የእማማ ቤት ክፍል 50 | ፊትአዉራሪ ለእማማ የጋብቻ ጥያቄ አቀረቡ | YeEmama Bet Ethiopian Comedy

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ፅጌሬዳ አበባ ይዘዉ ፊትአዉራሪ በስተመጨረሻ ለእማማ የጋብቻ ጥያቄ አቀረቡ]
    የእማማ ቤት ቤተሰብ ለመለሆን እባኮትን ይህን ከታች ያለዉን የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ይጫኑ
    t.me/ZenaBeyEt...

Комментарии • 151

  • @tilahunbeyene2128
    @tilahunbeyene2128 4 года назад +50

    ድራማው ጥሩ ነበር አሪፍ ነው ግን እንድበፊቱ ሰስፔንስ ሆኜ አላየውትም ምክኒያቱም አሳባችን በጭንቅ ላይ ላሉ እህቶቻችን ላይ ስለሆነ እህቶቻችን የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @ሙራኢልሙራኢል-ዠ2ከ
    @ሙራኢልሙራኢል-ዠ2ከ 4 года назад +40

    እውነትም ወላዲት አምላክ ማስታረቅ ባህሪዋ ነው እኛንም ከልጆ ጋ ታስታርቀን ኦፍፍፍፍ ፍትህ ለህቶቻችን አምላክ ሆይ እህቶቻችን ጠብቅልን ጴጥሮስን በተዘጋ እስር ቤት ሰንሰለት ፈትተህ ያወጣህ ዳንኤልን ከአንበሳ ምንጋጋ የጠበክ እህቶቻችንም ከነዝህ አንበዴወች አፍ አውጣልን 😭🙏

  • @ተምሳሌትYouTube
    @ተምሳሌትYouTube 4 года назад +49

    ፍትህ በግፍ ለታገቱ ተማሪወቻችን😭😭😭

    • @SamsungM-ku3dy
      @SamsungM-ku3dy 4 года назад

      አረክክክክክክኮክኮኮኮ

  • @ወንድምለእህቱመከታነው
    @ወንድምለእህቱመከታነው 4 года назад +15

    ነገም በእኔ ነው እህት አለኝ ልጅ አለኝ
    በግፍ ለታገቱት እህትና ወድሞቸ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    የኢትዮጵያ አምላክ ሆይ ፍርዱን አሳየን

  • @meritube2416
    @meritube2416 4 года назад +34

    ወይኔ እንጄራው በበርበሬ ስያስቀና
    ምራቄን አስመጣብኝ
    ፍትህ ለእህቶቻችን

  • @ali-tk7rw
    @ali-tk7rw 4 года назад +36

    ያገባም አገባ የታጨዉም ታጨ እኔ ብቻቀረሁ ኦላይን አፍጥጨጨ😥

  • @YemaledaTseaytube
    @YemaledaTseaytube 4 года назад +13

    ወላድት አምላክ አማላጇ ሀገራችነን ከክፉ ነገር ነገር ጠብቂልን በምልጃሽ የታገቱ አህቶቻችነን ጠብቂልን ፍትህ ለእህቶቻችን

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ

    ዉይይኔ ይህ ትኩሰ እጀራ በበርበሬ መግቢያዉ ላይ ያለዉ አንሶ እማማ ዛሬሰ አቀርቡት ደግሞ እርጉዝ ነኝ አማርኝ 😭 እናመሰግናለን የእማማቤቶች ሳትርሱመጣችሁ ❤❤🌷
    ፍትህ ለህቶቻችን 😢😢😢

  • @senifkl3954
    @senifkl3954 4 года назад +19

    ፍትህ ለታገቱ ሴት ተማሪዋች😢😢😢

  • @ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ

    አይ ቶኬ ሻሼ ሁሌም ተላይ ሁና አላለም ለካ ተደራራቢ አልጋ ነዉ እኔ ደሞ ያች ነገር መስላኝ በሳቅ ፍንክንክ አልኩኝ 😀😀😀

  • @rthf8931
    @rthf8931 4 года назад +13

    እኔስ በማልቀስ አይኔ ጠፋ ፍትህ ለተማሪወቻችን😭😭😭😭😭

    • @zedzed6393
      @zedzed6393 4 года назад +1

      ፍትህ ፍትህ በግፍ ለታገቱት እህቶቻችን የጭንቅ አማላጇ ከልጇ ከወዳጇ ታማልደን አሜን በሉ

  • @alainkanaan9997
    @alainkanaan9997 4 года назад +13

    ፍትህህህህህህህ ለእእእህህህህህቶቻችንን😢😢

    • @fasilmulu9454
      @fasilmulu9454 4 года назад

      ፍትህህህህህህህህ ለእህቶቻችን

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 4 года назад +2

    መቼም ጥሎብኝ ሳልወድ በግድ ነገረኛ ሁኛለውም ሁሉንም ነገር በፓለቲካ አይኔ ነው የማየው
    በለው እናማ ባሻየየ ሊወልድ እግዚኦ እረተው ጥሬን ተወቅሬ እንዳልስቅ

  • @ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ

    ወይኔ እማማም ይችን የበርበሬ እንጀራ እኔ ለኔ በሆነች ያረብ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @Mametube
    @Mametube 4 года назад +14

    የፊት አውራሪ መላጣ እና ፂም የተመቸው ማነው እስኪ ልያችሁ

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 4 года назад +1

    ባሻና እኔ ግራገብቶናል የምኖደው እያለ ለሌላቃል ገብተን በየት ይፋቱን ሆ. ዘመኑነው. 😀😀😀😀

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 года назад +1

    11. ደቂቃ የወላዴት አምላክ ስም ሲጠራ የጨካኚ አንጀት ነው የምታራራው ክክክ ቶክቻው ደሞ ሻሼም ሁሌ ከላይ ነው የምትሆነው አላለም ሃሃሃ

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 4 года назад +3

    አይ አስኔ ሽጉጡን ተኩሳ ጥላው አሮጠችም
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለታገቱት እህት ወንድሞቻችን 😥😥😥😥

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 4 года назад +2

    ሰላም ጤና ይስጥልን የማማ ቤተሰቦች
    እባካችሁ ለእህቶቻችንን ለታገቱት ድምጽ አሰሙልን ፍትህ ፍትህ ለታገቱት እህቶቻችን ዋው የዛሬው ያበደ ነው ምርጥ ድራማ

  • @madinahomar8494
    @madinahomar8494 4 года назад

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ የዛሬው ደሞ ያበደ ነው የ12 አባቶች ያስቃል

  • @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ

    _የነማማ ቤቶች እንኳንሰላምመጣቹ
    አቶ\ ፍታውራሪ
    _የታገብኛለሽጥያቄ ሲያቀርቡ
    _ኣዎ ላገባነው
    የሚለውን ሙዚቃ ጋብዙልኝ።

  • @rahmasaeed9322
    @rahmasaeed9322 4 года назад +1

    ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሲያዩህ ከላይ ትችል አመስልም

  • @እኔእራሴነኝ-ጠ6ፈ
    @እኔእራሴነኝ-ጠ6ፈ 4 года назад

    ሻሼ ራሱ ከላይ ናት አላለም አይይ ቶኬዉ ክክክክ ሁላችሁም በፍቅር ነዉ ምወዳቹ 😘🙄

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ

    ዋውውውው የማማ ቤት ዘና ያደርጋል

  • @rikiriki1483
    @rikiriki1483 4 года назад

    ኡፍ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤናን ከበረከት ጋር ያብዛላችሁ ኑሩልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 4 года назад +5

    ፍትህ ለተማሪ እህት እና ወንድሞቻችን በማያውቁት ነገር ውስጥ አስገብተው የፓለቲካ መደራደሪያ ለተደረጉት¡😶🤕😷😥

  • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
    @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 года назад +2

    እንደው ምን አለ ይህን ቀረ ዘመናቸውን እንኮን በንስሀ በእንባ በፀሎት ብትሰለፉ

  • @መልቲሚዲያመልቲሚዲያ

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህት ወድሞቻችን justice justice justice Ethiopian university students sister $ brother please say some ting Ethiopian president

  • @afiyaahmed4650
    @afiyaahmed4650 4 года назад

    ዘራፍ ወንዱ ዘራፍ ሴቷ 🤣🤣🤣👌💋💋

  • @maskermm1571
    @maskermm1571 4 года назад +1

    ፍትህለታገቱት እህቶቻችን.

  • @ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ

    ይኸን ልጅ እዩትማ መጀመሪያ ባሻ ጋር ያወራዉ EBS ላይ የፍቅር አጋር ሲፈልግ የነበረዉ ነዉ አይደል

  • @eyerusayal7422
    @eyerusayal7422 4 года назад +2

    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ
    ለታገቱት ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @askalemariyam702
    @askalemariyam702 4 года назад +1

    የምርይሄንንድራማሥወደው እመቤታችንንሥለምታከብሩ እመብርሀንትጠብቃችሁ

  • @ሔመንኢትዮጲያዊቷ
    @ሔመንኢትዮጲያዊቷ 4 года назад +1

    ውይኔ ደስ ሲሉ

  • @hanatube5790
    @hanatube5790 4 года назад +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለታገቱት

  • @mareymarey9180
    @mareymarey9180 4 года назад

    ክክክክክክክክክክክክክክወይ ፍቅር እድሜ ህይርዘም

  • @አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ

    ወይኔ ፊት አውራሪ ምርጥ ድምጽ አላቸው በቅርቡ አንድ ነጠላ ዘፈን እንጠብቃለን

  • @mituyedegelmaryamlij7138
    @mituyedegelmaryamlij7138 4 года назад +1

    Wayena mayet mifalegaw kefil sera lechars ena tolo leyaw nafkachugal💚💛💓

  • @mulutesfayetube3254
    @mulutesfayetube3254 4 года назад +1

    ፍትህ ለታገቱ እህቶቻችን ፍትትትትትትትትትህህህህህህህህህህ

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 2 месяца назад

    ሻሩክየ❤❤

  • @bettyfasil4229
    @bettyfasil4229 4 года назад

    Weyi asniye besak gedelshegn hahahahahaha

  • @emulove5425
    @emulove5425 4 года назад +2

    ፍትህ ለታገቱት ተማርወቻችን

  • @ሔመንኢትዮጲያዊቷ
    @ሔመንኢትዮጲያዊቷ 4 года назад +4

    እመ አምላክ ብሎ ስሟን የሚጠራ ማን ነው የታደለ

  • @mareymarey9180
    @mareymarey9180 4 года назад +1

    በመጀመርያ ኢትዮጵያ ያለው በህልሜ ነው ውይስ በውኔ ግራ ግብትት አለኝ በስደት ኑሮ ለሚገባው ላይክ እህቴቼ ይፍቱ

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 4 года назад

    ክተት ወደዛ አለች ባፋኩሉ
    ዋው ባሻ ድምፅ ብሎ ፀጥ

  • @ኪዩ-ጠ1ዸ
    @ኪዩ-ጠ1ዸ 4 года назад

    😀😀😀🙊🙊🙊ከላይ ከታች

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 4 года назад +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    ለህቶቻችን
    የእማማ ቤት እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @abubukur9058
    @abubukur9058 4 года назад

    ቀጥሎበት

  • @hasnatube1518
    @hasnatube1518 4 года назад

    Woow yafetawurari demts andegnaa

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 4 года назад

    የምወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 4 года назад

    እንዴ ባሻየ ምርጥ ድምጻዊ ናቸው ዋዉዉዉ

  • @mimibedane7449
    @mimibedane7449 4 года назад +1

    Yemama betochiye I am happy to see you!.!
    I love this channel. 🤗🤗😘😘❤️❤️

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 4 года назад

    ገሽጣራስ ክክክክክ

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 года назад

    ምርጦች ❤❤

  • @rahma5861
    @rahma5861 4 года назад +1

    ፍትህ ለታሰሩ እህቶችን

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 4 года назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህለታገቱትእህቶቻችንየኢትዮጵያላክይድረስላቸዉለወገደራሽወገንነዉ
    እባክህንአተድርስላቸዉበጣምያዝናሎበእዉነት

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 4 года назад +2

    Ye ፊታውራሪ ድምጽ የተመቸው

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    ፍትህ ለእህታችችን ልባችን ቆሠለ ደሞ😢😢😢😢😢😢

  • @tsedaletsedale9081
    @tsedaletsedale9081 4 года назад

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የእነማማ ቤቶች

  • @ተምርየወግዲዋYouTube
    @ተምርየወግዲዋYouTube 4 года назад +3

    እኔ ብቻ ቀረሁ ላይክ ሥገጭ ጨረሰ ታጨ እማማ ሣይቀሩ

  • @እግዚያብሔርፍቅርነውእግዚ

    ስለተደራራቢ አልጋ like አይ ቶክቻው hhhhhhhhhhhhhhhhh

  • @ፅጌማርያምሚዲ
    @ፅጌማርያምሚዲ 4 года назад +1

    ፍትህ ፍትህ ለእህቶቻችን

  • @MoMo-bg9by
    @MoMo-bg9by 4 года назад

    ፊት አውራሪ ምርጥ ድምፅ አለወት

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 4 года назад

    ፍትህ፣ፍትህ፣ለታገቱ፣ተማሪወች፣ልቀቁልን፣እናቶች፣በባ፣ውሀ፣ታጠቡ፣በፈጣሪ፣ስም፣እንለምናችኋለን

  • @ሰላምየማሪያምልጅ-ሰ3ለ

    ላይክ መጀምሬ መስጥት ውስጤነው ኮሜትደሞ እያየሁ እ መቸም መዳብ እያለች ቁጭ በሎ በሰላም ማየት የለም እመለሳለሁ

  • @muluweshyenealem3145
    @muluweshyenealem3145 4 года назад

    😂😂😂😂😂

  • @ሰኒትዩብ
    @ሰኒትዩብ 4 года назад

    ፍትህ ለእህቶቻችን

  • @mastewlgatu4100
    @mastewlgatu4100 4 года назад +1

    ፍትህ ለተማሪዎች

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 4 года назад

    ወይ ቶኬ አሳከኝ ቂቂቂቂቂ

  • @ourgamalak7607
    @ourgamalak7607 4 года назад

    ፍፍፍፍፍ ትህ ለህቶቻችን እባካችሁ በፈጠራችሁ አምላክ

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 4 года назад

    የማማቤትምርጥድራማአስማሪነዉ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ

    እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእህቶቻችን 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ruhamawolidu5073
    @ruhamawolidu5073 4 года назад

    እረ ፊታውራር ድምፅ በስመአብ እረጅም ህድሜ

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @khadejatasfa2078
    @khadejatasfa2078 4 года назад

    አረረረ ሼም ጠፋ እኮ😜😂😂😂

  • @ልብውልቅ
    @ልብውልቅ 4 года назад

    ውድድድድድ

  • @ndjdjdjf6805
    @ndjdjdjf6805 4 года назад

    ኪኪኪኪኪ

  • @mahitubes749
    @mahitubes749 4 года назад +3

    እህቶቻችን ይመለሱልን። ቅን ሰው ብቻ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ 🙏

  • @khadijadadaye620
    @khadijadadaye620 4 года назад +1

    ፊቴ ድምፆት ዋው ነው የዘመኑ ዘፋኝ ነን ከምሉ ቋቅተሞች ሹንኩሩቴ ከበለለች አሉ ድንቼ ኮበለለች ከሮቴ ኮበለለች እየሉ ይበጨቦጨሉ ለነሱ የሙዝቃ መሳርያ አዘጋጆች ነቻው የምገርሙኝ እኔ እንኳን ሙዝቀ መስርያ ኖር አልኖረ ዘፈን አድነቅ አይደለሁም

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 4 года назад

    Welcome Ya Mama beat I love this show or drama but the minutes way too short please think about it God bless you always

  • @darindarin5632
    @darindarin5632 4 года назад

    Kkkkkkk ayi toka

  • @የድንግልማርያምልጅኪዲዬ

    እንጀራው ሲያምር እፉ አማረኝ

  • @MohammadMohammad-xv1cd
    @MohammadMohammad-xv1cd 4 года назад

    ምርጦች መጣቻሁ

  • @onelove809
    @onelove809 4 года назад

    Fite koratu
    60 amet mulu yaterakemuten eskechersu des yelala hahhaah

  • @alainkanaan9997
    @alainkanaan9997 4 года назад +2

    እንኳን ደና መጣቹህልኝ

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    የዮናሥ ሥወድህ

  • @ኢትዮጵያ-ገ8ጠ
    @ኢትዮጵያ-ገ8ጠ 4 года назад

    እንካን በሰላም መጣችሁ

  • @melattube8071
    @melattube8071 4 года назад

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkk
    Tokichoo

  • @bettbetry3322
    @bettbetry3322 4 года назад

    Ere fite awerari demtote eko yabde new

  • @hidayazaban3505
    @hidayazaban3505 4 года назад

    Miskina emamayeeeee

  • @seiduahmed3426
    @seiduahmed3426 4 года назад

    Nice

  • @enayaali2330
    @enayaali2330 4 года назад

    አንደኛ ነኝ ባሻይ

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 4 года назад

    ኧረ ፍታውራሪ ድምጻቸው

  • @ማራምአማላጀማራምM
    @ማራምአማላጀማራምM 4 года назад

    kkkkkkkkk

  • @አሚራአሙቲ
    @አሚራአሙቲ 4 года назад +1

    የልጅነት ፍቅሬን አስታወሰኝ አሎድህም ያልኩኝ ሰዎችን ፈርቼ ነው

  • @kiyaaakooyemariyamlij3604
    @kiyaaakooyemariyamlij3604 4 года назад +1

    Betam new mewdachu hulachunem😍😍😍😍

  • @emaewedshalew2397
    @emaewedshalew2397 4 года назад

    ya gebam Aegeba ye tachewum tache eni bcha Kerehu You tube lay aeftche 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @muhamohaug7082
    @muhamohaug7082 4 года назад

    እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @sartynesrutubesarty4013
    @sartynesrutubesarty4013 4 года назад

    ክክክክክክክክክክክክክክ