አለም አቀፍ የመንገድ ላይ መስመሮች የሚያስተላልፍት መልዕክት | ማቋረጥ የሚከለክሉና የሚፈቀዱ የመስመር አይነቶች | ክፍል 12

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • #የትራፊክ_ፓሊስና የአሽከርካሪዎች #የእጅ_ምልክት አሰጣጥ ትርጉም | የሀገራችን የፍጥነት ገደብ በከተማ ውስጥና ከከተማ ውጭ
    ሰላም ለእናንተ ይሁን የተከበራችሁና የተወደዳችሁ Mukaeb Motors ቤተሠቦች እንዴት ናችሁ። በዛሬው ቢዲዮ #አለም አቀፍ የመንገድ ላይ መስመሮች የሚያስተላልፍት መልዕክት | ማለፍ የሚከለክሉ የሚፈቀዱ የመስመር አይነቶችን የሚያስረዳ ስልጠና በአዲሱ ስርአተ ትምህርት መሰረት ግልፅ እና ሰፋ ባለ መልኩ ቀርቦላችኋል።
    #ክፍል__12
    ተመልካቾቼ ከዚህ Video አሪፍ መረጃ እንደምታገኙ እርግጠኛ ነኝ። ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ።
    ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ።
    አዲስ እንድሠራላችሁ እምትፈልጉት ነገር ወይም እስከዛሬ በሠራኋቸው video ላይ አስተያየት ካለችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ።
    Mukaeb Motorsን ስለጎበኛችሁ በጣም አመሠግናለሁ።
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    @Mukaeb Motors

Комментарии • 19