🌻🌻🌻"አጥርሽ ፈጣሪ ነው በየት ይገባሉ "...ልዩ የእሳት ዳር ጨዋታ በአዲስ አመት //በእሁድን በኢቢኤስ//🌻🌻🌻

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 142

  • @sosinaashenafi7720
    @sosinaashenafi7720 2 года назад +7

    በዓልን ከሚያደምቁልን የቲቪ ስቴሽኖች አንደኛው ነዉ👌👌👌እናመሰግናለን ebs መልካም በዓል መልካም አመት ይሁንላችሁ ለሁላችሁም🌼🌼🌼🌼

  • @ስምንእግዚአብሔርያዉቀዋል

    ግን ለምድነው ማህተብ የማታደርጉት እኔ ደሞ ቶሎ ብዬ አንገታቸውን አያለሁ መሰቀል ሀይላችን ነዉ መሰቀል ቤዛችን ነዉ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ⛪️⛪️⛪️⛪️❤️❤️❤️🙏🙏🙏መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻2015🤲

  • @Ramatube1
    @Ramatube1 2 года назад +47

    *ከኢትዮጵያ ውጭ ለስራ /በስደት ያላችሁ ለሆናችሁ ለከርሞ ለጥምቀት ለፋሲካ በሰላም አደርሶ ከቤተሰብ ጋር ለማክበር ያብቃችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን እንቁጣጣሽ 🌼🌻🤗*

  • @Ramatube1
    @Ramatube1 2 года назад +20

    *_እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን /// የፍቅር የሰላም የመተሳሰብ ወጦ የመግባት ፍቅር ይስጠን ለኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን አሜን 🤗🥰😊_*

  • @yordim1240
    @yordim1240 2 года назад +4

    እንኳን አደረሳችሁ ናፍቂዬ የኔ ወርቅ በጣም ነው የምወድሽ !!!

  • @eyosiyase5
    @eyosiyase5 2 года назад +6

    አሪፍ ፕሮግራም ነበር የኢቢኤስ ህግን ባላቅም የግል ስልክ ስራ ላይ ባታስገቡ ለዛውም ቀረፃ ላይ ባለፈውም እያጎነበሳቹ ስትፃፃፍ አሁንም ናፍቆትና ቃል ባሁኑ ተምራቹሃል ክብር ለስራቹ ስጡ አንገብጋቢ ቢሆን እንኩዋን ወጣ ብላቹ ማድረግ ስለምወዳቹ ነው መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ለሁላችን በርቱ❤✌️👍

  • @titieti1880
    @titieti1880 2 года назад +2

    ኢቢሶች ፈጣሪ እርጀም እድሜ ስጣችሁ አስናናችሁን ፈጣሪ ጥሩ ነገር የምናይበት ዘመን እንዲያደርግልን ምኞቴ ነው በነገራችን ላይ አዝማሪ ውስጤ

  • @ahmedseyid5952
    @ahmedseyid5952 2 года назад +4

    የዛሬ አመት ሊያየ የገጠመችው ግጥም አሙስ እንዳልመጣ አሙስ ስራ ነሽ
    አርብም እንዳልመጣ አርብም ስራ ነሽ
    ቅዳሜም ያው ነሽ
    እሁድ እመጣለሁ በመቀመጫሽ።
    ብላ ገጥማ ነበር እናም የሊያየ ባል በመቀመጫዋ መጥቶ አሁን እርጉዝ ናት😂😂ሊያየ በሰላም አላህ ይገላግልሽ በተረፈ እወዳችሁ አለሁ መልካም አድስ አመት።🌻🌻🌻🌻

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 9 месяцев назад

      Ahmed kegmel gar tegniteh hulu endante ymeslhal. Jil👺👿😡

  • @FatmaMohamed-wn6yq
    @FatmaMohamed-wn6yq 2 года назад +9

    ቃል እንወድሻለን

  • @ክክክክክክ-ቘ5ረ
    @ክክክክክክ-ቘ5ረ 2 года назад +1

    አስፊቲ መልካም ሰው ለሰለሞን ቦጋለ ለሕም ጤናሲል ከጎኑ ላደረከው አላሕየበለጠ ይጨምርልሕ ረጅም እድሜ ከነሞላቤተሰብሕ በተረፈ ሑላችሑንም ውድድድ ሐገራችንሰላሟ ይመለስ እደዚሕ ፍክት እዳላችሑ ግን ትሱ መራቅ አበዛ ለምንየለም

  • @africanhabesha9650
    @africanhabesha9650 2 года назад +6

    ይመቻችሁ የበአሉ ድባብ ደስ ይላል🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷👍

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад +8

    ቃልዬ እኔ ምወድሽ - ከሁሉም ከሁሉም አቤት እርጋታሽ
    የኔማ ናፍቆቴ አቤት ያለሽ እውቀት
    ስታንበለብይው ሳትይዥ ወረቀት

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 2 года назад +8

    የኔ ውድ ሊያ ቆንጆ አላህ በሰላም ይገልግልሽሽ

  • @ፊርዶስወሎየዋ-በ2ደ
    @ፊርዶስወሎየዋ-በ2ደ Год назад +1

    ይድረስ ለebs አቅራቢዎች ለእንስፍስፉ ለአዛኙ አስፋዉ መሸሻ፣ ለባለዕዉቀቷና ለዉቢቱ ናፍቆት፣ ሲያለቅሱ አልቅሶ ሲስቁ ስቆ ትንሽ ትልቁን አክብሮ ለሚሸኘዉ ዮወናታ ከበደ፣ ለሳቂተኛዋና ሁሉን አሟልቶ ለሠጣት ለመቅደስ፣,,,,,,,ባጠቃላይ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን እረጅምዕድሜና ጤና,,,,,,,

  • @መሲ-ዠ9የ
    @መሲ-ዠ9የ 2 года назад +2

    ይህ ባህላችን በጣም ነው የምወደው

  • @mediassefaw9658
    @mediassefaw9658 2 года назад +13

    አዝማሪዋ ጥሩብለሻል መቅዲዬን ያሞገሽው አገር ውስጥ ብሆን እሸልምሽ ነበር በመቅዲ ስም❤🌹👍

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 года назад

    መልካም አዲስ አመት ይሁን እላችው ውዶቸ ኢ/ያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ብሩታይት
    @ብሩታይት 2 года назад +2

    ይሔ ጨዋታችሁ በጣም እወዳዋለሁ

  • @ethiocan5643
    @ethiocan5643 2 года назад +5

    የኢትዮጵያችንን ወዝ የተሞላ ዝግጅት ስለምታቀርቡልን ሁላችሁንም አመሰግናለሁ!
    አስፋው መሸሻ በእጅጉ አድናቆቴ ይድረስህ !!

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 2 года назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን። የከርሞ ሰው ይበለን።

  • @sarahbash7031
    @sarahbash7031 2 года назад +6

    ያልተኛችሁ እንኮን አደረሳችሁ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እኛ በሰላም ለሀገራችን አብቅቶ ከቤተሰቦቻቸን ጋራ በአልን ለማክበር ያብቃን😓

  • @FatmaMohamed-wn6yq
    @FatmaMohamed-wn6yq 2 года назад +3

    ቃል እረሳችኋት

  • @gldghshh4917
    @gldghshh4917 2 года назад +8

    መሸአላህ ልብሳቺሁያምራል ወላሂ አዲሱአመት ያዲነት የመዋደዲ ዘረኝነት የሚጠፋበት የታመመውየሚዲንበት ለኛምለስደተኛቺ አላህ በጠና ሀገራቺንያስገባን አብሸረ ኢንሻአላህ ለሀገራቺንያስገባን

  • @ga3775
    @ga3775 2 года назад +2

    I wish you all a blessed New year with health peace and happiness God bless you all

  • @BetiMihret-m9u
    @BetiMihret-m9u Год назад

    በጣም ነዉ የምወዳችዉ

  • @zsoha7418
    @zsoha7418 2 года назад +3

    አሜንንንንን መቅዲዬ😍❤😘

  • @gezashgnmekonnen-pl3ph
    @gezashgnmekonnen-pl3ph 9 месяцев назад

    አስቲ ነብስክን በፀደገነት ያሳርፋት😢😢

  • @missfathima8318
    @missfathima8318 2 года назад

    🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹💖ያረብሀገራችንን ሠላምአርግልን ምቀኞቿን አይናቸውን ያዝልን

  • @ከዶደጀንቲዩብ
    @ከዶደጀንቲዩብ 2 года назад +1

    ደስ ስትሉእኛንም ከስደት ይመልሰንለሀገራችን ያብቃን

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 2 года назад +6

    እንኳን አደረሳችሁ 2015 የፍቅር ያአንድነት የሰላም የጤና ይሁንላችሁ ይሁንልን💚💛❤️🙏🌻🌻🌻በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤️🙏

  • @mpp6626
    @mpp6626 2 года назад +1

    አስፍየ በጣም ነው የምወድህ

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 2 года назад

    እንኳን አደረሳች ስታምሩ መልካም አድሦ አመት 2015 የሰላም የፍቅር ያርግልን ዘረኝነትን ያጥፉልን

  • @እመአለ-ዐ1ቐ
    @እመአለ-ዐ1ቐ 2 года назад +1

    ቀሚሳችሁ በጣም ሲያምር

  • @seadayusuf1492
    @seadayusuf1492 2 года назад

    nafekina mekdiye masha allah fetari ayeleyachu betam tamralachu!!!!!!!

  • @hadratube4986
    @hadratube4986 2 года назад +3

    ግን ትሱ የትሂዶነው ሁላችሁም ታምራላችቱ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ዋው እዴት እዳማረባቹ የኔ ምርጦች በተለይ አለባበሳቹ

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 2 года назад

    እራኬቭ እንኳን አደረሳችሁ እና አዝማሪ አይባልም አለም አጫዋች ነዉ ሚባል ድሮ ቀረ አዝማሪ ማለት

  • @yuesraal497
    @yuesraal497 2 года назад

    መልካም አድስ አመት ሀገሬ ልዩ ነሽ

  • @tegsetderese3279
    @tegsetderese3279 2 года назад

    ኢቤስ ውስጤናቺሁ

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio5708 2 года назад +1

    ቃልየ ድርብብ ያለች ሴት

  • @silssdinku1461
    @silssdinku1461 2 года назад

    ስወዳችሁ እኮ መልካም በአል

  • @mekatabess1690
    @mekatabess1690 2 года назад

    መልካም አመት

  • @tesfaaddis34
    @tesfaaddis34 2 года назад

    በጣም የሚገርም ችሎታ ነዉ ያሳየህን!
    …ታዉቃለህ …አናዉቅህም ነበር!!!!!

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 2 года назад +1

    የዛሬወቹው ልዩ ናቸው

  • @zedeamdi5321
    @zedeamdi5321 2 года назад +1

    Nafke sewadish eko yene enate

  • @tadeagune5653
    @tadeagune5653 2 года назад +3

    Beautiful special makidye my sister

  • @konjitgebre57
    @konjitgebre57 2 года назад

    Kaliya yena negist sewdshe yena cawo nurilgn

  • @zehara605
    @zehara605 2 года назад +6

    አይ ትዘታየን ቀሰቀሳችሁት እኔ ልጂ እያለሁ ሲመጡ አዝማሪዎች ብር ወይም እህል ሰጫቸወ ለኔ እዲገጥሙልኝ ሰሜን እየጠሩ ብየ ኡኡ ነበር የምለወ እናቴን😃😃😃😃

  • @missfathima8318
    @missfathima8318 2 года назад

    አዝማሪሥወድ

  • @drtadessewoldesenbet1030
    @drtadessewoldesenbet1030 2 года назад

    you look beautiful really!

  • @messighmi3302
    @messighmi3302 2 года назад

    enkuwan aderesachu Lemeskel gin mehatebachun madreg endatresu yabrekereke hulu werk ayidelemna mehateb new meleyachin

  • @AaAa-ws6tn
    @AaAa-ws6tn 2 года назад +1

    መቅዲየ የኢቤሰ አዲመቂ ናት

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio5708 2 года назад

    ወይኔ አስፍየ ምርጥ ሰው

  • @tubemekya7157
    @tubemekya7157 2 года назад +1

    ደስ ስትሉ አመት ያድርሳችሁ

  • @behaylwatefera4976
    @behaylwatefera4976 2 года назад +2

    mekdiye yene feker demket eko nesh

  • @سبحانالله-ك7غ3ك
    @سبحانالله-ك7غ3ك 2 года назад

    Assifiye tileyalek

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 2 года назад

    💖💖💖💖

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 2 года назад

    Melkam Addis amet le hulum ebs keru

  • @HawaSIED
    @HawaSIED 9 месяцев назад

    💔💔💔💔💔💔❣️❣️❣️❣️❣️💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭 አሥፍቲ. አሥፍቲ😭😭😭💔💔💔

    • @HffFf-bi3ej
      @HffFf-bi3ej 9 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭💔💔

  • @embetemariamanchitebkije1953
    @embetemariamanchitebkije1953 2 года назад

    Azmari sewed

  • @gelanemegerasa9105
    @gelanemegerasa9105 2 года назад

    Azemarehoch gin chilotachaw yegeremagnal

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад

    😍😍😍

  • @yostinamengistie1581
    @yostinamengistie1581 2 года назад

    Azmariewu wondu gn aychilm dmstum ayamrm

  • @emamiyo
    @emamiyo 2 года назад

    🥰🥰🥰🥰ebsoch😍😍😍😍😍

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 2 года назад

    🌻🌻🌻🌻🌻❤

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 2 года назад +5

    ናፍቆት ናፍቆት ቡሎ ጅንጀና ጀመረ 😀😀😀

  • @emamiyo
    @emamiyo 2 года назад

    💚💛❤❤❤❤❤

  • @jerrymasfen1402
    @jerrymasfen1402 2 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yiregalemtekelekassa1665
    @yiregalemtekelekassa1665 2 года назад

    Tensun almasatfachu kerr asgntognal

  • @hayatsultan8283
    @hayatsultan8283 2 года назад

    ወዉ ልብሰቹ የምራል

  • @ethiosister2332
    @ethiosister2332 2 года назад

    ደስ ስትሉ

  • @tegestshigeza5067
    @tegestshigeza5067 2 года назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @chalishanbal6583
    @chalishanbal6583 9 месяцев назад

    Asfiti😢💔

  • @bezides1356
    @bezides1356 2 года назад

    Solomon hayile

  • @fasshsehmufjde3599
    @fasshsehmufjde3599 2 года назад

    Ayyy yaSfaw gtim

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 2 года назад

    ወይኔ ቅኔያቸው😂😂😂😂

  • @محمدخالد-و4ق9ظ
    @محمدخالد-و4ق9ظ 2 года назад

    አስፊቲ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @alelaentertainment
    @alelaentertainment 2 года назад

    አሪፍ ነው :: የኛ ደሞ ይህንን ይመስል ነበር
    ruclips.net/video/E3a4jAKx5es/видео.html

  • @gldghshh4917
    @gldghshh4917 2 года назад

    ክክክክክክክክክክ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 года назад

    ናፋቆት አገትሽን ካሰር ይውጣበት

    • @fatoomabdu1483
      @fatoomabdu1483 2 года назад +3

      ከፍዉ🤬🤬🤬🤬🤬🤬

    • @እስራሚዲያ
      @እስራሚዲያ 2 года назад +3

      ያአላህ ምን አይነት ክፋትነትነው ምን አረገችሽ የኔ ደርባባ ስነስርአቷ ብቻ በቂነው

    • @Rabia-lm7dq
      @Rabia-lm7dq 2 года назад +3

      ቱ የሰው ክፉ እንደዚህ አይባልም

    • @memmeem7920
      @memmeem7920 2 года назад +8

      የተመኘሹ ለራስሽ ይሁን

    • @ዙዙነኝተስፈኛዋ-ደ7ዐ
      @ዙዙነኝተስፈኛዋ-ደ7ዐ 2 года назад

      ×××××

  • @habibayoutube9164
    @habibayoutube9164 2 года назад

    ውድ እህቶቼ ያግሬ ልጆች ጥበብ ስራ ፈላጊወች ኢማራት ዱባይ እሁሉም ቦታ አለን የዳቴል ክር የሱፍራ ክር መርብ. ኪሮሽ የስፍራ መስራው መርፌ. እናም ወደ ቻናላችን ተቀላቀሉ የፈለጋችሁትን ነገር እናቀርባለን አናግሩን ዳቴል መማር የሚፈልግም እናስተምራለን እሚገዛም እንሸጣለን ሱፍራም እንደዛው

  • @FatmaMohamed-wn6yq
    @FatmaMohamed-wn6yq 2 года назад +2

    ቃል እረሳችኋት

  • @sebledesse6377
    @sebledesse6377 2 года назад

    🌻🌻🌻🌻🌻🌼