"Singing HAGERA ETHIOPIA (እናት ሀገር ኢትዮጵያ) is something I've always wanted to sing to do honor the vets and my country, so I muscled up enough guts to do it." Finally, it gives me psychological, emotional, and even spiritual satisfaction. GOD BLESS ARTS TV & ORGANIZERS!! Yared Lisanework (Seattle, USA)
ብትታዩ ብትታዩ... የማትጠገቡ ውድ ኢትዮዽያዊ እህቶቼ እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ !!!
ሁሌም ባያቹ የማትሰለቹ ስወዳቹ 🙏🙏🙏
ተባረኩ። ስለአገር ድንቅነት ለማያውቅ ንገሩልን። ሀገር ማለት ነብስና ስጋ ነው።
የሀገር የወገን ፍቅር በነበረበት ጊዜ የተዘፈነ ዘፈን ነበር ዛሬ ያለንበት ሁኔታ ያሳዝናል
የቀደመውን የሀገር የወገን ፍቅርን አምላክ
ይመልስልን ዘንድ እመኛለሁ
ከሰላምታ ጋር
የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ወታደር
ለምን የትም ልውደቅ የሀገሬ ጅብ ይብላኝ😢😢😢
💫PRECIOUS DAUGHTER’S of ETHIOPIA LOVE 💕you all
ጥዑም ዜማና ድንቅ አቀራረብ ነው። ለበለጠ ደረጃና ውጤት ያብቃችሁ። ፈጣሪ አምላክ ለሀገራችን ጽኑ ሰላምን ያድልልን ።
ሐገሬ እምዬ😭😭😭😭😭😭
"Singing HAGERA ETHIOPIA (እናት ሀገር ኢትዮጵያ) is something I've always wanted to sing to do honor the vets and my country, so I muscled up enough guts to do it."
Finally, it gives me psychological, emotional, and even spiritual satisfaction. GOD BLESS ARTS TV & ORGANIZERS!!
Yared Lisanework (Seattle, USA)
መከበርያችን 💚💛💖
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ከክፍ ነገር
S...w...eet, Sweet!! Simply, PHENOMENAL Performance!!!!!!!!!!
May GOD BLESS YOU ALL!!
GOD BLESS ETHIOPIA!!
Lovely. እግዚአብሄር በኢትዮጵያ ምድር ላይ የሰላም አየር ያንፍስ::
WOW! Ethiopia Be Lejochewa Taferana Tekebera Lezelalem Tenur. Tears of joy 🙏🇪🇹💚
Ethiopia🙏🙏🙏🙏
ክብር ይገባችኋል እንቁ ዜማ አንደኛ
ለእነዚህ ድንቅ ድምፃዊ ወጣቶች አዳዲስ ድርሰት ቢሰጣቸው በራሳቸው ሰታይል ማደግ ይችላሉ ሁል ጊዜ የሰው ኮፒ ማዜም በሙያው ሊያሳድጋቸው አይችልም
የእኔ እንቁች፡ ሁሌ ለምልሙልኝ፣ ፣
Best 👍👍👍
ደሰ ትላላችሁ
ወንዶች ቢጨመሩ የበለጠ ያምር ነበር
❤❤❤❤❤
BRAVO
Arts TV ye ethiopia kurat
Like like like! ! keep up the good work! !!
ልጆቹበጣም ነውየሚያምሩት ሙዚቃው ግን ሰለለ
👋👋👋
👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏
B❤u
ስተምሩ ነሩልኝ
Hezbu algebawema weyenai begebawe noro
ℹ️ETHIOPIA WILL PREVAIL GLORIOUSLY ✅