የምግብ ውድድር የ1500 ብር || Ethiopian food challenge || FULL FISH EATING || MUKBANG EATING SHOW

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #5GTube #ሰብስክራይብ #ሼር

Комментарии • 48

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 9 месяцев назад +13

    ብል አፊያ,,,እረ አሏህን ፍሩ ምናአለ በፌስታል እየቋጠራችሑ ለሚስኪን ብሰጡ ስንቱ በረሐብእየሞቱ ማሜ ግን ለምን?

  • @hawahawa7248
    @hawahawa7248 9 месяцев назад +1

    የዛሬ ዘመን ወዶች መችይበሉና ይሄምግብ ሁኖ እጀራው ምናለው ሥሥ ነው መሺኣላህ የመወዳደሩነገር ትንሺ ያበራከተው ሠላጣው ነው😂

  • @tigsttube7259
    @tigsttube7259 9 месяцев назад +2

    😂😂 ወይኔ ላንድ ሰው አከብድም😂😂

  • @user-mc2pf3ku7w
    @user-mc2pf3ku7w 9 месяцев назад +2

    ሥትብር ነዉ የሚሸጠዉ. መሻአላህ አፍያ. ያርግላቺሁ

  • @zeritutube
    @zeritutube 9 месяцев назад

    አልበላህም እኮ ቲክ አዊ አስደርግ ሆሆሆ😂😂እዳለነወ የተባረከ ይሁን ምርጦች❤

  • @user-vz8rh5ky8n
    @user-vz8rh5ky8n 9 месяцев назад +3

    ቀጣይ በቁርአን

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk 9 месяцев назад +1

    የጤና ምግብ ያድርግላችሁ ሆዳሞች 😂

  • @tayebmohammed6326
    @tayebmohammed6326 9 месяцев назад +1

    አዳሚ ነሮ ተወደደ የላሉ እደህ እየበሉ እደ😂 የማዳም ቅመመ አተሸወዱ አገረሽ ገቤ ሰው እደሚሆነ የኮናል😢

  • @user-gq3ss9qe2y
    @user-gq3ss9qe2y 9 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ ቢል አፈያ ታዳ ኑሮ ተወደደ እያላችሁ ሀገር እንዳንገባ የምታስፈራሩን እንዲህ እየበላችሁ ነዋ ሆሆሆሆሆ🤔🤔🤔

    • @user-ml4hf6oi4v
      @user-ml4hf6oi4v 9 месяцев назад +1

      😂ሳህ

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 9 месяцев назад

      ​@@user-ml4hf6oi4v😮😮😮😮😮

  • @33-kk6ne
    @33-kk6ne 9 месяцев назад +1

    ብላፊያ ዋው የዛሬው ያበደነው ውድድሩ😂😂😂😂ሸርታቴ እዳያሯሯጣችሁ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 9 месяцев назад +2

    ብልአፊያ ብለናል
    ግን ኑሮ ተወዷል ይሉናል
    ይህ ሁሉ መቸም እደምንሰማው ከሆነ የስንት ሺ ብር ይሆን ደረቅ ዳቦ መብላት ያቃተው ህዝብ ሞልቶ
    ባታጦሩበት ወንድሜ

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 9 месяцев назад +2

    በአፍያ እንጀራ በወጥ ከበላሁ 7 አመት ሆነኝ😢😢😢 እንዴት እንደነፈቀኛ

  • @ejigayehu-cq5bi
    @ejigayehu-cq5bi 9 месяцев назад +2

    አስቀናችሁኝ😢

  • @tewekeltualellah6835
    @tewekeltualellah6835 2 месяца назад

    Mashallah tebarekallah allahuakber

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 9 месяцев назад +1

    እህል ባሳደገ ደመኛ ነው እንዴ 😂😂

  • @Sara-ow1ws
    @Sara-ow1ws 9 месяцев назад +1

    እራስንማዝናናትጡሩነውነገርግንበዚህምንገዲመሆንየለበትም

  • @jemila602
    @jemila602 9 месяцев назад

    ይቅርታ በእህል አትቀልዱ ወላሂ ይህን ያጡ ሥንት ሚሥኪኖች አሉ አትብሉ ሣይሆን በምግብ አትጫወቱ ነው መልዕክቴ

  • @AzalechAsa
    @AzalechAsa 3 месяца назад

    Enn betam trmechenonal edun beze sera feter

  • @hayulove745
    @hayulove745 9 месяцев назад +2

    ይሄንካተ አጠብቅም ብዙየምታቅነህ በየአሥባልቱ ተርበዉየሚገላቱትን ለምን አመግቡም ከጥጋበላይ ከመብላት ሀራም

  • @mesfinaregash01
    @mesfinaregash01 4 месяца назад

    seat bityzulet arif neber

  • @saadaa6222
    @saadaa6222 9 месяцев назад

    አየሰትምሰኪንአለየተራበ

  • @user-ts7gc6fw8i
    @user-ts7gc6fw8i 9 месяцев назад

    woow 🐟🧑‍🍳 kep it ☝️🎉

  • @fatumakebed1858
    @fatumakebed1858 9 месяцев назад

    አላሁ አክበር ምነዉ እብርት የላችሁም እደ😅😅😅😅😅😅

  • @Z1861z
    @Z1861z 9 месяцев назад

    ብል አፊየ

  • @saadaa6222
    @saadaa6222 9 месяцев назад

    የወይልኩም
    ምንአሏህ😅😅😅

  • @amniaamu
    @amniaamu 9 месяцев назад

    ማሻአላ

  • @user-zf1bd1ng8k
    @user-zf1bd1ng8k 9 месяцев назад

    ሰላም

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 9 месяцев назад

    እረ ኢሂ ምግብ አያሰውም ያጠግባል

  • @ZAMZAM-dz6dr
    @ZAMZAM-dz6dr 9 месяцев назад

    ማሻአላህ ብልአፊያ

  • @AzalechAsa
    @AzalechAsa 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 9 месяцев назад

    ሥንቱ በርሀብ በሚያልቅበት አገር እንደዚህ መሆን ጥሩ አይደለም

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 9 месяцев назад +1

    የስጋውስ ነገር አይዋጥም😢😷

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n 9 месяцев назад

      ተይጅ ወሎ ታማኝ ነው ❤

  • @MekaAhmed-ts9wm
    @MekaAhmed-ts9wm 9 месяцев назад

    ብል አፊያ😂አልቻልኩም

  • @user-by3kw9ln3x
    @user-by3kw9ln3x 9 месяцев назад

    ማሻአላህብልአፊያ

  • @asead5209
    @asead5209 9 месяцев назад

    የምድር ባለጸጋ ለድሆች ቢሰጥ በሰማይ ቤት ይኖረዋል ይህ ሁሉ ምግብ አንድ ሰው በግድ ከሚበላ ርቧቸው የወደቀ ፍርፋሪ የሚበሉትን አስቡ😢

  • @user-zf1bd1ng8k
    @user-zf1bd1ng8k 9 месяцев назад

  • @user-mc2pf3ku7w
    @user-mc2pf3ku7w 9 месяцев назад

    መሻአላህ. በል.አፏ🎉

  • @Mestawotbiru
    @Mestawotbiru 9 месяцев назад

    😂

  • @amniaamu
    @amniaamu 9 месяцев назад

    ብላ አፊያ

  • @KedijaMohammed-ex7wj
    @KedijaMohammed-ex7wj 9 месяцев назад

    ሆዳም ሁለ