🛑ብሩክ ከሀገር ወጣ❤️ መለያየቱ ቁርጥ ሆነ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • 🛑ብሩክ ከሀገር ወጣ❤️ መለያየቱ ቁርጥ ሆነ #ethiopianentertainmen# @amnengrace @abgrace @rutagrace-r @haymitube Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ@abtube7318#Ethiopia ab tube አብርሽ ቱዪብ,donky tube,hachalu music,ebs tv ቅዳሜ ከሰአት,fana tv,ethiopian movie 2024,ethiopian music,ethio,አማ,ፕራ,abbay tv,marsil tv worldwide,yeneta tube,zehabesha official,abel birhanu,donkey tube,seifu on ebs,seifu on ebs 2,ebs,miko mikee,abiy ahmed,kana television,ebc,fana television,ethiopia,kingdom sound,jps tv,melkam wetat,arts tv world,bereket tesfaye,feta daily,hope entertainment,abdu kiar,maraki weg,ethiopian love song,#habeshatiktokvideos
    Dani Royal
    haymi tube
    Eyobel tube
    Rutaye and Ab fans
    Bini Tube
    Nahi Tube
    HASSEN TUBE
    adi dancer
    Efrem_Tube
    Ferenju Tube
    Biruk Tube 14h ten
    Helu Tube
    MEDANE TUBE
    Zenu show Her
    Marke Tube
    Biruk Tube
    Helu Tube
    MEDANE TUBE
    fire grace familly
    Zenu show
    Marke Tube

Комментарии • 210

  • @sabaabrah6385
    @sabaabrah6385 5 дней назад +7

    ወንድሜ በትክክል ብለሐል ብሩክ በጣም ለዉሳኔ ፈጠነ እኔ እደሚመስለኝ ሐይሚ በእርግጠኛነት ሌላ ወንድ አፍቅራ አይደለም ሌላ የተደበቀ ሚስጥር ያለ ይመስለኛል ሐሰን የሆነ ወንድ አይቶ ሊሆን ይችላል ዘመድም ሊሆን ይችላል ሐሰን ሳያጣራ የዘበራረቀ ይመስለኚል በጣም በጣም ነዉ ሐይሚ ያሳዘነችን ብሩክ ነገሮች ከብዶት ሊሆን ይችላል ቶሎ የወሰነዉ እግዚአብሔር ያገናኝዉን ማንም አይለየዉም ይገናኛሉ

  • @ጨረቃወችHB
    @ጨረቃወችHB 6 дней назад +20

    ልጅቷን የሚአስፈራራት ሰው ያለ ይመስለኛል ባልፈውም ሴቶች ከሱ እራቂ አንደምሏት ተናግራለች ባልፈው በሰሩት ቪዲዮም ሁሉም ነገር አንድ ቀን ይገባሃል ብለዋለች አንጅ ሀይሚ ሌላ ሰው አንኩአን በወጉ አታቅፈም አንኩአን ልታፈቅር ብቻ ይሁን ለበጎ ነው ይሄም ያልፋል የኔ አሳዛኝ ሀይሚየ 😥🙏

    • @AyshiHemid
      @AyshiHemid 6 дней назад +3

      እኔም ያሰብኩት እሱን ነው ከምታጨው እራቄው ተብላ ይሁናል ምክንያት አለኝ ብላለችኬ

  • @aishamanae4660
    @aishamanae4660 5 дней назад +5

    ማንም ባማንም መፍረድ ይከብዳል ፈራጅ እግዛብሄር ነው ብቻ ብሩኬ የኔ መልካም ወድም እመብርሀን ትከተልህ ያሰብከውን ሙሉ ታርግልህ 😢

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 5 дней назад +6

    እንደዉ ወንድሜ በምን ቃል ልግለፅህ ሁሉም አገላለፅህ ትክክል ነዉ እድሜ ይስጥህ

  • @HxJd-f9m
    @HxJd-f9m 6 дней назад +12

    አቤት ስታስረዳ ዋው ጎበዝ ነው ግን ሃይሚዬን የተረዳት የለም በጣም ነው እምታሳዝነኝ ቻው እኴን እኮ አላላትም ለፍቅር በፆዋትነት በክፈል ግድ ነው ግን እሱ ባጭሩ ቋጨው መታገስ ነበረበት

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 6 дней назад +10

    _የሴት ልጅ ፈተና ቡዙ ነው ሀይሚዬ የሚአሰፈራራት ስው እንዳለ ነው የምሰማኝ እኔ የብርኬ ሞግዳት ሳይሆን የሀይሚዬ መጨነቅ ነው የታየን ያለው እማዬ😢😢አንድ ስው እንዳሰድባት ለሀይሚ እኛ ኣናዉቅም የደረሰባት በተለይ ሰቶች አትሳደቡ በማሪያም😢_

    • @HulsinHulsin
      @HulsinHulsin 5 дней назад

      @@xoxo6891 ename tagadejanawe ialachewe mendenawe waye kabobo karelakeshe iahonanagare enaragawalanen tabela behonese gera iagabale laholatome fatare yeredachaw

  • @naimrizk6548
    @naimrizk6548 6 дней назад +6

    የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን ብላን ዝም አለን😭😭

  • @mekuriayeshi2305
    @mekuriayeshi2305 6 дней назад +7

    እዉነት ነዉ አታደርገዉም ያለዉን መጋፈጥ ሲገባ እሶስ ማን አላት መች ተረዳሀት ስደት መከራ ነዉ የሚደላህ እንዳይመስልህ

  • @FerhiwotTaddese
    @FerhiwotTaddese 6 дней назад +6

    በኋላእንዳይ ፀ ፅታችሑ ብላለች ሐይሚዬ አተቸኮልክ ብሩኬ

  • @ZahraZebura-v3y
    @ZahraZebura-v3y 5 дней назад +7

    የምር እነሱን መዉደዴን ጠላሁት በጣም ከፋኝ ጭቀቴን የምረሳዉ በናተ ነበር ካሁን ብሀላ ሁሉም በቃኝ ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ ስለነበረን ጊዜ አመሰግናለሁ ሀይሚየ ይህን ፈልገሽ እዳላረግሽዉ አቃለሁ ብሩኬ ቁጭ ብለህ ብሰማት ጥሩ ነበር ብቻ አላቅም እዉነት ከሆነ ለምን እሚዲያ ለምን አወጡት እሷን በሰዉ ማስጠላቱ ለምን አስፈለገ ብቻ ደህናሁኑ እወዳችሁ አለሁ ነገ የሚፈጠረዉን አይቸ ደግሞ ላልመጣ ለመጨረሻ ጊዜ እሄዳለሁ ዉሸት ነዉ እዳልል እነኤፋ እደዝህ አያስመስሉም ነበር😢😢😢😢💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @user-fj7mx1jz5l
    @user-fj7mx1jz5l 6 дней назад +11

    ጀግና አረደድህ ሁሌም ነዉ ምያኮረኝ❤❤❤❤❤

  • @SelamawitRobi
    @SelamawitRobi 6 дней назад +5

    በጣም ተባረክ ወንድሜ ትክክል ነህ ጥሎ መሄዱ ለምን አስፈለገ

  • @Retzgf
    @Retzgf 6 дней назад +6

    እፉፉፉፉፉፉ ሀይሜየ ኣዩዘሽ 😢😢😢😢😢

  • @KebuHirko
    @KebuHirko 6 дней назад +5

    ትክክል መሸሽ ለምን አስፈለገ
    ሃይሚ ሊረዳት አልቻለም 😥😥😥

  • @Mo-mina1
    @Mo-mina1 6 дней назад +7

    ዉደሜ ትክክልነህ ልጀቱን ማንምአልተረዳትም😢😢😢😢😢

  • @yeromneshabebe1319
    @yeromneshabebe1319 6 дней назад +6

    ዉድሜ ትክክልነህ ሀይሚን ምንም አልተረዳትም 😭😭😭😭😭😭

  • @abetubeኣቤዩቱብ
    @abetubeኣቤዩቱብ 5 дней назад +8

    የወስጤ ነው የተናገርከው ወንድሜ ሰጀመር ባስፖርት የት ኣለ በነጭ ወረቀት ከሃገር ይወጣል እንዴ ሀይሚየ❤😢

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ

    ቡራ የሚሄድበት ጉዳይ ካለ ጡሩ ካልሆነ ሀይሚን ሳያስጨርሳት መሄዱ ጡሩ አይመስለኝም❤❤❤❤

  • @Serena-gm9pq
    @Serena-gm9pq 6 дней назад +4

    ዎንድሜ ተባረክ ሃይምዬ አይዞሺ ማንም አልተርዳም

  • @fitalewnetu5000
    @fitalewnetu5000 6 дней назад +7

    በትክክል😢😢ሀይሚዬ በርቻ

  • @araguaragu1859
    @araguaragu1859 6 дней назад +9

    ሀይሚዬ የኔ ቆጆ ምን እያሰበች ይሆን

    • @AyshiHemid
      @AyshiHemid 6 дней назад

      ሰው ትሁን ይሁን አይይይ😢

  • @Mo-mina1
    @Mo-mina1 6 дней назад +9

    ልጅትኩ ትዉደዋለች እሱ አልተረዳትም ሲጀመር😢😢😢😢😢

  • @Samerah2024
    @Samerah2024 6 дней назад +7

    ቡሩኬ ከዝ በፈት በሴት ቶጎድቶዋል ለዛ ነው ቶሎ የተጎዳው ግን ደሞ ሀይሚ መስሪዳት ነበሪባት ሀይሚየ የኔ ቆንጆ ለማንኛውም ፈጣሪ ይጠብቃቹህ😢😢😢😢😢

  • @BDr-e5b
    @BDr-e5b 6 дней назад +3

    እግዚሀቤሔር ይባርክህ በጣም ጥሩ አስተያየት ነዉ

  • @MerryKerros
    @MerryKerros 6 дней назад +11

    ምክንያቱማ ምክንያት እየፈለገ ነበር ማለት ነው ኣታወቅም የራሱ ሴራም ይሆናል ኣስቦ የቆየ ነገር ነው ወንድሜ

  • @madinaali1147
    @madinaali1147 6 дней назад +7

    በስስት የምታየው ልጂ ልትጎዳው አትቺልም ሀይሚን እናውቃታለን ምን እዲሆነቺ ማጣራት ነበረበት

  • @PorteYe
    @PorteYe 5 дней назад +2

    እፉፉፉፉፉፉ ሁሚይዬ አይዘሽ ቡሩክ ለይአት ፊርዱ ሃይሚይ ዬቡሩክ አይንን ማያት አልፈልጉምነወ የለቺ😢😢😢😢😢😢😢

    • @aboaboo8875
      @aboaboo8875 5 дней назад

      @@PorteYe ያሳዝ ናል

  • @CheemaCheema-qw7ml
    @CheemaCheema-qw7ml 6 дней назад +7

    እኔ ዱዋም ሀይሚ ለብሩክ ብላ ነው የሚመስለኝ ለሱ እየተከላከለ ስለት መስዋዕት እየከፈለችለት ነው ይመስለኝ

  • @እየሩስቱዩብ-b3
    @እየሩስቱዩብ-b3 6 дней назад +3

    😭💔💔💔💔💔
    እግዚአብሔር ስፈቅድ
    ነው ሁሉምነገር የሚሆነው
    ብሏል💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @TigistEyasu-el7eh
    @TigistEyasu-el7eh 6 дней назад +13

    ትከከል ነከ ቡረከ መገፈጥ አልችለም ሀይሚዪ የኘ ጀግነ🙏🙏🙏🙏

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 5 дней назад +1

    በትክክል ወንድሚ❤❤❤❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 6 дней назад +7

    ሀይሚዬ የኔጀግና😢🙌

  • @Masi-p2u
    @Masi-p2u 6 дней назад +3

    ትክክል ነህ ውንድማች😢😢😢😢

  • @SBh-g3b
    @SBh-g3b 5 дней назад +1

    ትክክክል❤❤❤

  • @HasnaHasna-m1v
    @HasnaHasna-m1v 5 дней назад +3

    እዉነት አንተ ጥሩ ሰዉ ነህ ምርጥ ትምህርት ነው 10:24

  • @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
    @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ 6 дней назад +4

    ማንም የተረዳትየለም እፍፍፍፍ💔💔💔😭😭😭

  • @DiribenegussieAdege
    @DiribenegussieAdege 6 дней назад +18

    የኔ ጀግና ሀይሚዬ አይዞሽ🙏💝🥺😭

    • @Almetshay
      @Almetshay 6 дней назад

      የእሷ ጦስ መሰለኝ ልጁን እናቱን ሳይቀር ሳይሰናበት ለመሄድ ያስነሳው ደግሞ አይዞሽ ለእሷ አያስፈልጋትም ለፕራንክም ቢሆን ስንቴ ነው በወንድ የምትፈትነው ምን ያርጋት ከዚህ በላይ ወዶ አክብሮ አብሯት አደለ ያለው እሱ በቃ ሚዲያ ላይ ድራማ አይፈልግም ለዛ ነው መሄድ የፈለገው

  • @fantofanto491
    @fantofanto491 6 дней назад +3

    ❤B❤H❤😭😭😭

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 5 дней назад +2

    የእውነት ሳላደንቅክ አላልፍም የልቤን ያሰብኩትን ነው የተናገርከው የተረዳክበት አንግል ዋው ብያለው ግን አሁንም ብሩኬ መሸሸን ለምን መረጥ ለምን መጋፈጥ ፈራ መሸሽ መፍቴ አይሆንም ሀይሚንም ማንም አልተረዳትም ሀይሚ መቼም መቼም ክብሩክ ውጪ ማንንም አታፈቅርም ብቻ የሀይሚ ያለችበት ያሳስበኛል 😢😢😢

  • @yitayishasmara5040
    @yitayishasmara5040 6 дней назад +5

    ውንድሜ እውነት ነው እኔም እንዳንት እያስብኩ ነው ማርያምን እስካውን ስውነቴ እየተቀንቀጠ ነው

  • @MdRana-n5l4m
    @MdRana-n5l4m 6 дней назад +2

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢HB😢😢😢😢

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 5 дней назад +1

    😢😢😢ያሰበነዉ😢ፈጣሪየፈቅደዉየሚሆነዉ😢

  • @user-fj7mx1jz5l
    @user-fj7mx1jz5l 6 дней назад +5

    አይለያዩም ማቼም መሄዱን እሷም አተቅም😭😭😭 መጨረሸዉን መያት ነበረበት😔😔😔

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 5 дней назад

    ያውም አንተ የምትደስበት አለ እያለችው❤❤❤❤

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev 6 дней назад +3

    በጣምከፍቶናልሚጣዬን፡አይቼነው፡የመጣሁት፡ሀይሚማንምአልተርዳትም፡በርግጠኝነትሚያሥፈራራት፡ሠው፡ቢኖርነውእንጂ፡በጭራሽ፡ከብሩክተለይታ፡መኖርአትችልም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢መታገሥነበርበት፡የገባችበት፡ወጥመድ፡አሣና፡አላህነውሚያቁት😢😢😢😢

  • @ፍጡማ-ሐ9ቀ
    @ፍጡማ-ሐ9ቀ 5 дней назад +2

    ❤❤❤❤ማነውእደኔልብየተሰበረው❤❤❤❤❤

  • @fiirioroomofiirioroomo5771
    @fiirioroomofiirioroomo5771 5 дней назад +1

    Uuuuuuuf 😭 😢 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @NurJahan-h9l6t
    @NurJahan-h9l6t 5 дней назад +1

    በቃ ነገረችው ላገኝህ አልፈልግም አለቻው በሂወቴ ማስከፋት የማልፈልገው ሰው አለቻ ከዚበላ አንተብትሆን ምንታረጋለች እሱን አስተቃቀፍ ማስመሰል ነው እባብናት ማስረጃ ፎቶ ጭምር ተገኝታ ብሩክ ትክክል ነው ግዴታ መደባደብ አይፈልግ ሃይሚ ፈጣሪ የስራዋን ይስጣ ት ጥላሄዳለቻ የሚለውን ማስረጃ ወልዳ ስትመጣ ይጠብቅ እያል ነው

  • @MariamSorry-m6q
    @MariamSorry-m6q 6 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉HB😢😢😢😢😢

  • @Samira-x9k
    @Samira-x9k 5 дней назад +1

    😢😢😢

  • @H-ll5ks
    @H-ll5ks 5 дней назад +2

    አንድ ልይ ቆጭ በልው ምውርት ነበርብቸው 💔💔💔💔😭😭😭

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 5 дней назад +1

    ሐይሚ ምንንም ነገር የለም ሁሉም ፕራክ ነው የምትሉ👍

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 6 дней назад +7

    ትክክል ነህ ወንድሜ ሐይሚ በጭራሽ አታረገዉም ጥሏት መሔዱን ትክክል አለመሆኑ ቴክስት አድርጌዋለሁ የሚስተካከል ነገር ነዉ አንተን ልጎዳ አይደለም ሐሰን ራሱ ነገሮችን እስታስተካክል አትንገረዉ እያለች መናገሩ ልክ አይደለም አጠገቧ ሆኖ ልጁን ፎቶ ከሚያነሳና ከሚናገር ልጁ ማነዉ ለምንድነዉ ከሱ ጋር የምትሆኚዉ ብሩኬን የሚጎዳዉ ቢሆንስ ብሎ መጠየቅ ነበረበት ሀሰን አልተረዳትም ፎቶዉን አታሳየዉ ያለችዉ ሀሰን እየተደበቀ ያነሳት መሆኑን ተናግራለች ወንድሜ በአቋምህ ፅና መጨረሻ የሚፀፀቱበት ነገር ነዉ እየሰሩ ያሉት ቤካ ለሌሎቹ ሲናገር ለምን ለሐይሚ አልነገሯትም ምናልባት ታስቆመዉ ነበር እዉነቱን ነግራዉ ግን የነገሯት አይመስለኝም ሐይሚ የስድብ ዉርጅብኝ ቢያወርዱባትም እሱን የሚጎዳ ነገር አታደርግም ፍቅረኛም የላትም ፍቅረኛ አለኝ ያላት ጊዜ እኔ ፍቅረኛ እንደሌለኝ ታዉቃለህ ከአንተ ሌላ የማገኘዉ ሰዉ የለም አንተ ለምን ደበከኝ እያለች ስትናገር ነበር በጭራሽ ጉዳዮ ከፍቅረኛ ጋር የሚያገናኝ ነገር የለም ሐይሚን ማንም አልተረዳትም

    • @AmaniTinbite
      @AmaniTinbite 6 дней назад

      ❤❤❤🎉🎉

    • @JolySalh
      @JolySalh 6 дней назад +1

      ትክክል እህቴ እኔ ያሳዘነችኝ ሀይሚየ ናት

    • @AmaniTinbite
      @AmaniTinbite 6 дней назад +1

      @ የሚገርመው እኮ ሌባ ጣታችንን ስንቀስር 3 ጣታችን እኛ ላይ ማዞራችንን አናይሞ
      አሁን እኔ እኔ እኔ ብቻ ማለት በዛ😂😂
      እስቲ ምን ሆና ነወ ለሞን አረገችው መጨረሻው ምንዲነው እማል የለም🆗
      በጣም እመገርመኝ ወሬ ጀምረን እራሱ መጨረስ ከባድ ሆን ሆንዋል ይሄ ሲም ያልተገኘለት ምላሲ ላይ ያለ ቫይረስ ነው
      ለማንኛውም ይሄን ኮመንት የምታነᎄ ሰወች እራስን መግዛት የሚል ትምርትና ምክር በማርኛ በናቱቹ ስሙት ማንነታችንን እንድንፈትሽ ይረዳና ።
      መልስ ስለፃፋቹ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @SaraAshret
    @SaraAshret 5 дней назад +1

    እኮ😢😢😢😢

  • @A.abraha3712
    @A.abraha3712 6 дней назад +6

    ወንድሜ ቡርክ በጥቅም ቡዙ ሴቶች በጥቅም ግንኙነት አለው ፍቅሩ መግለፅ የማይፈልግ እውነተኛ ፍቅር ቢኖረው በሳምንት መራቅ ምን ያሰፈልጋል ቡሩክ ላሱ አይቻልም

  • @እየሩስቱዩብ-b3
    @እየሩስቱዩብ-b3 6 дней назад +2

    እነሱን ያወኩበት ቀን
    የተረገመይሁን😭😭😭💔💔እምነት💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @mimiermane7875
    @mimiermane7875 5 дней назад +1

    H💔b💔😭😭😭

  • @MekdesPetros-t1u
    @MekdesPetros-t1u 6 дней назад +4

    😢😢😢😢💔💔💔hayimi💪💪💪💪💪

  • @سميرة-ت5ط
    @سميرة-ت5ط 6 дней назад +2

    Tikikli neh wandma ❤❤❤

  • @WeletAwe
    @WeletAwe 5 дней назад +2

    ሀያሜየ እንዴው ምን ልሆንልሽ የኔ ቆንጆ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @QtrQtr-r9d
    @QtrQtr-r9d 5 дней назад +1

    ትክክል ነህ ዉንድማ❤❤

  • @Sada-n7w
    @Sada-n7w 6 дней назад +3

    Hamiyee jene jagan💪💪💪💪💪✅

  • @BlackRose-v1i
    @BlackRose-v1i 5 дней назад +1

    ❤H❤😢😢

  • @A.abraha3712
    @A.abraha3712 6 дней назад +6

    ሐሰን ደግሞ ሞኝ የሚናገረው አያቅም በቡራና ሐይሚ ቅናት ነበረው ይህችን ተጠቅሞ እሳት ከተተላቸው

  • @FatayaDendamo
    @FatayaDendamo 5 дней назад +1

    😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @AmaniTinbite
    @AmaniTinbite 6 дней назад +6

    በትክክል ጥግ ላይ ሳይደርስ
    የማወራው አለ አዳምጡኝ ተው ትፀፀታላችሁ ቦሀላ እያለች የሚያስጨርሳት አጣች
    በፉፁ እውነት ፉቅር ነው የምታፈቅረው በሱ ላይ ክፉ በፉፁሞ አታረግም 🥰

  • @endrisawal
    @endrisawal 6 дней назад +2

    H😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @AsemaJemal
    @AsemaJemal 6 дней назад +2

    💔💔💔💔💔💔😭😭😭 እፍ ወላሂአላውቅም

  • @MeseretMeseret-ys4uk
    @MeseretMeseret-ys4uk 6 дней назад +3

    ሥጃመሪ በ3ቀን የኤት ይኬዳል ፓስፓርት አለልየዛም ቪእዛ አይሲፋልግም የኤት ሀገር እዳሆና ትኬትላይ ይፃፋል በእጁሁ የያዘዉ በዶ ወርቃት ነዉ ወይም ዳሞ የአገር ዉሥጥ በአራአራ ነዉ በዘአበኩል የአገር ዉሥጥ መግበያ ነዉ

  • @NasrahFadul
    @NasrahFadul 5 дней назад +1

    ከት ማረቅ አፈልገላዉ አለች ዉ ማግኘት አልፈልግም

  • @Tigug-e7w
    @Tigug-e7w 6 дней назад +1

    በትክክክል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @gant7129
    @gant7129 6 дней назад +2

    HAMY 💪💪

  • @genigualkeshi
    @genigualkeshi 6 дней назад +3

    ሰውን መውደድ ከባድ ነው💔😭

  • @fantofanto491
    @fantofanto491 6 дней назад +2

    ❤B❤❤😢😢😢😢😢

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 6 дней назад +3

    oh my god ምን ሆንክ ቡራዬ አራት ሄደብን እናንተ ሁላችሁም ፍራንክ ብላ ያመጠችው ነገር ቡራዬን ሊታጠኑ ማለት ነው 😢😢❤❤❤

  • @bortkhalaaa1582
    @bortkhalaaa1582 5 дней назад +2

    H❤❤❤😥

  • @BlackRose-v1i
    @BlackRose-v1i 5 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤😢😢

  • @ወደንሸት..ሰንበቱ
    @ወደንሸት..ሰንበቱ 5 дней назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭B

  • @pickalemayou1153
    @pickalemayou1153 6 дней назад +1

    ትክክል

  • @GGoo-d9v
    @GGoo-d9v 5 дней назад

    ትክክክክክክል ነህ ውንድማች😢😢😢

  • @MimiToro-x9p
    @MimiToro-x9p 6 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😢😢😢betikikili

  • @KiyaTamiru-f7g
    @KiyaTamiru-f7g 6 дней назад +1

    getan lek nek🙏🙏

  • @seadebinteslam6568
    @seadebinteslam6568 6 дней назад +6

    እሶን ማንም አልተርዳትም እሶ ሲጀመር ምክናየት አለኝ ብላለቺ እሱ ግን የሀስንን ወሬ ብቻ ስምቶ መሸሺን መርጠ የእውነት ቢወዳት ወንድ አይደል እስከ ጥግ ይጋፈጥ ነበር

  • @ሳራዩቶብ
    @ሳራዩቶብ 5 дней назад +1

    መርዳት አለበት

  • @TtTt-jp4
    @TtTt-jp4 6 дней назад +1

    እፍፍፍፍፍፍ💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 6 дней назад +3

    ሁሌም የሚታመጠው ፍራንክ መሆን አለበት haimi እንጂ ቡሩክ ትንሽ ተረጋጋ ነገሩን መጀመርያ ቆም ብለህ ማወቅ አለብህ አይጠበቅም እንደዚህ ትንሽ ተረጋጋ የኔ ወንድም ፍራንክ ነው የሚታመጠው ሌላ ነገር አይኖ

  • @MuniraMahammadnur
    @MuniraMahammadnur 6 дней назад +1

    Utu jaallaate wly dura dhugafi soba Adaa basaature😢😢😢😢😢

  • @Zaynab-hh7ns
    @Zaynab-hh7ns 6 дней назад +1

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤❤❤

  • @LelaJimaa
    @LelaJimaa 5 дней назад +1

    ቡራልይ አትፍራዱ ባስቶባት ነው አኮ 😭😭😭

  • @MihiretgetachewHaile
    @MihiretgetachewHaile 6 дней назад +1

    💪🏼👍🏼

  • @HsdftgHhff
    @HsdftgHhff 6 дней назад +1

    Uuuufffffff 💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @MahraSaeed-t5d
    @MahraSaeed-t5d 6 дней назад +1

    ወድሜምንሰላአለ ሀይሙሰላማችንንነስታን ተወዉይዉጣትንሽእረፍትያርግ ሀይሚምከጎኖሲጠፋ ጎደሎዉንትወቀዉ

  • @Betty-pd5qy
    @Betty-pd5qy 5 дней назад +1

    💔💔💔🙆

  • @Kal.Habshawit
    @Kal.Habshawit 5 дней назад +1

    የሆነ ንገር አለው እሱ ራሱ

  • @zelalemkeleta1185
    @zelalemkeleta1185 6 дней назад +3

    የኔ ወንድም ሀይሚ እኮ በጣም የምትወዳቸውየምታከብራቸው ቤተሰብ አላት ሀሰን በዚ ልክ የሀይምን ገመና ሚዲያ ላይ አያወራም ወንድሞቿ ይደፍታል ይሄኮ የክብር ጉዳይ ነው

  • @sameraAli-p6j
    @sameraAli-p6j 6 дней назад +1

    አይይይዮ😢😢😢😢😢😢

  • @FdFd-v7h
    @FdFd-v7h 6 дней назад +1

    በትክክክክል❤❤

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 6 дней назад +2

    ያለቀሰችበት ቴክስቱ ነው ትስፋ ያስቆረጠው ብቻ ሁሉም ጋስህተት አለ

  • @HasnaHasna-b8d
    @HasnaHasna-b8d 6 дней назад +1

    😥😥😥😥😢😢

  • @שושנהזגייה-צ7פ
    @שושנהזגייה-צ7פ 6 дней назад +11

    ሀይሜ እኮ 15 ቀን እሴት ይዞ ሲያሰቃያት ተስፋ አልቆረጠችም ለምን ስለምትወደው ብሩኬ ግን ራስ ወዳድ ነህ አሁን እሷ እዴት ልትሆን ነው

    • @SelamawitRobi
      @SelamawitRobi 6 дней назад

      በጣም ራስ ወዳድ ነው መጨረሻውን ሳያይ ሽሽት አይነፋም

    • @gnetgnet4871
      @gnetgnet4871 5 дней назад

      Haymiye egabher yhunat man teredat