    ቃል የለኝም ላንተ እውቀት ያንተ መጀር ንገረኝ እስኪ ከቱን ላይ ያንተ ትራንስፖስህን ምሳሌ "C(F->C)የቱ ነው። ይቅርታ

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  Месяц назад

      እንደየ መዝሙሮች አይነት ቢለያይም ብዙ ጊዜ ትዝታ ሜጀር ላይ G and G#.