ኦሞን ያስቆመው ግዙፉ የኮይሻ! 65% ደረሰ!July 27, 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • The new Koysha hydroelectric project, located in the southwest of Ethiopia, will be the fourth of a cascade of dams along the Omo River, after Gilgel Gibe I, Gilgel Gibe II and the Gibe III hydroelectric project.
    The Koysha plant will have an installed capacity of 2,200 MW for an annual production of 6,460 GWh.
    for more information
    www.nsenergybu...
    Greetings from the tilet ጥለት RUclips account. The RUclips channel Tilet ጥለት focuses on projects related to development in Ethiopia. There are also occasionally entertaining and instructive stories.

Комментарии • 18

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness Месяц назад +6

    አትሳሳት ባይዲንግ ሳይሆን ባይንዲንግ (አግሪመንት) ነው!
    በተረፈ አገሬ ኢትዮጵያ በአብቹ ትንሳኤዋ ይበሰራል!

  • @yalexy5398
    @yalexy5398 Месяц назад +3

    የዛሬ ትውልድ ያሳካው ነገር ቢኖር የኃይል ግድብ ብቻ ነው:: ለዚህ መጪው ትውልድ ያመሰግናል:: በእርቅ ይቅርታ ናይ ወንድማማችነት ስሜት ህገ-መንግስቱ ተስተካክሎ ሰላም ከተገኘ መጪው ትውልድ እድለኛ ይሆናል::

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 Месяц назад +3

    ከኤሌክትሪክ ኋይል ማመንጨት ሌላ ለመስኖ እርሻ ካገለገለ ሁለት ወፍ በአንድ ድንጋይ ነውደ

  • @hannamekonnenmekonnen3381
    @hannamekonnenmekonnen3381 Месяц назад +1

    Thanks

  • @getnetkebede7463
    @getnetkebede7463 Месяц назад +4

    የህዳሴው ግድብ ሁለት መቶ አርባ ኪሎሜትር ወይንም ከአዲስ አበባ ሻሸመኔ ያህል ወደ ኋላ የሚተኛ ውሃ ነው የሚይዘው።ስትናገር ተሳስተሃል።

    • @NigussieYetagesu
      @NigussieYetagesu Месяц назад

      Yhe sew letekekelegna information bota yalew ayimeseleme ke Egypte yetefetere yimeselal

  • @abdelaibrahim812
    @abdelaibrahim812 Месяц назад +2

    I think 3ኛ ነው

  • @abdunur8211
    @abdunur8211 Месяц назад

    Bemejemeria information sebsib gerd 230-240 km newu wede huala yemitegnawu

  • @abdilkadiryeyew
    @abdilkadiryeyew Месяц назад +2

    🎉

  • @globalinspection2866
    @globalinspection2866 Месяц назад

    ውሀው TURKANA ወዘቸ አይገባም የምትለው ስህተት ነው። የማታውቀው ን አትዘባለድ

  • @daniel4799
    @daniel4799 Месяц назад

    ዘገባህ በሙሉ ጠብ ጠንሳሽ ሚዛናዊነት የጎደለህ ግብዝነት ይጎላብሀል ::ድንበር ተአቋራጭ ወንዞችን እነ ኦሞን ባሮን ሽበሌን አባይን ወዘተ.. ኢትዮጲያ በምን አቅሟ እና በምን አለማቀፍ ህግ ነው ሀገር እንዳያቋርጡ ቀጥ የምታረገው ????? best neibhor nations built mutual benefits of interest with all aspects, including sharing of cross country rivers!!!!

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Месяц назад +1

    OK የትአለ አሳዉ የትአለ ስንዴዉ ገብሱ ድንቹ ለምን የሀበሻ ሰወች እስከ ዛሬ ይሰደዳሉ ያልቃሉ በየቦታው የአሞራ ቀለብ ይሆናሉ??? ስራ በተግባር ይቅደም ከወሬዉ ዝም ብላችሁ ስሩባት ሀገሬ ወፍራም ሀብታም ናት።።።

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Месяц назад +1

      ያሁኑ ትውልድ ወሬኛና ድህነት አፍቃሪ ስለሆነ ስራው የሚሰራው ለትውልዱ ነው!

    • @user-uh2tt6up2h
      @user-uh2tt6up2h Месяц назад

      አንተ የተከልከው እንክርዳድስ፣ እሬትስ፣ ምን ይስራ ብለህ ነው።

  • @seladinsirage1430
    @seladinsirage1430 Месяц назад +1

    ወንድሜ ዝም ብለህ አትለፍልፍ ከ Africa 3ነው

  • @NigussieYetagesu
    @NigussieYetagesu Месяц назад

    Eyewashe mehonu altawekeheme? 18000 mega wat akababi aydeleme? Revised tedergowal eko.

  • @Cr7Ronaldo-l-d5h
    @Cr7Ronaldo-l-d5h Месяц назад

    2gna hhhh ere atekeded

  • @SolomonBrhanu
    @SolomonBrhanu Месяц назад

    ወሬ ጠላን