"መደማመጥ በማይቻልበት ሁኔታ ውስጥ መተው መቻል ይገባል!" - ዶ/ር ምህረት ደበበ
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- "መደማመጥ በማይቻልበት ሁኔታ ውስጥ መተው መቻል ይገባል!" - ዶ/ር ምህረት ደበበ #ነጻ ሀሳብ - ክፍል 1 - ሀ
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
RUclips: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV
ዶክተር ምህረት አድናቂዎት ነኝ የእርሶ አይነት ሙህር ያብዛልን
ይሸጉርልሽ የጠቅላዩ አማካሪ ሆነው እኮ ነው ህዝብ እያለቀና እየተሰቃየ ያለው
@@DAMOT88 ሰው ያለዉን ይሰጣል።ስድብ የተሞላ ስድብን ያዋጣል።
እንደሃገር እንደህብረተሰብ ያለንበት ደረጃ ወደሃላ እየሄድን ነው
እደእማካሪነቶ ጠቅላዮ ምክርቶን ይሰማዎታል ግን??
ወይስ በራሱ ደሴት ላይ በራሱ እለም ነው????
ምክንያቱም ይህብረተሰቡ ስቃይ እየጨመረ ነው:
ዶክተር ምህረት ስብዕናህን እና ትህትናህን ስመለከት ሀገሬ ሰው አላት እላለሁ እንዳንተ ያሉ ይብዙላት በጣም አድናቂህና አክባሪህ ነኝ ኑርልን❤❤❤
very true !
ይገርማል ሁሌም ታስገርመኛለህ ዛሬ አንተን ሳዳምጥ ነው የዋልኩት በተለያየ ቪድዮ ብዙ ተምሬአለሁ 🙏🙏🙏🙏
Dr, Mhiret, I respect and follow you as always you are a legend, thank you for all you are trying to to do for your country.
Thank you so much for the best advice 🙏🏾🇪🇹👍👌
Amazing thank you so much Dr mhret you are right 👍
Timely discussions! Thank you!
E
"ሃሳብ ያጣን አእምሮ ሰይጣን እንደ ወርክሾፕ ይጠቀምበታል።"
"Idle hands are the devil's workshop ." ✅👌
Dr. Mihret Debebe.
Simeneh & Dr Mihrette
👌👌 👏👏
እኔ እንደሠማሁትና እንደተረዳሁት ወቅታዊ የሆነውን የአገሪቱን ማህበራዊ ችግሮች ለማንሳትና መፍትሄ ለመጠቀም ፈልጋችሁ ፍርሀት የያዛችሁ ይመስለኛል
በሁለተማ ይሄን ሰው ቤየት አግኝቼው እንደማመሰግነው እፈልግ ነበር በዚህ አጋጣሚ ሰላገኘውት ደስብሎኛል ይሄሰው ማአለት ከአጥንትቆጠራ የወጣ ድንቅ ሰውነው
ልበወርቅነው
Amazing. Thank you so much Smeneh, Dr. Mhret May Allah protect you.
God bless you dear Doctor❤👏❤👏
ሰላም ነው ስሜነህ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በጣም ጥሩ ነው በዘህ ቀጥልበት ደሞ አትፈራም ግልፅ ነህ አሪፍ ነው።
Dear Dr. Miheret, U are the blessing of the state. You showed us what real thinkers are. Please, get some individuals and shape them on your ways.
በጣም የሚገርም አነጋገር እንዲ አይነት ሰዉ አላት ethiopia
I really like what you said.but we need you! Dr meheret.
Everybody has idea.
EVerybody has emotions.
Everybody has interest but we should compromise it to live together with the orher 8 billion people.
የኢትዮጵያ ችግር ፖለቲካዊ ብቻ ነው እንዴ?!
አስቲ ስለማሕበራዊ ችግር አንሱ
ስለታማኝነት ስለቅንነት ስለስራ ባህል
ስለንጽህና ስለመንገድ አጠቃቀም
ታላላቅን ስለማክበር ወዘተ
We need a cultural revolution!!!!
እሱማ ለህዝብ ሲታሰብ ነው:: cultural revolution ...ወደማይፈልጉት ፓለቲካ ለውጥ ይመራል!!! ይሔ እኮ በወያኔ የተጀመረ intentionally implemented systematic demoralizing of society ነው ....
ህጻን ከሆንኩት እንደ ህጻን እንጂ እንደ አዋቂ እንዳስብ አልገደድም
👏👏👏
ስሜነሕ አድናቂሕ ነኝ ግን ጭሷን ብትቀንሳት በጤና መቆየትሕ ይጠቅመናል ።
እስኪ ምሁራኖች ወደ ፖለቲካው ግቡ እና ሃገራችንን ታደጏት
ቀድሞስ እዚህ ደረጃ ያደረሠን ማን ሆነና ነዉ። ምሁርስ ማነዉ፣ ምሁር ለመባልስ መስፈርቱ ምንድነዉ ብለን ራሣችንን መጠየቅ ጥሩ ነወ።
@@mieessaayaachis2336 እዚህ ደረጃ ያደረሰን ማን ሆነና ስትል በጥሩ ነዉ ወይንስ በመጥፎ? አሁን ባለንበት ዘመን በደረስንበት የወረደ ስረዓት ከሆነ ሆድ እንጂ ጭንቅላት የሌላቸዉ መሪዎች ናቸዉ። ላለፉት 40 አመት ከጫካ በመጡ ጭራቆች ጥላቻ ብቻ ይዘዉ መጥተዉ ጫካ ዉስጥ ቁጭ ብለዉ ኢትዮጵያን እንዴት እናፍርሳት ብለዉ ያነገቡትን ሀሳብ ተግባር ላይ ያዋሉት ደግሞ መሀይም ፖለቲከኞች ናቸዉ። አብይም ቢሆን አብሮ መጥቶ ግን ትንሽ ይሻላል ብለን ነበር ግን እሱ ጥሩ ይሁን ወይም ከዚህ በፊት የተሰራዉ ተንኮል ስራዉን እንዳይሰራ አድርጎታል እሱን እግዚአብሔር ይወቀዉ።
ሀላፊነት የማይሰማው እንጭጭ ወደ ስልጣን ወንበር ሲመጣ ዋጋ የሚከፍለው አገር እና ህዝብ ነው። እኛም አገር እየሆነ ያለው ይሄ ነው።
ሀሳብ ና አስተያየት እንደሚለያይ ያወኩት ዛሬ ነው ።።።ስብሰባ ላይም እስቲ ሀሳብ ስጡ አስተያየት ስጡ ይባላል ለካስ ይለያያል ይገርማል ።።።።።።ሀሳብ ሰጪ ያድርገን ።።።።።።አስተያየት ርካሽ ሸቀጥ ነው አሉ። ወይ ጉድ ይገርማል ።።።።።
ስራ የሌለው ፍልስፍና ብቻ ዘንድሮ ፈርዶብናል የመናገር ዘመን !!!!
የማይሰለጥን ጀሮ ጥላቻ ብቻ
Sra yalew filsfena asayena ante...
የምር በጣም ገረመኝ 😮😮 ምናለ ብንደማመት ፣ እውነቱን ለመናገር የመንግስት ሃላፊዎች አረ አድምጡ ፣ ለምሳሌ Dr. ያነሱት ነገር ቀጥታ ከባለስልጣናቱ ጋር የሚገናኝ ነው ። በቃ ባንተገብረው እንኳን ዶክተር ያሉትን ነገር እናዳምጣቸው
ይህን ያህል የአየር ጊዜ ወስደን እና ትልቁን " ሕግን ማክበር " የሚለውን ሃሳብ አንሰታችሁ ስለምን የሀገሪቷን ችግር በሰባቱ መጠይቆች ማለትም : ለምን.. እንዴት.. ማን.. የት.. መቼ.. ምን.. በመሳሰሉት እንዴት አልፈተሻችሁትም:: በአንድ እጅ ማጨብጨብ አንችልም የተባልን ሁሉ አሳምረን እያጨበጨብንስ አይደለም?? ጭብጨባችን ለፍለጠው.. ቁረጠውና ቀማው ሆነ እንጂ ::
" marshall cadre #1 "
ስሜነህ ምነው የጠቅላዩ አማካሪ መሆናቸውን እረሳኸው ? ነው ለተፈጠረው ሁሉ ኃላፊነቱን አልወስድም አሉህ ?
አሰተያየት በጣም ርካሽ ሸቀጥ ማንም ሰው ሳይጠየቅ የሚሰጠው ነገር ነው
U forgot to mention 'Specialist'
ጠያቂው ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው 🙏
ሞጋችና ሰባኪ
ተበለጥክና?
ትንሽ።
Dear Simeneh, For your information, Dale Carnegie didn't commit suicide or in other words he didn't take his own life
ስሜነ ባይፈርስ የእውነት የፈረስክ ደነዝ እና ከመጣና ከሄደ ሆድህን አምላክህን ያደረክ ሆዳምና ከርሳም ከብት ነህ ስሜነህ ቤት በፈረሰባቸው ሰዎች ላይ ድሀ ላይ ያላገጥከውን የእውነት አዕምሮህ በርግጥ የፈረሰ ነው
አንድ ሰዉ ሰዉ ነዉ የሚባለዉ ሀሳቡን በትክክለኛ መንገድ ሲገልፅ ነዉ እንጂ ሰዉን ያዉም ምሁራንን በመሳደብ አይደለም። አንቺ ከፃፍሽዉ ዉስጥ ከስድብ ዉጪ ምንም ፍሬ ነገር የለዉም። ለምን እንዲህ አልክ መደረግ አልነበረበትም ብሎ መጠየቅ ልመጂ ለወደፊትም ቢሆን ለትዳርም ልጅ ለማሳደግም ቢሆን ይጠቅማል።
የአፍሪካ የልህቀት ማእከልን ገንብታ፤ ሰወች ግ ን ያለፍርድ ቤት ተእዛዝ ብቻ ሳይሆን በመንግስት በሚደገፉ ግለሰቦች ዜጎቿን የምታሳፍን አገር ኢትዮጵያ!!! What an irony the people is in
ዲያስፓራ የምትባለው ተማር ከስድብ እንድትወጣ
360 ,ናቸው የስድብ ቋት
ዛሬጥሩእውቀታችንንደረጃችንንአውቀንአፋችንንእጃችንንእንድንሰበስብአሳወቃችሁንእናመሰግናለንእኔጋዜጠኛስሜነህበየሀገሩያለውየመግስትሀላፊዎችንምብታቀርብልንደስይለናል
Yehenene le teklayeh negerew
ዶ/ር ምህረት ደበበ በአብይ ሳይዳሰስ በፊት ምርጥ ሰዉ ነበር
አብቹ ገና አንተንም ይዳብስሀል ያኔ ይገለፅልሀል!!
sol kuku እዉነተኛ ከሆንክ እስቲ እዉነተኛ ስምህን ግለጽ። ክቡር ጠቅላይ ሚኒሰትር አብይ አህመድ እንደ አረመኔዉ እና ጭራቁ ወያኔ ጁንታ ዱቄት ያደርግሀል። Sol kuku ወሬኛ ባንዳ ነህ/ነሽ።
ምን የተለየ ነገር አገኘሸበት???
he is steel a pioneer and mindful person.. just listen before coming to your stereotyping judgment. if you work on your stereotyping mentality you can see how his words show mindfulness. could u pls think twice before speaking once
@@EdenAfework-y9z great !!! 👍
MEHERET UNLESS THERE IS A DEEPLY ROOTED SYSTEM OF GOVERNMENT RULE BY REFORMATION IS THE MAIN POINT OF PROBLEMS IN A COUNTRY. REFORMATIONS ARE DESIGNED BY INDIVIDUALS FOR THEIR HIDDEN AGENDA. SYSTEM IS FOR THE WELL BEING OFTHE SOCITY.
አዋቂውን ጫት እና ሚኒ ጂን ተማሪውን ሐሺሽ እያደነዘዘው ባለበት ሃይ ባይ አለመኖሩ ግራ ያጋባል።
የአብይ አጨብጫቢ ሀገር በዚህ ደረጃ ስትወርድ ህዝብ በዚህ ደረጃ ሞትና ስቃይ ውስጥ እያለ ሀገር ውስጥ ከገብህ ጀምሮ የአብይ ድምፅ ሆነህ ስትቀጥል
ከቆየህበት የውጭ ሀገር ኑሮ መማር ያልቻልክ ነህ እናተን ለታሪክ መተው ነው ህዝብ እየሞተ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ተምረናል የሚል ለታሪክ መተው ነው!!!!!
Esune le neguseh negerew
አንተኮ እሁን እንደዚህ ጠንክረህ እነ አይንህን አፍጠህ ትጠይቃለህ ምነው የዚያ ስሙን ወርቁ አይተነው የኢትዮጵያን ባንክ አራቆቶ ያስቀርው የዘይት ፍብሪካ እከፍታለሁ ያለውወርቁ አይተነውን ደግፈህ በትግራይ ህዝብ ላይ አላግጠሀል ያሳዝነል ክብርህን አጣህ ::
Ere hasabun eyasechresek ato gazetegaw atekelebeleb eski
በመጀመሩያጋዜጠኛ ሴሜነህንበጣአም አከብረዋለው ላመነበት ጥያቄ በድፈ አቃም ያለው ተማጋች ጋጤኛነው
ቀበቶ ሚያስር ፖሊስ ካሳያችሁኝ እቀጣለው
Not only humans, animals have thought “minds’ ' too even though they are a bit different from man. But in terms of a better family, animals are better than humans especially these days...
Humans are one of the 3DC (three-dimensional creation) creatures on Earth. Humans share biologically the creation of animals and plants. Not only this, humans and animals both have souls. Every living being with blood has a "soul." Souls, on the other hand, have "mind, feelings, and will." Above all, human beings are different from animals and plants because they were created in the image of God, but now people on earth are "God's children and God's creatures".
This means that the children of God are only those who have the living spirit of God. But the rest are animals. Because they are out of God's living spirit only the person who is in Christ Jesus is alive, which means that everyone who does not have Christ Jesus will perish like an animal or a plant. For they are creatures.
Only God's children will inherit the kingdom. Many people do not understand the difference between "oxygen" and the breath of life. Man can live on earth without the breath of God. But without God's breath he cannot live with God, which means that God's breath of life and oxygen are different. Animals differ from humans not because they lack oxygen, but because they lack the breath of life.
Humans and animals get oxygen from plants. In fact, plants get carbon from the burnt air from humans and animals.
What is needed for humans and animals is unnecessary for plants, " Oxygen", but what plants need, humans and animals don't need it to live. " Carbon"
If plants have souls, they must have minds and hearts. In this case they have mind, sense and will, but they are not, but since plants have been found on Earth, they share human and animal DNA.
Setedemtew kebre yesmhle esu yesdstehle selsu lelwm bertubte un malte lenye mendnw yesrun hiowte yenorele lersu yelkome gadyem derjte nw serate ayewkume biwku dero baweku degagmye byewlew belem mebtye nw wedfitem ektlewewlew
እሱን ብሎ ዶክተር
አመድ በዱቄት ይስቃል
ምሁር ተብዬ ባልንጀራህ አብይ አህመድ ሕክምና ብታደርግለት እና ሀገር ብትረዳ አይሻልም🤔❓
ምታወሩትለሁለተኛክፍልየሚመጥነው
አንድም አንተነህ ወንድሜ ወርቁ አይተነውን intervene ያረከውን ተመልስህ ተመልከተው አብይ መህይም ያለውን አንተ ብታጾላቅስው ምን ዋጋ አለው አየህ አይደል እሁን ውሀ በላችህ
Between melso endyegbh bayehune des yelhle enye yersye yeshdekute yelem yersyen selme manme meklekl yelem b gulebtu maderg yemanme mebtu nw esun alegfewm slemlegwe degmo zem bye lew kzhi belye men teflgchu enye rasyen bzhi mengde lower aleflgem askdmye yelkute ahunme asregchye engrelw its all
Min ayente melse teflego nw sew rasu maybe beki nw yenten felsefen lemrdte nw lele men alew esu nm beflgchute melsekolchu kzhi belye men yenorle relyteyewn najrebe yenye gedyte bhihone kemnme menme aletbkem tebkime alewkem betbke des yelegnel man yehi ayehun lenye gedytey ayedlem gen kenye mekrek manme alesgdkutem yersyen negre man yekbdewle bikdew Gedney yeserhute ale yele ayemslegnem alewkem men yefrel abren enyewlen
Ande negre lengrerh anekrekre bersye hiowte esun emkrechwelw alesfrem gen degmyewlew esun makbre yenye gedyte ayedlem
ይሄ ደሞ 😂
የአብይ ፈረስ
አንተስ ማነው የሚጋልብህ/የማን ፈረስ ነህ/😏😏😏
ግን አንተ ስው ነህ,?
ለስድቡ ምክንያቶ ምንድነው?ወይስ ስድብን ሙያ አርገውት ነው?
ለእብይ ተላላኪ ሃዘኔታ የለኝም ምድረ ዘረፈጅ