አረብ ሀገር ያሉ ሴቶችን ብር ምትበሉ ? | ኡስታዝ ካሚል ጣሀ ን ያስለቀሰው | USTAZ kamil Taha New Dawa | Arab Hager Setoch |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 286

  • @fathumasaeed708
    @fathumasaeed708 25 дней назад +22

    ተበድያለሁ ያአላህ😭

    • @KatijaKatja
      @KatijaKatja 25 дней назад +5

      አብሽሪ እማ አላህ ተተበዳዯች ጎን ነው 😢❤❤

    • @HamudiQuran
      @HamudiQuran 25 дней назад +1

      አብሽሪ❤❤❤

    • @HamudiQuran
      @HamudiQuran 25 дней назад +1

      አብሽሪ❤❤❤

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  25 дней назад +1

      አብሽሪ እህት❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  25 дней назад

      ❤️❤️❤️

  • @Jannah-Tube
    @Jannah-Tube 25 дней назад +42

    ያአላህ ሁሉንም አረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችንን አንተው ጠብቅልን ! ያላንተ ማንም የላቸውም ❤❤

  • @zeharaJemal-o2y
    @zeharaJemal-o2y 19 дней назад +13

    እኔስ አልሀምዱሊላህ ከአላህ በታች አዛኝ ሩህሩህ አባት አለኝ ወላሒ የምመኘሁን ሁሉ አሳክቶልኛል ፈቅጄ ስሰጠው ራሱ ያንች ብር እሳት ነው እሚሆንብኝ ነው እሚለኝ አልሐምዱሊላህ

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  19 дней назад

      🤲🤲🤲❤️❤️❤️

    • @saadaali3824
      @saadaali3824 18 дней назад

      ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ

    • @RabiyaMohammed-dx5hg
      @RabiyaMohammed-dx5hg 12 дней назад +1

      ኦደኔ አባት ሺአመት ያኑርልን🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @askask9433
    @askask9433 25 дней назад +8

    ጀዛክ አላህ ከይር ኡስታዝና የብዙ እህቶቺን ቁስል ነዉ የነካሀዉ
    አላህ ቀጥተኛዉን መገድ ይምራን

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  24 дня назад

      🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 25 дней назад +10

    አይ የኛ ነገር ብቻ አልሀምዱሊላህ እኛ ልብ የለን እነሱ አያዝኑልን

  • @BelaTorres-p7g
    @BelaTorres-p7g 13 дней назад +1

    ጀዛክ ላህ ኽይር

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  13 дней назад

      🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @Madenh-w5s
    @Madenh-w5s 25 дней назад +13

    ነቡዪ ሙሀመድ ሰለሏህ አለይሂ ወሰለምያኡመተል ኢስላም የት ናችሁ አረ ኡስታዙና ጀዛከሏህ ሀይር ያንተን ድአዋ ስሰማ ኡስታዝ አብዱል መጅድ ረሂመሁሏህ ትዝ ይለኛል አሏህ ይራሀመውና

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  25 дней назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍

  • @HalimaSeid-cp1wl
    @HalimaSeid-cp1wl 19 дней назад

    ጀዘዛኩምላውን ኸይር ሱሉላሁ አለይህ ወሰለም

  • @Efootball57
    @Efootball57 25 дней назад +3

    ኡሰታዝ ትክክለኛ ነገር ነው የተናገርከው አላህ ይጠብቅህ

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  25 дней назад

      🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @ፋጡማቢንትያሲን
    @ፋጡማቢንትያሲን 23 дня назад +3

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  23 дня назад

      🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️

  • @KatijaKatja
    @KatijaKatja 25 дней назад +3

    ትክክል ጀዛከላህ ከይር ኡስታዜ 😢

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  25 дней назад

      ❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲

  • @shewateorange7324
    @shewateorange7324 18 дней назад +1

    ያረብ አላህ መጨረሻችንን አሣምርልን እንዳው አንዳንዲ ሠወች ወዳጂመሥለው ባል መሥለው ከቀረቡ ቡሀላ ገንዘቡንም ልባችንንም እንዳይሆን ሠብረውን ይጠፍሉ አልሀምዱሊላህ ዋናው ጤና አላህ ልቦና ይሥጣቸው

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  18 дней назад

      አብሽሪ እህት❤️❤️❤️

  • @fathumasaeed708
    @fathumasaeed708 21 день назад +6

    አብሽሪእህቴዋ እኔምእዳችውነኝ 6አመትለፈቸአገሬልገባስል ተከዳሁ😢😢😢😢ያረቢ አላህይፊረደኝ አብሽሪለኸይርነው ዋናውጤናነው ለግዜውነውሠውየዘራውንያጭዳል

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  21 день назад

      🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️

    • @chitChit-i5b
      @chitChit-i5b 20 дней назад

      አብሽሪ ማማየ የፍርድ ቀን አንድ አላህ አለንዋናው ጤናነው እህት

  • @bintemuhammed2273
    @bintemuhammed2273 11 дней назад +1

    ያረቢ ስቶቻችነን በደል የበዛብን ኢላሂ በራህመትህ እኔም የቲም ነኝ ዱአ አረጉልኝ አባቴ ጀነተል ፊረዶስ እድወፈቀው
    ወላሂ አባቴን ልረሳው አልቻልኩም

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  11 дней назад

      🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @ኘተነደነ
    @ኘተነደነ 12 дней назад

    ማሻአላህ

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  12 дней назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 19 дней назад

    ሡለሏህ አለይሂ ወሠለም ጅዛኩምሏህ ኽይር አሏህ በሀቅ የምንብቃቃ ያያድርገን

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  19 дней назад

      🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @madena1330
    @madena1330 19 дней назад +1

    ጀዛክ አላህ ኽይር ኡስታዝ ህስቡን አላህ የእኛን የስደተኞችን ልብ የስበሩ ገንዘባቸውን ያጠፉ አላህ የስራቸዋል ኢንሻ አላህ
    ግን እናተ ሽር የምታደርጉ ስወች ምንድን እየጨመራችሁ ነው የሚጮህው ለማዳመጥ ይረብሻል አንፉልግም አታድርጉ ።

  • @ZinatHabsh
    @ZinatHabsh 24 дня назад +2

    ጀዛክላህ ከይርን ስንት እህቶቻችን አልቅሰው ቀሩ የሰውፊት እየገረፈንነው እምናገኘው እግራችን በሺተኞ ሆነ እምንቆምበት

  • @fathumasaeed708
    @fathumasaeed708 25 дней назад +6

    እሻአላህ ዱአአርጉልኝ እህትወድሜቸ በስደትተጎዳሁ ያረብ😢😢😢😢😢😢😢

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  25 дней назад

      አላህ ሁሊንም ሀጃ ያስተካክልልሽ 🤲🤲🤲❤️❤️❤️

    • @chitChit-i5b
      @chitChit-i5b 20 дней назад

      አብሽሪ ❤❤❤

  • @user-gr2lh9er5f
    @user-gr2lh9er5f 24 дня назад +2

    እህቶቸ አብሺሩ ከምንም በላይራሳቺሁን ጠብቁ አንዲ አላህን ከልብ እመኑ አደራ አደራ እህቶቸ ጪንቀቱም ሀዘኑም ዲብርቱም አይኖርም❤❤

  • @DxbDxm-g4b
    @DxbDxm-g4b 22 дня назад +1

    ጀዘኩሙለሂ ኡሲተዚ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  22 дня назад

      🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @AbdulrazakAman-wf8so
    @AbdulrazakAman-wf8so 17 дней назад

    ሰለላሁ አለይህ ወሰለም❤❤❤❤❤

  • @AlhamdulilahYareb
    @AlhamdulilahYareb 25 дней назад +1

    ሡለሏሁአለይሂ ወሠለም

  • @TurkeyAjman-ml2bp
    @TurkeyAjman-ml2bp 24 дня назад +2

    አላህየ,ልራገምነበር,አተሱብሩንስጠኝ,ግንእባየሁላነዉየመጣዉ,,ኡስታዝኣህይጠብቅ

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  24 дня назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @NoorNoor-j7k
    @NoorNoor-j7k 23 дня назад

    አሜንያርብናለሜንያርብአህይወፍቀን

  • @fathumasaeed708
    @fathumasaeed708 25 дней назад +1

    አሚንንንንንንንያረብ😢😢😢

  • @Najat-t1i
    @Najat-t1i 24 дня назад +5

    እኔም ተበደይ ነኝ በሌ የአስር ዓመት በለኝ አገባ ወለድ

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  24 дня назад

      ❤️❤️❤️❤️

    • @BfbfbDbfbf
      @BfbfbDbfbf 11 дней назад

      አብሽሪ ነጁ

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  11 дней назад

      @BfbfbDbfbf ❤️❤️❤️❤️

  • @حياة-ط7ش
    @حياة-ط7ش 12 дней назад

    እኔም አላህ ይፍረድ ጉልበቴንም ገዘቤንም ሂወቴንም ላበሳቆለው ለበላው አላህ በዱንያ ያሳየኝ ያስለቀሠኝን እባየን አላህ ያጀዛኝ

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  12 дней назад

      አብሽሪ❤️❤️❤️

  • @GffGj-ok4kw
    @GffGj-ok4kw 24 дня назад +1

    ሰለላሁአለይሂወሰለም

  • @ZabibaSaeed
    @ZabibaSaeed 19 дней назад

    አላህይጠብቀን

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  19 дней назад

      🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @AnoodEisa
    @AnoodEisa 10 дней назад

    አላህየመጨረሻቺንንአሳምርልንያረብ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Fgf-mx5hp
    @Fgf-mx5hp 12 дней назад

    ያረብ ያረብ 😢😢😢😢😢😢

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  12 дней назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hayatAhmed-c1f
    @hayatAhmed-c1f 20 дней назад

    ማሻአላህ.በትክክል🎉🎉🎉

  • @HamudiQuran
    @HamudiQuran 25 дней назад +1

    ማሻአላህ❤❤❤❤

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  25 дней назад

      🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @ባይከፋምአይጐዲም
    @ባይከፋምአይጐዲም 15 дней назад

    አላህየ የወጡትን ሁሉ ሀሥባቸዉን ሜልተህ በሠላም መልሠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @cgggvvhhh4938
    @cgggvvhhh4938 24 дня назад +1

    አሚንንንን ያረብ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fatima-yq9fh
    @Fatima-yq9fh 22 дня назад +1

    ጀዛካላህ ኸይረን ስለ ቲም ስወራ ልቤ እንዳይመለስ ሆኖ የሰበራል ወላሂ አልለምዱሊላ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  22 дня назад

      አብሽሪ❤️❤️❤️❤️

  • @AlhamdulilahYareb
    @AlhamdulilahYareb 25 дней назад +1

    የፍርዱ ቀን ዳኛ አላህ ብቻ ነው

  • @lobabahuseen6134
    @lobabahuseen6134 21 день назад

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  21 день назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kedjaRechd
    @kedjaRechd 23 дня назад +1

    ጥሩ ሙሀደራ ነበር የሚያላዝነው ይረብሻል እንዴት ልስማው

  • @feruzaahmade
    @feruzaahmade 18 дней назад

    ሱላልህ አለ ውሳልም 😭😭😭

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  18 дней назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Hawa-c3k
    @Hawa-c3k 25 дней назад +6

    ወላሂ ወላሂ ድም ይብሉ የሴት ልጅ ብር የሚበላ ሰው በተለይ ከስደተኛ እድሜ ልኩን ድም ያልቅስ በዱንያም በአኤራም

  • @CHEWASAK
    @CHEWASAK 24 дня назад +1

    አላህ ይጠብቃቹ እህቶቼ🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @ሱሱቢትባባቲዩብ
    @ሱሱቢትባባቲዩብ 24 дня назад +2

    አይደለም በህይወት እያለሁ ብሞትኳ አውፍ አልልም መቸም😢😢

  • @saweda-we7wo
    @saweda-we7wo 21 день назад

    ያ አለህ አንታዉ ድረስልን እኘስ አቅሙም ዬለንም😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  21 день назад

      🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @FATMAMUEMMAD
    @FATMAMUEMMAD 7 дней назад

    ጉድነዉአላህይጠብቀንእህቶች😢

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  7 дней назад

      አሚን🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @fathumasaeed708
    @fathumasaeed708 25 дней назад +3

    አረቁጡሩን እሚሰጠኝበጣምፈሊጌውነው😢😢😢😢😢

  • @AminaMohamed-p9n
    @AminaMohamed-p9n 21 день назад

    Yaa rabbii najaa awixan inshaallaa 🤲🤲

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  21 день назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AlAlfiya-p2l
    @AlAlfiya-p2l 21 день назад

    እንሸለሀ🎉🎉🎉🎉

  • @MsMina-i2q
    @MsMina-i2q 21 день назад

    ማሻአላህ አላህ ይዘንልን

  • @ጠይበ-ኸ4ጠ
    @ጠይበ-ኸ4ጠ 23 дня назад

    😢ኡስደዜ፣ጀዘኩለህ❤❤❤

  • @ZhehabSherif-s2h
    @ZhehabSherif-s2h 20 дней назад +1

    በዚህ ጉዳይ ላይ ብዙ ኡስታዞች ደእዋ ቢያረጉ ስቶቻችን ነን ባሎቻችን የከዱን ስት አመት የሰራነውን የለፋንበትን የተከዳን ተስፋ ቢስ

  • @FareehaFareeha-j1p
    @FareehaFareeha-j1p 17 дней назад

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ያአላህ ወላሂ ተበዳይ ነኝና አፅናኝ ያኢላሂ. አላህ ሶብረን ጀሚለን ይስጠን
    በጣም በዚች ዱና ላይ. በዳይ የልቅና ይመስለዋል ነገር ግን አማመሏህ ሚዛኗ ከባድ ናት አይ ዱኒያ
    ኡስታዙና ጀዛከሏህ ኸይረን ጀዛ
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋ

  • @fatumaahmed9683
    @fatumaahmed9683 25 дней назад +2

    ❤❤❤❤

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  25 дней назад

      😍😍😍❤️❤️❤️

  • @KdirMia
    @KdirMia 21 день назад

    ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😢😢😢😢😢😮😮

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  21 день назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @EeEe-u2f5q
    @EeEe-u2f5q 21 день назад

    ያረብ እህቶች አላህ ይገዘን🤲🤲

  • @HirutGetahun-m1j
    @HirutGetahun-m1j 21 день назад +2

    የኛ ስቃይ ከአላህ ውጭ ማንም አያውቅም

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  21 день назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  21 день назад

      ልክ ነው

    • @chitChit-i5b
      @chitChit-i5b 20 дней назад

      በጣም እማ ብቻ አልሀምዱሊላህ❤❤❤

  • @Orofamily-z3s
    @Orofamily-z3s 18 дней назад

    Salawatu rabii wasalamu alayk 🥺 ene tabadiyalew yaAlh 😢😢😢😢

  • @saadablayo5218
    @saadablayo5218 20 дней назад +1

    እሄ መግስት አላህ ይፋረደዉ አስራ አድ አመት በስደት ለፍቼ አመድ አረገብኝ ለማን እንናገር ለአላህ እጂ

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  20 дней назад

      🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @QatarDuha-u5g
    @QatarDuha-u5g 18 дней назад

    🎉🎉❤

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  18 дней назад

      ❤️❤️❤️🤲🤲🤲

  • @ኢክራምቆንጂት
    @ኢክራምቆንጂት 19 дней назад +1

    ኤኔስ ልቤ ደምቶአል ተበድያለሁ ያረብ ፍረደኝ😂😂😂

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  19 дней назад +1

      አብሽሪ እህቴ❤️❤️❤️

  • @Allihhamudullar
    @Allihhamudullar 17 дней назад

    🎉🎉🎉

  • @HdeVsa
    @HdeVsa 14 дней назад

    እኔምባሌ😢😢😢

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  14 дней назад

      አብሽሪ❤️❤️❤️❤️

  • @fathumasaeed708
    @fathumasaeed708 25 дней назад +3

    የውስታዙን እምታቁት ተባበሩኝ

  • @KhaderNouria
    @KhaderNouria 18 дней назад

    ናአም አላህ ይጠብቃቸው

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  18 дней назад

      አሚን❤️❤️❤️

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 25 дней назад +4

    አረ ወንዶች ሀቅቃ ተበለሽቷል
    ሴቶችን ሆና ብለው በብዙ መንገድ እየጫበረበሩ ነው
    በዚህ ዘመን በኢትዮጵያን ሴት እህቶቻችን የምደረገው ጊፍ ብዙ ነው በተላይ አረብ ሀገር የሉት እህቶች ወይ በትዳረቸው ወይ በቤተ ሰባቸው ሰይደሰቱ እያተሰቃዩ ነው እኛ ወንዶች አላህ ልብ ይስጠን

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  25 дней назад

      ❤️❤️❤️❤️

    • @HamudiQuran
      @HamudiQuran 25 дней назад

      ልክ ነው ያአላህ❤❤❤

  • @GdDh-u6f
    @GdDh-u6f 17 дней назад

    😭😭😭😭👍👍

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 19 дней назад

    ጀዛኩም አላህ ኸይር እኔም ወላሂ 730,000 ሺ የሤት ጎዴኛየ ከዳችኝ ቸግሮት አበድሪት እኔ እየራበኝ ወገቤን አሥሪ እየሠራሁ ብቻ አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር እኔ ሠርቸ እተካዋለሁ ዋናዉ ጤና😢😢😢😢

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  19 дней назад

      አብሽሪ እህቴ❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲

  • @zulykasiraj
    @zulykasiraj 13 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @MhbobaBuba
    @MhbobaBuba 16 дней назад

    100❤❤❤❤

  • @فاطمهمحمد-ف1د6ك
    @فاطمهمحمد-ف1د6ك 25 дней назад +2

    እረ ኔም ተበልቻለሁ ግን አላህ ይከፋለኛል ብዙም አልፀፀትም

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  25 дней назад

      አብሽሪ❤️❤️❤️❤️

    • @HamudiQuran
      @HamudiQuran 25 дней назад

      Abeshiri ehete ❤❤❤

    • @Zinab-l7k
      @Zinab-l7k 24 дня назад

      እኔም አምነው ተበልቻለሁ 180ሺ አውፍአላልኩምምምምም

    • @فاطمهمحمد-ف1د6ك
      @فاطمهمحمد-ف1د6ك 24 дня назад

      @@Zinab-l7k ሀብበቴ አብሺሪ አላህ እኮ ያለው በሰው ገዘብ እንዳይጠይቁኝ ነው ያለው ያንየ ብርን ታልመለሰ ታልመለሰች አላህ ይቅር አይለውም

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  24 дня назад

      @Zinab-l7k ❤️❤️❤️

  • @ወሎየ-ፈ7ሠ
    @ወሎየ-ፈ7ሠ 3 дня назад

    እሡይፍረደን😭😭😭😭😭

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  3 дня назад

      🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 23 дня назад

    እኔም በወዲም ልጂነቴን የጨረስኩበትን የስደትን ዉጣ ዉረዲን የኖርነዉ ብቻ የምናቀዉ አላህ ይበቀልልን

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  23 дня назад

      🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @NefisaMohammed-r2u
    @NefisaMohammed-r2u 10 дней назад

    😢😢😢🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @gshshsnsn7376
    @gshshsnsn7376 23 дня назад

    አሠላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  23 дня назад

      ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ❤️❤️❤️

  • @SonySony-iy1kt
    @SonySony-iy1kt 21 день назад

    አላህ ይሁነን አላህይገድፈን

  • @EkramAndres
    @EkramAndres 18 дней назад

    ❤😢😢😢😢😢😢

  • @Kubrahussien
    @Kubrahussien 18 дней назад

    ደክሞኛል ያናስ 😭😭

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  18 дней назад

      ❤️❤️❤️🤲🤲🤲

  • @NefisaMohammed-r2u
    @NefisaMohammed-r2u 10 дней назад

    🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🎉🎉🎉

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  10 дней назад

      🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @kedjaYesuf
    @kedjaYesuf 24 дня назад +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @ShabibaBiba
    @ShabibaBiba 16 дней назад

    ❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @NefisaMohammed-r2u
    @NefisaMohammed-r2u 10 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😢😢😢😢

  • @Hamziya-n2c
    @Hamziya-n2c 22 дня назад

    Amiiiiiiiiii Amiiiiiiiiii 😢😢😢

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  22 дня назад

      🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @zulykasiraj
    @zulykasiraj 13 дней назад

    😥😥😥😥🤲🤲👍🤲

  • @FatumaAdesu
    @FatumaAdesu 14 дней назад

    S.a.w❤❤s.a.w❤s.a.w❤s.a.w❤s.a.w❤s.a.w❤s.a.w❤s.a.w❤s.a.w❤s.a.w❤s.a.w❤s.a.w❤s.a.w❤s.a.w❤s.a.w❤s.a.w❤s.a.w❤s.a.w❤s.a.w❤s.a.w❤s.a.w❤s.a.w❤s.a.w❤s.a.w❤s.a.w

  • @fathumasaeed708
    @fathumasaeed708 25 дней назад +3

    እምጠይቀውጥያቄአለኝኝኝ

  • @ወሎየ-ፈ7ሠ
    @ወሎየ-ፈ7ሠ 3 дня назад

    በሥደትእያነባነዉትዳርብለንተከዳን😭😭😭

  • @ፋፊነኝየአላህባራ
    @ፋፊነኝየአላህባራ 18 дней назад

    ያረብ። እኔም ተብድያለሁ

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  18 дней назад

      ❤️❤️❤️🤲🤲🤲

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 19 дней назад

    የኔም ወድም 7 አመት የለፋሁትን ክዶኛል ሀስቡን አላህ ወኒመል ወኪል መቸም ይቅር አልለውም ደስታው ይራቀው አግኝቶ ይጣ ይቅመሰው የሰው ፊትን ልጅነቴን በሰው አገር ጨረስኩ እሱ አግብቶ ወልዶ ይኖራል

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  19 дней назад

      አብሽሪ እህቴ❤️❤️❤️

    • @fatumamohammed8459
      @fatumamohammed8459 19 дней назад

      አብሽሪልኝ እህቴ አላህ አለን ዋናዉ አች ሠላም ሁኝ ሁላችንም ነን😢😢😢

    • @Kedija-ch9xu
      @Kedija-ch9xu 16 дней назад

      አላህ ያበርታሺ እህቴዋ

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  16 дней назад

      @Kedija-ch9xu አሚን🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @SamiiaKadiir
    @SamiiaKadiir 20 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @adsechabrar6663
    @adsechabrar6663 20 дней назад

    ኡስታዝ ጀዛ ከላህ እረጅም እርሜ ይስጥልኝ
    እህቶቸ እስቲ ጥያቄ መልሱልኝ ለናቴ ሰደቃ የላኩትን ብር ትላንት ሊባ በላው አውፍ ብየ ለናቴ ሰደቃ ብነይተው ይደርሳል እስቲ ንገሩኝ

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  20 дней назад

      🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @NefisaMohammed-r2u
    @NefisaMohammed-r2u 10 дней назад

    😢😢😢😢😢🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🎉🎉🎉🎉

  • @ኡሙረያንኢሻአሏህ
    @ኡሙረያንኢሻአሏህ 20 дней назад

    ድምፁን ብቻ እንሰማበት አትጨምሩበት ሌላ ነገር

  • @nuraSalih-y7l
    @nuraSalih-y7l 21 день назад

    ያአላህ ተበድያሎህ ራስህን መልስልኝ 😢😢😢😢😢 ገንዘብየን ልጅነቴንም በላዉ ካደኝ ባሌ ያልከዉ ሙስሊም ወንድምህ ሲበድልህ ምንድነዉ ሚባለዉ አላህየ ሙስሊም ሴቶችህ በሙስሊም ወንድ እየተበደልን ነዉ ተስፍየ እዳጨለምከዉ አላህ ያጨለምብህ ያአላህ ያረቢ ልቤን ተሰብረዋል

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  21 день назад +1

      አብሽሪ እህቴ ❤️❤️❤️❤️

  • @lobabahuseen6134
    @lobabahuseen6134 21 день назад

    🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌹🌹🌹❤❤❤

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  21 день назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Seada-b2q
    @Seada-b2q 19 дней назад +1

    جزكلح حيرن

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  19 дней назад

      🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @فاطمهمحمد-ف1د6ك
    @فاطمهمحمد-ف1د6ك 25 дней назад +2

    እሺ ባትለንም ሳይስክራይብ እናደርጋለን

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  25 дней назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @FatmaNoro
    @FatmaNoro 24 дня назад

    ማሻአላህኡሰታዝናጀዛከላህኸይርአሚንንንንንንንያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ZhehabSherif-s2h
    @ZhehabSherif-s2h 20 дней назад +1

    በተለይ የኢቶ ሽማጌሌወች አመቱን ቆጥረው ይሄን ያክል ትክፈል ሚሉት ነገር

  • @MimishaAyu
    @MimishaAyu 17 дней назад

    ተበድይለሁ በቤቴሰብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Hamudi_Tube
      @Hamudi_Tube  17 дней назад

      አብሽሪ❤️❤️❤️