Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል
ዋዉ በርች በጣም ቆጆ ነዉ ሥራሽ
ልጅሽ ጣፋጭ ድምፁ ደስ ሲል እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ደስ ይላል እንጂ አይረብሽም
ተጨማሪ ዘመነኛ የምግብ አሰራሮችን ከፈለጋችሁ እኔ ጋ ማየት ትችላላችሁ
Betam konjo sera ejeshe yebarek lejeshen yasadegeleh Gen ande teyake aleñ wetetu be pawederu wetet beserat enchelalen weyes ayehonem mekniatum wetet bemayegeñebet bota lay sihon malet felge new
እናመግናለንየእኔቆንጆ
ዋውውው በጣም አናመሰግናለን የኔ ማር በርቺ
በጣም ቆጆነው በርች
U r unstoppable plz keep it up! amazing!
ዎው ደስ ይላል አናመሰግናለን በርች ? Banilaw 1kg wchi hager sntnew wagaw? Betam yikrta ethiopia teklu ale wedefit lemalmat slefeleku new? Babyshnm wow biyalew yimechsh berchi ayzon + susulent !
እጂሽ ይባረክ ጎበዝ
Enat betseb enehun beknenet
አሪፍ ነው እህት
Saba Ethio tube n nk
Edig bel yena Mar berchi gobez
Betam betam gobez tebareki
ቲያዬ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
በጣም ጎበዝ ነሽ ከምንም በላይ ልጅ ይዞ ስራ ይከብዳል አንቺ ግን ከራስሽ አልፍሽ ለኛ መምህር ሆንሽ በርቺ እህት
የቦክሠኛ ያልሽው ለምደነው ታዳ አልገባኝም
Berchi yena Konjo yamerale
Yaboqolo duqet bancamr. chigar alw
እናመሰግናለን ውዴ እጅሽ ይባረክ
የኔ በለሞያ ከልብ እናመሰግናለን በርቺ
A
ስኳር አይገባም ማለት ነው?
በጣም አመሰግናለሁ በጣም አረፍ ነው
betam yamral yene konjo thnx
I Like your Videos keep up the good work 🤗🤗🤗
Tnx dear 😘
Ethiopia tiya Diy You welcome Hon😍
ቲያየ ሲያዬት እራሱ ያስጎመጆል እጅሽ ይባረክ የኔዉድ።
አመሰግናለሁ ማሂዬ
Betseb enehun enat beknenet
Enat betseb enehun betamagenet
አመሰግናለሁ ማር እጅሸ ይባረክ ለምን እደምንጠቀመው ብታሳይን?
ለሁሉም የኬክ አይነቶች መጠቀም እንችላለን ከስር የሰራዋቸው ኬኮች አሉ እነሱንም ጨምሮ
አመሰግናለሁ ማር
እናመሰግናለን ቲዮ
እር ሲያዩት እራሱ በጣም ነዉ እሚየምረዉ በጣም እነመሰግነለን
የኔ።ማር።ልጅሽ።ድምፁ።ደስ።ሲል።።።እሙ
Akabdeshew ko kelel bale menged lemasyet mokre eji edee gize solve argi
ቲያዬ 👌👌👌👌 ጠፋሽ እኮ በሰላም ነው ቅዳሜ ማታ Live ናፈቀኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ
በሰላምነው እስቲ ብቅ ብቅ እላለሁ ቆንጅዬ
yene konjo yetsom crame endet new misraw ebakesh asayn
ከዚህ ቀደም የሰራሁት ሊንክ ነው ruclips.net/video/XCBi4F8ZsxU/видео.html
Yen balemoya welcome back dear ...
😘😘😘enema esktmchi letfa beye neber 😉
wow tiyaye berchi yameral
ቆጆነው በሞኮሮን መጠቀም ይቸለል?
Can't wait to try this please my dear Tikmu gin L boxegna cake becha new Ena demo normal vanilla extract Metkemes Echlalehu? Thanks my love
አመሰግናለሁ😘💛ጥቅሙ ለሁሉም ዐይነት ኬክ ሆናል ቫኒላ ይሄኛው ካልትገኘ ያለሽን መጠቀም ትችያለሽ
Amesgnalehu Yene wud 😘
ውይ ለምንድነው ሰብስክራይብ ያላደረኩሽ የኔ ባለሞያ ንግግርሽ ድምፅሽ ስነስርአትሽ ደስ ሲል ወድጄሻለሁ
ምንድነው እንደዚ መጥፋት ቤቢን ደግሞ ጉንጩን ሳም
የኔ ቆንጆ አለው አለው እሺ አደረሳለሁ መልህክትሽን
ግን የስው ግዜ ለምን ታቃጥያለሽ
በጣም እናመሰግናለን ቆጆ ሁሌም ነው የምከታተለው የምሰሪያቸውን አሪፍነው በጣም እዚገ አንድነገር ልጠይቅሽ ኢቲዮጵያ ውስጥ ያገኝነውን ፍሬሽ ወተት መጠቀም እንችላለን?
አዎ በሚገባ
@@TiyaAkalu888 አመሰግናለሁ ቆጆ
@@ethiopia3968 yemtseru Vanille Creme khn Len aydlm Sorry
አመሰግናለሁ እሺ
Tiyaye konjo i am so glad to hear your baby voice. How sweet❤️ and awesome vedio
Tnx yene konjo 🙏🏽😘😘
Tiyae arfe new zarea baby em aserarun eyengerne new yena kongo fexari yasdgelse
Hahaha ewnet new ene sawera eyetebek eyawerabegn eko new 😂
yummy
አመሰግናለሁ ቆንጆ ነው
ቲያዬ ሰላም ላንቺ ይሁን 2ጥያቄ አለኝ 1. ማንኛውም ወተት መጠቀም እንችላለን?2. እኔ የምጠቀመው ቫኔላ የጠርሚሱ ነው ያን መጠቀም እችላለሁ ? አመሰግናለሁ::
ለሁለቱም መልሴ አዎ ነው የኔ ቆንጆ አመሰግንለሁ
Hi endet nishi ande teyk letykishi 2%milk yehonle bazaley tinshi mesrat yechalale
ይሆናል ግን የክሬሙ ይዘት ትንሽ ሊቀይርብን ይችላል ሌላው መጠኑን መቀነስ ይቻላል እኔ የሰራሁትን ለሁለትትም ለሦስትም ማካፈል ነው
አመሰግናለው
እናት።።ይሄ።ክሬም።።ለምንድነው።ምንጠቀመው።ማለቴ።ለማንኛውም።ኬክ።ወይስ
Danke tiyaye ...lemndnew live matgebiw tefash eko
Galaxy s7 s 8 በጣም ጎበዝ ልጅ በጣምነው የምወድሽ እደሜላቺ በጣም ጐበዝ ሆንኩኘ ልጅ ወለደሽ እዴ ከሆነም መልካም ቻዎ የኔማር
የኔ ቆንጆ ብቅ ብቅ እላለሁ ሰሞኑን እረፍት ልውሰድ ብዬ ነው
የኔ ቆንጆ እኔን ከሆነ ገና አልወልደኩም አመሰግናለሁ 😘😘😂
አመሰግናለሁ።ግን ሰሀቱን አሳጥሪው
ሞክሬ ውጤቱን አመሰግናለሁ
Enamsegenalen
ok tnx habibit
Nu ene bet
Ye gebeta kibe manod sewoch be zeyt mesrat anchelem
እናመሰግናለን
ማማየ አመሰግናለሁ እናት ግን በማሽን መምቻ ብናዋህደውስ ?
እንደ ምርጫሽ ነው ግን እሳት ሊይ ጥደን በማሽን አይከብድም?
@@TiyaAkalu888 ማማየ እሳት ላይ እኳ እንዳለ አይደለም አውርደን በምናዋሀድበት ጊዜ ነው ያልኩሽ
እንችላለን የኔ ቆንጆ
enkulal bibesel gn tru ayhonm Malet New ?
Awo
10Q ለምስቴ የክሬም አሰራሩን አሳያትና ኬክ ቤት እንከፍታን
ኢንሸአላህ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ትየዬ እኔ ልብሥ ድዘይነር መሆን እፈልገለሁ ምትመክርኝ ነገር ከለሽ አች ጎቦዝ ሴት ነሽ
እምመክርሽ ከተቻለ የልብስ ዲዛይን ትምህርት ቤቶች መግባት እና መማር ያ እማይሆን ከሆነ የተለያዩ የዩቱዩብ ልብስ ስራ መማሪያ ቻናሎችን ልክ እንደ ትምህርት ቤት በነቁጠር እስኪርብቶ እና ማስታውሻ ደብተር ይዞ እሚያደርጉትን ማስታወሻሽ ላይ እየፃፍሽ የሰሩትን ስራ ድግሞ በመስራት መለማመድ ደጋግሞ ከተለማመዱት እማይቻል ነገር የለም እኔም በተቻለኝ አቅም ወደ ልብሱ ለማዘንበል እና ለማቅረብ እሞክራለሁ በርቺ መሆን ከፈከክሽ እማትሆኚበት ምንም ምክንያት የለም
Eshi yene konjo amsgenalw
ቲይዬ አመስግናለሁ hahahah በቃ የሚለውን ስምቻለው አዳዲ 😂😂😂😘😘😘
ታውቂው የለ አዳዲ በቃ እና እንኪ ነው ቋንቋው ሁሉ 😂😂😂
@@TiyaAkalu888 የኔ ጌታ 😘😘
Looks really good Tiyaye thank you for sharing x
Tnx selnaye 😘😘
በጠም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
Thank you my dear
ቀጣዪን ፖርት አሳይና ክሬሙን ለምን እንደምትጠቀሚው
አለ እኮ ከስር ቪድዮው
@@TiyaAkalu888 ok tnx i will watch it
ቆይ ሰርቼዋለሁ ልብላውና ለውጡን ቁጭ አደርጋለሁ
እናመሰግናል ለኬክ መጠቀም እችላለወይ
Awo bemegeba
Linkun bemechan ye boksegna cake aserar yemelketu ruclips.net/video/MFRO-0kvaRY/видео.html
*እናመሰግናለን ቲያዬ ደሞ ጠፍተሻል*
ያገልቢ
በጣም አሪፍ ቲያዬ ምነው ጠፋሽ ማሬ በስላም ነው?
በሰላም ነው ማርዬ እርፍት ላድርግ ብዬ ነው
@@TiyaAkalu888 እሺ ማሬ ዋናው ስላም መሆን ነው ሰላምሽ ይብዛልይ መቼነወ ከቤተስቦችሽ ጋር የምታስተዋውቅኝ
Egzeyabher sifekd yene kojo
Satu Bezaa Gin Kemayet wedewala Alilim
አይ የኔ ቆንጆ ስታይው እንደሚቀል አይደለም እኮ የቀረፅሽውን ኤዲት ስታደርጊ ድምሽ ስታስገቢ ስትቀንሽ ስትጨምሪ እሚወስደውን ሰዓት ብታይ እዚህ እምናቀርብበት ሰዓት በማነሱ ታመሰግኚ ነበር 😊
ስወድሽ ግን የአይስክሬም ክሬሙን እቤት ውስጥ ለመስራት ጠይቄሽ ነበር መልሽልኝ እበክሽ የኔ ውድ ለልጀ አገር ስገባ እንድሰራ ነው
Eshi yene konjo
እናት።ፋኔላ።ምንድነው።ሁሌ።እሰማዋለሁ።ግን።ሊገባኝ።አልቻለም
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ቫኔላ ማለት ለቃና ብቻ እምንጠቀመው ነው ልክ ሻይ ወይም ወጥ ላይ እንደምንጠቀመው ቅመሞች ማለት ነው ይሄንን ክሬም ለሁሉም አይነት ኬክ መጠቀምም ይቻላል
@@TiyaAkalu888 ውዴ በኢትዮጵያውያ በላም ወተት መስራት ይቻላል
የ ለጅሽ ድ ም ጽ. ከ ክረሙ በላይ ይጣፍጣል
አረ ተይ ልጅ አንደ መላይካ"ወይም አንደ መለአክት ነው
Tinay selam new tefashe
በእምኒ በሰላም ነው ያው ታውቂ የለ ትንሽ እርፈት እየወሰድኩ ብቅ ብቅ ልበል ብዬ ነው
@@TiyaAkalu888 weledshe ?
😊ገና ነኝ በእምኒዬ
@@TiyaAkalu888 ቲያዬ እመቤታችን ካንቺ ጋር ትሁን አይዞሽ በርቺ
Give some to the sweet Baby 👶🏽
10Q bemn bemn entekemew
በሁሉም የኬክ አይነቴች ዶናትን ጨምሮ
የቲያ ቤተሰቦች ፎቶዬን በመንካት ቻናሌን ጎብኙልኝ
Ye Hani Tube ok
live tenfkshl
Wow በጣም ያምራል ruclips.net/video/QdFqzDTV8SM/видео.html
እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል
ዋዉ በርች በጣም ቆጆ ነዉ ሥራሽ
ልጅሽ ጣፋጭ ድምፁ ደስ ሲል እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ደስ ይላል እንጂ አይረብሽም
ተጨማሪ ዘመነኛ የምግብ አሰራሮችን ከፈለጋችሁ እኔ ጋ ማየት ትችላላችሁ
Betam konjo sera ejeshe yebarek lejeshen yasadegeleh
Gen ande teyake aleñ wetetu be pawederu wetet beserat enchelalen weyes ayehonem mekniatum wetet bemayegeñebet bota lay sihon malet felge new
እናመግናለንየእኔቆንጆ
ዋውውው በጣም አናመሰግናለን የኔ ማር በርቺ
በጣም ቆጆነው በርች
U r unstoppable plz keep it up! amazing!
ዎው ደስ ይላል አናመሰግናለን በርች ? Banilaw 1kg wchi hager sntnew wagaw? Betam yikrta ethiopia teklu ale wedefit lemalmat slefeleku new? Babyshnm wow biyalew yimechsh berchi ayzon + susulent !
እጂሽ ይባረክ ጎበዝ
Enat betseb enehun beknenet
አሪፍ ነው እህት
Saba Ethio tube n nk
Edig bel yena Mar berchi gobez
Betam betam gobez tebareki
ቲያዬ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
በጣም ጎበዝ ነሽ ከምንም በላይ ልጅ ይዞ ስራ ይከብዳል አንቺ ግን ከራስሽ አልፍሽ ለኛ መምህር ሆንሽ በርቺ እህት
የቦክሠኛ ያልሽው ለምደነው ታዳ አልገባኝም
Berchi yena Konjo yamerale
Yaboqolo duqet bancamr. chigar alw
እናመሰግናለን ውዴ እጅሽ ይባረክ
የኔ በለሞያ ከልብ እናመሰግናለን በርቺ
A
ስኳር አይገባም ማለት ነው?
በጣም አመሰግናለሁ በጣም አረፍ ነው
betam yamral yene konjo thnx
I Like your Videos keep up the good work 🤗🤗🤗
Tnx dear 😘
Ethiopia tiya Diy You welcome Hon😍
ቲያየ ሲያዬት እራሱ ያስጎመጆል እጅሽ ይባረክ የኔዉድ።
አመሰግናለሁ ማሂዬ
Betseb enehun enat beknenet
Enat betseb enehun betamagenet
አመሰግናለሁ ማር እጅሸ ይባረክ ለምን እደምንጠቀመው ብታሳይን?
ለሁሉም የኬክ አይነቶች መጠቀም እንችላለን ከስር የሰራዋቸው ኬኮች አሉ እነሱንም ጨምሮ
አመሰግናለሁ ማር
እናመሰግናለን ቲዮ
እር ሲያዩት እራሱ በጣም ነዉ እሚየምረዉ በጣም እነመሰግነለን
Betseb enehun enat beknenet
የኔ።ማር።ልጅሽ።ድምፁ።ደስ።ሲል።።።እሙ
Akabdeshew ko kelel bale menged lemasyet mokre eji edee gize solve argi
ቲያዬ 👌👌👌👌 ጠፋሽ እኮ በሰላም ነው ቅዳሜ ማታ Live ናፈቀኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ
በሰላምነው እስቲ ብቅ ብቅ እላለሁ ቆንጅዬ
yene konjo yetsom crame endet new misraw ebakesh asayn
ከዚህ ቀደም የሰራሁት ሊንክ ነው ruclips.net/video/XCBi4F8ZsxU/видео.html
Yen balemoya welcome back dear ...
😘😘😘enema esktmchi letfa beye neber 😉
Enat betseb enehun beknenet
wow tiyaye berchi yameral
ቆጆነው በሞኮሮን መጠቀም ይቸለል?
Can't wait to try this please my dear Tikmu gin L boxegna cake becha new Ena demo normal vanilla extract Metkemes Echlalehu? Thanks my love
አመሰግናለሁ😘💛ጥቅሙ ለሁሉም ዐይነት ኬክ ሆናል ቫኒላ ይሄኛው ካልትገኘ ያለሽን መጠቀም ትችያለሽ
Amesgnalehu Yene wud 😘
ውይ ለምንድነው ሰብስክራይብ ያላደረኩሽ የኔ ባለሞያ ንግግርሽ ድምፅሽ ስነስርአትሽ ደስ ሲል ወድጄሻለሁ
ተጨማሪ ዘመነኛ የምግብ አሰራሮችን ከፈለጋችሁ እኔ ጋ ማየት ትችላላችሁ
ምንድነው እንደዚ መጥፋት ቤቢን ደግሞ ጉንጩን ሳም
የኔ ቆንጆ አለው አለው እሺ አደረሳለሁ መልህክትሽን
ግን የስው ግዜ ለምን ታቃጥያለሽ
በጣም እናመሰግናለን ቆጆ ሁሌም ነው የምከታተለው የምሰሪያቸውን አሪፍነው በጣም እዚገ አንድነገር ልጠይቅሽ ኢቲዮጵያ ውስጥ ያገኝነውን ፍሬሽ ወተት መጠቀም እንችላለን?
አዎ በሚገባ
@@TiyaAkalu888 አመሰግናለሁ ቆጆ
@@ethiopia3968 yemtseru Vanille Creme khn Len aydlm Sorry
አመሰግናለሁ እሺ
Tiyaye konjo i am so glad to hear your baby voice. How sweet❤️ and awesome vedio
Tnx yene konjo 🙏🏽😘😘
Tiyae arfe new zarea baby em aserarun eyengerne new yena kongo fexari yasdgelse
Hahaha ewnet new ene sawera eyetebek eyawerabegn eko new 😂
yummy
አመሰግናለሁ ቆንጆ ነው
ቲያዬ ሰላም ላንቺ ይሁን 2ጥያቄ አለኝ
1. ማንኛውም ወተት መጠቀም እንችላለን?
2. እኔ የምጠቀመው ቫኔላ የጠርሚሱ ነው ያን መጠቀም እችላለሁ ? አመሰግናለሁ::
ለሁለቱም መልሴ አዎ ነው የኔ ቆንጆ አመሰግንለሁ
Hi endet nishi ande teyk letykishi 2%milk yehonle bazaley tinshi mesrat yechalale
ይሆናል ግን የክሬሙ ይዘት ትንሽ ሊቀይርብን ይችላል ሌላው መጠኑን መቀነስ ይቻላል እኔ የሰራሁትን ለሁለትትም ለሦስትም ማካፈል ነው
አመሰግናለው
እናት።።ይሄ።ክሬም።።ለምንድነው።ምንጠቀመው።ማለቴ።ለማንኛውም።ኬክ።ወይስ
ተጨማሪ ዘመነኛ የምግብ አሰራሮችን ከፈለጋችሁ እኔ ጋ ማየት ትችላላችሁ
Danke tiyaye ...lemndnew live matgebiw tefash eko
Galaxy s7 s 8 በጣም ጎበዝ ልጅ በጣምነው የምወድሽ እደሜላቺ በጣም ጐበዝ ሆንኩኘ ልጅ ወለደሽ እዴ ከሆነም መልካም ቻዎ የኔማር
የኔ ቆንጆ ብቅ ብቅ እላለሁ ሰሞኑን እረፍት ልውሰድ ብዬ ነው
የኔ ቆንጆ እኔን ከሆነ ገና አልወልደኩም አመሰግናለሁ 😘😘😂
አመሰግናለሁ።ግን ሰሀቱን አሳጥሪው
ሞክሬ ውጤቱን አመሰግናለሁ
Enamsegenalen
ok tnx habibit
Nu ene bet
Ye gebeta kibe manod sewoch be zeyt mesrat anchelem
እናመሰግናለን
ማማየ አመሰግናለሁ እናት
ግን በማሽን መምቻ ብናዋህደውስ ?