[ የቤተሰብ ጥልቅ ሀዘን ] "ከዉሃ ሳወጣቸው ነፍሳቸው ነበረ" ባህር የበላቸው እናት እና ልጅ! | Kuwait | Addis Ababa

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 Год назад +235

    ሀዘን ደርሶበት እንባው የማይመጣበት ሰው በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ውስጣቸው ቁስል ነው የሚለው😢 እንባ የሚቀድመው ሰው በእንባ ይወጣለታል

  • @anchishi8618
    @anchishi8618 Год назад +25

    ጋዜጠኛዋ ጥያቄዋ ሢያስጠላ ጠንካራ ነክ ትላለች እሱ አንጀቱ አሯል ጠነከርክ ትላለች ቀፋፊ ወንድሜ መፅናናቱን እመብርሃን ትስጥ 😭😭😭😭

    • @S.m543
      @S.m543 Год назад +1

      እንደእኔ አይተሽልኛል የማይባል ትላለች። ኮሜንት ጻፍኩላት

    • @atsede3733
      @atsede3733 11 месяцев назад

      እዉነቶን እኮ ነዉ😢

    • @koket4315
      @koket4315 11 месяцев назад

      ታዲያ ምን ታድርግ ሰው የሞተበትም አይመስልም

    • @Abisnya104
      @Abisnya104 11 месяцев назад

      ​@@koket4315አትፍረጂ እህቴ ሃዘን ከአቅምሸ በላይ ሰሆን ያደነዝዝሻል 😢
      እኔ ሰሜቱ አውቀዋለሁ 😢

  • @umuabdurahman-1845
    @umuabdurahman-1845 Год назад +46

    አቤይት ለዚች ለደቂቃ ለምትሰናበት ነብሳችን ነው እንዲህ በሸር የምንባላው አያቹ አምሮባት እንቁጣጣሽን ስጨፍር መለከል ሞት አጠገቡ እንዳለህ አላወቀችም ያረብ መጨረሻአይን አሳምርልኝ በቃ የሰው ልጅ ማለት ይህ ነው

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Год назад

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @senaithabtemariam6713
      @senaithabtemariam6713 Год назад +1

      እውነትሽን ነው እኔም እያሰብኩ ነበር ምን ታስብ ነበር

    • @Asya-td9cq
      @Asya-td9cq Год назад

      Ay sew snbal qenachinin anawq

    • @Hope-l4m
      @Hope-l4m Год назад

      Your comment makes me cry

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Год назад

      ትክክል ሰዉ መሆን በጣም ያሳዝናል። የነገ እጣ ፋንታችንን ሳናውቅ ለነገ መጨነቅ 🥲

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Год назад +108

    ነፍሳቸውን ይማር ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን ለንስሐ ሞት ያብቃን መጽናናቱን ያድላችሁ

  • @useruse6250
    @useruse6250 Год назад +31

    አይዞህ ወንድሜ ውስጥ እርር እንዳለ በደንብ ያስታውቃል ስሜቱን አውቀዋለው የሚያፅናና መላዓክ ፈጣሪ ይላክልህ

  • @milenaashifaa5268
    @milenaashifaa5268 Год назад +8

    የእህትዋ ስብራት በጣም በጣም ወስጤ ነው የገባው ምክንያቱም የነበራቸው ቅርበት እኔ እራሴን ከእህቴ ጋር ያለኝ አይነት ነው እና በጣም በጣም እንባየን 😭😭😭😭😭😭መቆጣጠር እስከሚያቅተኝ ነው የሆንኩት እና አግዛብሔር ያፅናሽ እህቴ የስዋ ደሞ ከነልጅዋ መሆኑ more ያሳዝናል የእህትን ሃዘን የሚያውቅ ያውቀዋል 😭😭😭

  • @bintseid1800
    @bintseid1800 Год назад +62

    የፍቅር ጥግ እናትና ልጅ ሚስኪን ለቤተሰቦቻቼው መጽናናትን እንመኛለን ዱኒያ ማለት እንድህ ናት አትረባም

  • @asressetegn9050
    @asressetegn9050 Год назад +64

    በአለም ላይ ምንም የንመካበት ነገር የለም ከፈጣሪ በስተቀር ሁሉም ሀላፊ ጠፊነው ነብስ ይማር መፅናናትን ይስጣችሁ🙏🙏

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 Год назад +53

    ነብስ ይማር እሷ እንደ ህፃኑ ቂርቆስ እናቷን ይዛ ወደገነት ገብታለች ለባለቤቷ እንዲሁም ለመላው ቤትፕሰቦቿ ለውፕዳጅ ዘመድ መፅናናትን ያድልልን።😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-jb9bu9to2t
      @user-jb9bu9to2t Год назад +4

      ምን ማለት ነወ? የጠቅሻቸዉ ቅዱሳን በከርስቶስ ስም በክርስትነቸወ ነው ይህ ሞት በስጋ ይህ ከእኛ ከስጋዊይ ፍቃዳችን ጋር የጥላታችን የዳቤሎስ ሴራ አለበት ለሞቱት እናተና ልጅ ነፍስ ይማር ከዚህ ቡዙ ትምህርት ልንማር ይገባል አመትባለ ሲመጣ ከክርስቶስ ጋር በቤቱ ብናሳልፍ መልካም ነዉ እግዚያብሄር ከተሰወረ ወጥመድ ይጠብቀን😢

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 11 месяцев назад +2

      ​@@user-jb9bu9to2tአሜን እግዚአብሔር ይጠብቅ ብቻ ነው እንጂ ሞትን ተሸክመን ነው የምንዞረው እግዚአብሔር ነው የነፍስ ባለቤት የምን ህፃኑ ቂርቆስ ነው የምትለው ከሷ ላይክ የሚያረጉት እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ላዘኑ መፅናናት ይሁን እንንቃ እግዚአብሔርን መፍራት ከኛ አይወሰድ

    • @degis9636
      @degis9636 11 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢 ነፍስ ይማር

  • @alemtube12
    @alemtube12 Год назад +28

    የኔ ሙሺራ 😢😢😢😢ቃል የለኝም ሀዘናችሁ ሀዘናችን ነዉ የኔ ከርታታ ፈጣሪ የሚወደዉን ወሰደ😢😢😢

  • @kk-jg6mf
    @kk-jg6mf Год назад +5

    ኡፉፉፉፉ በጣም ያማል ወንድሜ ጌታ ምን ይሳነዋል አንተና ቤተሰባችሁን ያጽናናችሁ ኮሜንተሮች ያልበላችሁን አትከኩ የውስጡን ማን ያውቃል ? ድንቃጤው ነው እደዚ ያደረገው ሚያለቅስበት ብዙ ቀኖች አሉት ፈጣሪ ግን እንደኛ አይደለም እሱ ያበርታህ ወንድሜ

  • @user-pg9ky4gp1l
    @user-pg9ky4gp1l Год назад

    እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ እናትና ልጅን መድሃኒያለም አባቴ በገነት ያድርጋቸው አንተም ጥንካሬውን ያድልህ !
    የቱንም ያህል ጊዜው ቢርቅ እንኴን ከአይምሮዬ የማይጠፋ ሀዘን ነው በየቀኑ አይኔ ላይ መልካቸው ድቅን ይልብኛል ድንግልን አብሳላትን ሳይ ውስጤ ሁሉ ይረበሻል ብቻ የፈጣሪን ፈቃድ መቀበል ግዴታችን ነውና አሜን ብለን ሁሉንም ተቀብለናል ለቀሪ ህይወታችን ትምህርትን ሰተውናል የእንቁጣጣሽ አበባዎች ነፍሳችሁ በሰማዩ ቤት ከፈጣሪ ጋር በደስታ ትኑር አብሳላት ከመላእክቱ ጋር ትዘምራለች 😢 እወዳችኌለሁ 😢😢😢

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 Год назад +5

    እንኳን እንደዚህ ተፅናንተህ አየንህ ኤላ እግዚአብሔር ትልቅ አምላክ ነው አሁንም እስከመጨረሻው ለአንተም ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን በብዙ ያድላችሁ ታላቅ ምሥጋናና አክብሮት በኩዌት ነዋሪ ለሆንን ኢትዮጵያውያን በሙሉ።

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 Год назад +27

    ባለቤቷ አንጀቴን ነው የበላኝ ገና ከድንጋጤው አልወጣም አላህ ሰብሩን ይስጥህ ወንድሜ ፈጣሪ እንዳልከው የፈለገውን አደረገ አይዞን ወንድሜ

  • @emuadane4719
    @emuadane4719 Год назад +10

    ባልየው ግን እግዚአብሔር ያፅናህ ቻል አድርጎት ነው እንጂ በጣም አዝኗል ነብስ ይማር ለሞቱት ሁሉ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Год назад +7

    ባለቤቷ በጣም ጭንቀት ውስጥ ነው ያለው ድንጋጤውም አልወጣለትም በጣም ያሳዝናል 😭💔 አላህ ጥንካሬውን ይስጥህ ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት ሁላችንም ተራ ነው የምንጠብቀው 😢

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ Год назад +5

    እፍፍፍፍ በእውነት ሁላችንም ያነባንበት ልብ የስበር ሀዘን ነበር ኤላስየ ኢዮብን ፅናት እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማለም አልምዬ እና ያአብሳላት ሁሌም አንርሳችሁ በኮዊት ሰንበት ተማሪወችን ሳይ እሶ ያየሁ ያክል ነው የሚስማኝ ለኤሊያስ ለማፅናናት ከጎኑ የነበራችሁ በሙሉ እህት ወንድሞቼ አባቶች እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንዲበርታ ከእግዚአብሔር በታች እናንተ ብዙ ስራ ሰርታችዋል ኢትዮጵያ የተገለጠት ነገር ነው ያየሁት በትብብር እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በደጋጎች ጎን ያኑርልን አሜን 😢😢😢😢

  • @OMG-u4p
    @OMG-u4p Год назад +2

    እህትየው ልቧ ተሰብሯል ውስጧ ነዷል 😭😭😭 ባልየው የመጨረሻ ተጎድቷል ገና ህልም ላይ ነው ጠያቂዋ ስንት አመቷ ነው ስትለው የመለሰውን አስተውላችኋል 3 አመቷ ነበር አሁን ወደ 8 ልትገባ ነበር አለ 😭😭😭😭😭 ይህን ቤተሰብ ምን አይነት ቃል ያፅናናው ይሆን እንጃ? እኔ እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም እምዬስ እንዴት ሆናው ይሆን 😭😭😭😭😭😭 ፈጣሪ ነፍሳቸውን በደጋጎች ፃድቃን ጎን ያሳርፍልን ከባድ ነው 💔💔💔💔💔

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 Год назад

      ሁለት አመት ከ 7ወሩ ነወ አሁን ወደ 8ወሩ ልትገባ ነዉ ያለዉ እሱ ወደ 8አመት አይደልም ደግመህ አዳምጥዉ

    • @OMG-u4p
      @OMG-u4p Год назад +2

      @@iloveethiopia6348
      አንቺ ወይም አንተ መልሰህ አዳምጠው ከመቸኮላችሁ የተነሳ የፃፋችሁት ምስክር ነው so ሰው አርማለሁ ሲሉ መታረም አለ።

  • @maranatha1293
    @maranatha1293 Год назад +7

    የኔ አባት ስብር ብሏል እኮ😢 እመቤቴ ትድረስልህ እንጂ ከባድ ነው😢

  • @eduam2859
    @eduam2859 11 месяцев назад

    እግዝያብሔር የወድደውን አደርገ
    እህዝያብሔር በስራው ትክክል ነው
    እምነት ሲገባን እንዲህ ነው መፅጽናናትን የሰጠ የመጽናናት አምላክያበርታህ ወንድሜ
    ቤተሰቡ በሙሉ ይግዝያብሔር ይናናችው

  • @geteneshdebebe1505
    @geteneshdebebe1505 Год назад +66

    እግዚአብሔር በትልቅ መፅናናት ያፅናናቹ!

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ያጽናህ በእውነት ከባድ ነው እንድ እህታችንም ሳውዲአረቢያ ባሏን እና ልጇን አታ እንዴት እንደሚከብድ አይቸዋለሁ እግዚአብሔር ብርታት ይሁናቹው ለቤተሰቧ

  • @saraaguilar5341
    @saraaguilar5341 Год назад +9

    እግዚአብሔር በገነት ያኑራቸው ባለቤቷ ከዚ የበለጠ የሚጎጻው ተመልሶ ሄጾ እዛ ቤት ሲገባ ነው የበለጠ ሀዘኑ የሚበረታበት በቅርብ ያላቹ አፀናኑት የበለጠ በሰው አገር ሀዘኑ ይከብጻልና😭

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Год назад +23

    እጅግ ልብ የስበርን ከልባችን ያዘንበት አዘን ነው እናት ለልጇ ዋጋ ከፈለች ሲባል ቀላል ይመስላል የዚች እናት ህይወት መስዋት አደርገች የኔ ስደተኛ ነብሳቹ ከደጋጎቹ ጎን ያስርፋችሁ ለቤተስብ መፅናናቱን ይስጣቸው

  • @nimaademe471
    @nimaademe471 Год назад +72

    ነብስ ይማር ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ይስጥህ ወንድሜ በርታ ህይወት ይቀጥላል እነሱንም ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፋቸው

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Год назад

      yማን

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Год назад

      አላህ፤yሰብርህ

    • @tinebebwallet1200
      @tinebebwallet1200 Год назад

      ያማል ወይ እናት 😂😂😂😂😂 ነፍሳቸውን ይማር

    • @fedilasherif9867
      @fedilasherif9867 Год назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @lolahussein6175
    @lolahussein6175 Год назад +1

    ምን ልበል አልሚየ ነብሳችሁ በሰላም ትርፍ ሁላችንም እፏ ከማለት ውጭ ምንም ልናደርግልሽ አልቻልም እህቴ ኤልያስ ወንድሜ አላህ ያበርታህ ያበርታን እኛም ታመናል ከባድ ነው የኩዌት ህዝብ እጀን አፌላይ ነው ያስጭነኝ እጅግ እጅግ መልካሞች ማንን ከማን ልእለያችሁ በቤታችሁ ሀዘን አይግባ የእኔ መልካሞች ክፉ አይካችሁ

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር Год назад +9

    ያዘኑት እማያረጋጋ ቅዱስሱዳክያል ይድረስላቹ በስደት ሞት ከባድነው ነፍሳቸው ከደጋግ አባቶች ጎን ይረፉላቸው

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Год назад +29

    እንኳን እግዚአብሔር አፅናናህ እንኳን ጌታን ለ ማመስገን በቃህ ወንድሜ የ ውስጥህን ስሜት እግዚአብሔር ያውቃል ሰው የሚለው አያጣም ፀጉርህን ብትነጭ እንደ እብድ ብትሆን ከንፈር ከ መምጣት የዘለለ የሚፈይድልህ የለም ብቻውን እግዚአብሔር ስላበረታህ እግዚአብሔር ይመስገን የ ኩየዬት ወገኖች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለ ማይመለስ ነገር አንጀት ማሳረር ምን ይፈይዳል ? ትልቅ ሞዴል ነህ ኤልያስ በርታ እግዚአብሔር ወደፊት ልጅ ሲሰጥህ የ ሟቿን ልጅህን ስም ስጣት ማስተዋሻህ ናት ክበሩልኝ❤

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy Год назад +5

      ሾካካ መርዝ እግዚያብሄር ነፍሰገዳይ አደለም የሞት ሁሉ ምክንያት አጋንንት ሄዎንን ባስበላት ፍሬ ነው አምላክማ ለዘላለም ነው የፈጠረን ሆድውስጥ ያለውን በምንአወቅሽ ሚስትና ልጅ ባንዴ ማጣት እውን መሆኑን ማመን ገና በማይችልበት ሰአት ለሀሜት አሞጠሞጥሽ መንፈስቅድስ አሁንም ያፅናናው

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 Год назад

      @@Ethioinfomarcyስትገርም

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Год назад +2

      አይን ይሄን ኮመንት መፃፉ ምድነው አንቺ የጠበቅሺውን በሰው ማላከክ እያለቀሰ መሬት ላይ እየወደቀ ተይዞ ማየት ፈልገሽ ነበር በጣም አሳፋሪ ሰው ነሽ ወንድ ልጅ ሀዘኑም ለቅሶዉም በዉስጡ ነው ሌላ ነገር ከምቀባጥሪ ነብስ ይማር እግዚአብሄር ያፅናናህ ሰው ከንፈር ብቻ ነው የሚመጥልህ ሰው እኮ ነው ለሀገሩዋ አፈር ያበቃት ነገረኝአ እዉነትም ሾካካ

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 Год назад +4

      @@Ethioinfomarcy እረ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ እኔ እግዚአብሔር ገዳይ ነው መቼ ወጣኝ ? ስድብንስ ምን አመጣው ? ሁላችን አንተዋወቅ እኔም ወንድሜን በርታ ማለቴ ለምን አበሳጨሽ የ ስድብ አፍ የተሰጣቸው እኮ ከ ሰይጣን ከ ዲያብሎስ ወገን ናቸው ምነው መፅናናቱ ኣበሳጨሽ ? ነፍስ የ እግዚአብሔር ናት እና በዚህ መልኩ ሄዱ እኔ እና አንቺ ከ ሰይጣን ነው ከ እግዚአብሔር ብለን መናቆራችን ምን ልንፈይድ ወንድሜ በርትቶ መቆሙ ግን I'm so happy ጠላት ድብን ይበል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Ethio8944
      @Ethio8944 Год назад +1

      @@jesusloveyou5996 አንቺ አሉባልተኛ ጥንብ ጴንጤ ጥፊ አቦ የተረገማችሁ የምድር መርዞች ናችሁ አንችን ብሎ መካሪ ዥልጥ ሰገጤ 😏

  • @deepakcnw
    @deepakcnw Год назад +8

    ወንድሜ ከዚህ ከባድ ሀዘን እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥህ🙏

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Год назад +61

    እግዚአብሔር እንደ እዬብ ጽናቱን ይስጥህ ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ከቅዱሳኑ ጋር ይደምራቸው

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 Год назад +9

    በእውነት ልባችን ነው የተሰበረው ብዙ ሀዘን ብዙ ነገር ገጥሞናል የእነዚህ እናትና ልጅ ሁኔታ ግን በጣም ያሳዝናል መላው የኩየት ነዋሪ በሀዘን ልብ ነው የተሰበረው በእውነት የምንፅናናው አንተ ጠንክረህ ስናይህ ነው እነሱ ወደማይቀረዉ ቦታ ሄደዋል ይበልጥ ያዘነው ላንተ ነው በስደት ቤተሰብ መስርቶ ብቸኝአ መሆን ይከብዳል እናም ከሀዘንህ ተፅናንተህ ወደ ቀደመው ሂወትህ ስራህ ተመልሰህ ማየት ነው የሚያፅናናን የመከራ ትግስትን ለእዮብ የሰጠዉ አምላክ አንተንም ያፅናናልን እመቤቴ ከጎንህ ትሁን ጎዶሎህን ትሙላልህ አይዞህ ወንድማችን አንተ ያልከው ይሁን ብለህ ሁሉን ለሱ ስጥ ነብሳቸውን ይማር እግዚአብሄር ቤተሰብ ወዳጅ ጉዋደኞችን መላው በኩየት የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያንን ያፅናና ከጎንህ ነን ሁሌም 😢

  • @S.m543
    @S.m543 Год назад +1

    ጠያቂዋ ተጽናንተሃል ጠንክረሃል ማለት ምን ማለት ነው ሀዘኑን እስከሚሞት አይረሳውም
    ግን በእምነቱ ጠንካራ ነው። ለሁላችንም ሞት የማይቀር ስለሆነ እዬዬ እና ጩሀት አስፈላጊ አይደለም።

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji Год назад +8

    እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ እነሱንም ነፍሳቸውን ይማር በጊዜ አስክሬናቸው ሳይጉላላ መግባቱ እራሱ ትልቅ ነገርነው ስንቱ በፍርጅ ቀርቷል አቤቱ ወቶ ከመቅረት ጠብቀን😥🙏

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 Год назад +11

    አሳዛኝ ድንገተኛ ሀዘን ነው ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ 💔
    ለመላው ቤተሰቡን እግዚአብሔር ጽናትን ይስጣችሁ 💔

  • @user-dj2gs2qy1g
    @user-dj2gs2qy1g Год назад +5

    የእናት ውለታ የሚባለውን ተግብረሽዋል😢 እፍፍፍ እግዚአብሔር ያፅናናችሁ እነሱንም ቅዱስ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በቀኙ ያኑርልን ልብ የሚሰብር ሀዘን ነው 😭😭😭

  • @hiwotadmasu7591
    @hiwotadmasu7591 Год назад

    ሰው በማልቀስ ብቻ ሀዘኑን አይገልጵም እኔ በጣም የምቀርበው ጎደኛዬ እህቱ ሞታ በሂወት እያለች እንዳመማት ሲሰማ ልቡ ቀጥ የሚለው የነበርው ልጅ እኮን እህቱ ሞታ ዝም ነበር ያለው እንባ የሚባል አልወጣውም ግን ሲያለቅሱ ከነበሩት ሁሉ ውስጡ እደሱ የተሰበር የለም የሰውን የሚያሳዝን ሂወት ሲሰማ እንኮን የሚያልምቅስ የዋህ የነበርው ጎደኛዬ የሚወዳት እህቱ ስትሞት ስላለቀሰ ሰዎች ሲሉት የነበርው ነገር በጣም ነበር የጎዳው እና ይገባኛል ሀዘንህ በጣም ከባድ ነው የኔ ጎደኛዬ እሱ እኮን ለእህቱ ለማንም የሚያዝን ነው ግን በዛ ሰአት ከባድ ስልሆነ ማመን የፈለገ አይመስልኝም ሰዎች እዳላዘነ ነበር ግን ሲያወሩም የነበርው እኔ ግን እርግጥኛ ነኝ እደሱ ያዘነ የለም ወደፊትም ከዛ ህመም የሚድን አይመስለኝም እና ይሄን ልጅ ሳይ እሱን አስታወስኩ ጵናቱን ይስጥህ ወድሜ🙏 የሰው ሀሜት እዳሰማ እኔ የሞተ ተጎዳ በሚለው አልስማማም የሞተ ወደማይቀርው ነው የሄደው ቆሚ ነው መከርኛው እኔ ብሞት ምንም አልጎዳም እናቴ ግን የቁም ሙት ነው የምትሆነው አልቅሳም የማይወጣላት እኔ ግን ወደማይቀርው ነው የምሄደው እና ማነው ተጎጂ ሞች እዴት ይጎዳል ጥሩም ኖር መጥፎም ኖር ወደዛው መሄዱ አይቀር ብቻ ለበተሰቦቻችው መጵናናትን ይስጥልኝ 😭

  • @yenebezatube1279
    @yenebezatube1279 Год назад +3

    እኔን ብቻ ነው አሟሟታቸው አልዋጥ ያለኝ ቆይ ዳር ላይ ከነበሩ እንዴት ሰመጡ 😢😢😢

  • @marthaassefa9532
    @marthaassefa9532 11 месяцев назад

    መሞታቸውን ያመነም አይመስልም ነገ እንደሚያገኛቸው ስሜት ውስጥ ያለ ነው የሚመስለው ብቻውን አትተውት ቤተክርስቲያን በመሄድ መጽሀፍ ቅዱስ በማንበብ ጌዜውን እንዲያሳልፍ ማድረግ ነው በጣም ከባድ ስሜት ውስጥ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር ያፅናህ ::እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ነው ::እግዚአብሔር ለምን አይባልም እሱ በስራው አይሳሳትም::እርሱ ልውአላዊ ነው !!

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Год назад +9

    ነፍሳቸዉን ይማረዉ ለአባትየዉ በጣም ነበር ያዘንኩት ጠንካራ ሰዉ ነዉ መሰለኝ እግዚአብሔር ያፅናችሁ

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy Год назад

      እርርድብን ሲል ማየት ነው የፈለግሽው ሾካኮች መንደሬ ገረዶች እንኮን መንፈስቅድስ አፅናናው

    • @ሰላም-ቸ1ጠ
      @ሰላም-ቸ1ጠ Год назад +2

      ይብላኝ ለሞተ
      ፈጣሪ የልጅቷን ቤተሰብ ያፅናና

    • @orthodoxtewahdo5361
      @orthodoxtewahdo5361 Год назад +2

      ድንገት እኮ ቶሎ ልመቀበል ይክብዳል 😢

    • @tewedajtensay1659
      @tewedajtensay1659 Год назад

      Kebad hazen menfes kidus yathenanal

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi8659 Год назад +1

    እናቴ ሞታ እንዲ ነበር ውስጤ ተቃጥሎ ድርቅ ያልኩት 😢😢😢😢😢 እየቆየው እሰወካሁኗ ሰአት ልቤ ያነባል እውነት አባትየው አንጀት ይበላል የደረሰበት ያውቀዋል እመቤቴ ታበርታህ ታፅናናህ 😢😢😢😢 ነፍሳቹህን አምላከ ቅዱሳን ያሳርፍልን እውነት ከባድ ነው 😢😢😢😢😢

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 Год назад +4

    ላኢላሀኢላላህ ሙሀመዲ ረ ሡ ለላህ ዋ ለራሴ ዋ ነፍሴ. እረ አላህ ወቶ ከመቅርት ይጠብቀን ያርቢ ባህር ግን ከባዲ ነው በትልይ. ወናፈል ሲመጣ ልብ ፀጥ ያረጋል እኔ በጣም ነው እምፈራው

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j Год назад

      በጣም የኩየት ባሃር ከባድ ነዉ በዚያ ላይ ጨዉ ነዉ

    • @hayatislam8513
      @hayatislam8513 Год назад

      @@user-dw3bm2wn2j የሁሉም ሀገር ነው ጨው ያለው

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j Год назад

      @@hayatislam8513 የዱባይም ነዉ እደ

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 Год назад +7

    ሀቢቢ አላህ ሰብሩን ስጥት ያድርግህ ባልየውን ግን ዶክተር ቢያየው ጥሩ ነው የኔናት አላህ ብርታቱን ይስጥህ 🙏😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 Год назад +11

    እቤት እንዴት የሚያሳዝን ሀዘን ነው እግዚአብሔር አምላክ የባለቤትዋን ልብ ያጠንክርለት

  • @efsasse7559
    @efsasse7559 Год назад

    ባልየው በጣም ደህና ነው ።።።እረ የሞቱት ልጅ እና ሚስት እኮ ናቸው።።።እህትየውም በጣም ደህና ናት

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Год назад +23

    😢😢😢😢
    ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራት ልብ ይስብራል በእውነት እንደወጡ ከመቅረት ይስውረን

  • @አቢሲንያቲዩብ
    @አቢሲንያቲዩብ Год назад +1

    This is very strange ነፍሰሸን ይማረው እህቴ ሚጣዬ በልጅነቶ ነፍሰሸ በገነት ይኑር አይዞን ወንድሜ ማማጽናናት ይከብዳል አንተን ፈጣሪ ልብክን ይጠግነው ።

  • @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ
    @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ Год назад +3

    አይ እኛ ከላይ በማየት ጠንክራል ያርግለት ግን ልጁ አልጠነከረም ቀስ እያለ ሚጎዳ ሀዘን ነዉ ሚታይበት አሁን ሰዉ ስላለ ነዉ ግን ያጠንክረዉ

  • @saroonsaroon
    @saroonsaroon Год назад +1

    ነብስ ይማር ነው እንጂ ሌላ ምን ይባላል ነብሳችው በሰላም ትረፍልን 😭😭
    እዮብ ትዝ አልከኝ ባንዲት ለሊት ጀንበር
    ሁሉን ያጣህ ለታ የሰጠኝ ፈጣሪ የነሳኝም እግዜር
    ብለህ እንደፀና መንፈስህ ይረፍ በእህቴ እና በውንደሜ ልባና እግዚአብሔር እሱ የፈቀደው ሆነ 😭😭

  • @diboraaaemmanuel4236
    @diboraaaemmanuel4236 Год назад +5

    አይዞህ ወንድሜ ጆ ባይደንም እንዲህ አይነት ነገር ገጥሞት ነበር ዛሬ ተጽናንቶ ሀገር ይመራል ይህም ያልፋል ልልህ ነው። ጌታ ያጽናናህ በርታ🙏

  • @abigailmarcel7664
    @abigailmarcel7664 Год назад

    እግዚአብሔር በክፉ አይፈትንም
    ጊዜ እና አጋጣሚ ነው
    የመፅናናት አምላክ ያፅናናችሁ

  • @zeynebmuhammed5643
    @zeynebmuhammed5643 Год назад +5

    ሀዘኑ አሁን አያቀዉም ቤቱ ሲገባነዉ ብቻዉ ሲሆን አሁንማ ሰዉ ፍታ አይስጠዉም ግን ሰብሩ ይለግስህ

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 11 месяцев назад +1

    የሰዉ ልጅ ያለቀኑ አይሞትም ከቀኑም አያልፍም ለሞቱት እናትና ልጅ ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑራችሁ ወንድማችን ፈጣሪ መፅናናቱን ለአንተም ለቤተሰቦቻችሁ ይስጥልን

  • @adu-genet
    @adu-genet Год назад +6

    የኔ ጌታ ገና አልተረጋጋም የሚያዉራው እራሱ ሲያስዝን ።😢

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Год назад +1

    በጣም በጣም ይከብዳል፣ እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @hanalulu8079
    @hanalulu8079 Год назад +6

    እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን😢

  • @AhmadAhmad-cg1mm
    @AhmadAhmad-cg1mm Год назад +1

    ነፍስ ይማር የተፅናና ይመስላል እንጅ ዉስጡ ድብን ብሏል ምን ቃል ይሆን የሚያፅናናህ

    • @maryamomar2694
      @maryamomar2694 Год назад

      በጣም እጂግ ከባድ ነው ፅናቱን ይስጠው ሁለሰው ማጣት ያማል 😢😢

  • @elsaarsema7213
    @elsaarsema7213 Год назад +4

    እግዚአብሔር ያጽናህ አይዞህ ቁስልህን እረዳለሁ እንዳንተ ደርሶብኛል

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Год назад

    ማፅናኛ ቃል የለም መቼም ኪዳነምህረት ከጎንህ ትቁም ታበርታህ

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc Год назад +3

    በኢየሱስ ስም እንዴት በምን ይጽናናል ጌታ ሆይ አንተው ጽናቱን ይስጠው😢😢😢😢

  • @AbayneshWolde
    @AbayneshWolde 11 месяцев назад

    ለቃለ መጠይቅ ብቃት የሌሌሽ
    እግዚአብሔር ያፅናችሁ ወንድሜ

  • @blensium643
    @blensium643 Год назад +6

    የተፈጠረው ነገር በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭ያማል በጣም ፈጣር ፅናቱን ይስጥህ

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube Год назад +2

    ጠንካራ ነህ አላህ ብርታቱን ይስጥህ በጣም ከባድ ኑው 😢

  • @user-wg7jm5eh6p
    @user-wg7jm5eh6p Год назад +5

    የኔ ሚስኪን በጣም ነው ውስጡ የተጎዳው ያስታውቃል

  • @werkneshsahela3819
    @werkneshsahela3819 11 месяцев назад

    😢😢😢 የእናት ፍቅር እሰከ መቃብር ነው አይዞህ ወንድማችን አምላከ ቅዱሳን የሚያጽናና የሚያረጋጋ መላእክት ይላክልህ

  • @solomongebremariam9704
    @solomongebremariam9704 Год назад +3

    በጣም አንጀት ይበላል ፈጣሪ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው ለዘመድ አዝማድ መጽናናትን ያድላቸው።

  • @HanaKidus-cy3nq
    @HanaKidus-cy3nq 11 месяцев назад +1

    እመቤቴ ታጽናችሁ ልባችሁን ያበርታው ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ ወይለይ የቀን ጎዶሎ አያድርስ ነው ኡፍፍፍፍ ⛪️🕯😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🙏

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Год назад +4

    እግዛብሔር ዪፅናችሁ ነፍሳቸውን በአፀደ ገየነት ያኑራቸው ከድገተኛ አደጋ ይጠብቀን

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 11 месяцев назад +2

    አላህ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀት የሞተ ተጎዳ እናትነት ሚስጥሯ ረቂቅ ነው ያማል

  • @banchisemenih
    @banchisemenih Год назад +3

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ በጣም ያማል

  • @helenesayes9649
    @helenesayes9649 Год назад

    ይብላኝ ለወላጆቿ ምስኪን እሱ ነገ ይረሳታል ለወላጆቿ መፅናትን ያድላቸው

  • @aberaareda6206
    @aberaareda6206 Год назад +15

    ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናት ይስጣችሁ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Год назад +1

    ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው ያመል ያማል ያማል ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች እናት ለልጇ ስትል እራሷን አሳልፋሰጠች ። እግዚአብሔር ያፅናህ እግዚአብሔር መፅናናቱን ያድልህ

  • @tesfasami6189
    @tesfasami6189 Год назад +5

    ኢትዬዺያዊዉ ኢዬብ ነህ ።ነፍሳቸዉን ይማረዉ እግዚአብሔር ያፅናቹ

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr 11 месяцев назад

    የኔወድም አላህ ያበርታህ አይኑንመግለፆተሥኖታል ዛግነዉያለዉ አነጋገሩሁሉ ጡሩ ለልጆ ሞች💔💔❣️አይይይ እማየ ያችኮይለያል

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Год назад +3

    ኡፍፍፍ 😢😢😢ወቶ ከመቅርት አላህ ይጠብቀን በጣም ያሳዝናል ልብ ይስብራል

    • @S.m543
      @S.m543 Год назад

      🤲🤲🤲

  • @alemtechema5747
    @alemtechema5747 Год назад +2

    ነፍሳቸው በአፀደ ገነት ያንራቸው ቤተሰቡን እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @Tube-cs3qs
    @Tube-cs3qs Год назад +7

    😢😢😢ነፍስ ይማር ለሙላ ቤተሰቡም መጥናናትን ይስጣችሁ እግዚአብሄር አምላክ አሜን በስደት ያለነዉን ከሰዉ ሀገር ወቶ ከመቅርት ይሰዉረን አሜን

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Год назад +2

    እግዚአብሔር ያፅናችው ነፍስ ይማር😭‼️
    ይሄ ሃዘን ለእኛ ኢትዮጵያን ትምህርት ነው ለFacebook ፎቶ ለመልቀቅ ጥንቃቄ ሳናደርግ ልጅቻችን እራሳችንን ለእንደዚህ አይነት አደጋ ብዞችን እናጋልጣለን ያማል ⁉️⁉️⁉️

  • @ሄለንቃል
    @ሄለንቃል Год назад +3

    ነፍሳቸው ይማር አንዳንዴ ግን ላይስችል አይሰጥም የሚባለው እውነት ነው ብዚ ነው ያየውት እንኳንም ተፅናናህ ወንድሜ እናት እንዴት ሆና ይሆን መፅናናትን ይስጣችሁ

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Год назад +1

      አይ አንዳንድ ሰወች እባ አይወጣቸዉም ግን በጣም ነዉ ሚጎዱ ዉሰጣቸው 😢😢

  • @selamgetu-x7e
    @selamgetu-x7e Год назад

    በኃላ ነዉ ሀዘኑ የሚሠማዉ::እግዚአብሔር እስከ መጨረሻዉ ብርታቱን ይስጥህ::

  • @yeglineshgetachew9355
    @yeglineshgetachew9355 Год назад +18

    ነብስ ይማር ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣቹ ልብ የሚሰብር ሀዘን ነው።😭😭😭😭😭

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 Год назад +2

    ነፍስ ይማር ወድሜ ጌታ ያፅናችሁ እንኳን ለናተ ለኛ ለ ኩይት ኗሪወች ከባድ ሀዘን ነው እግዛብሄር አፅናኙ መልካክ ይላክላችሁ ለመላው ቤተሰብ እነሱም ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ😭💔

  • @Ethioinfomarcy
    @Ethioinfomarcy Год назад +7

    መንፈስቅድስ ያፅናናህ አምላክ ላንተ አላላችውም የካሳ ዘመን ያርግልህ

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 11 месяцев назад

    ኡፍፍፍፍ የኔ አባት እግዚአብሔር ያፅናናህ ቃል የለኝም በእውነት

  • @ganetwakene587
    @ganetwakene587 Год назад +3

    ከባድ ሀዘን ነው ለሰው የሚከብድ ለእግዚአብሔር ቀላል ነው ወንድሜ መጽናናትን ያድልህ ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን ለቤተሰቡም መጽናናትን ያድልልን

  • @sabusaa5641
    @sabusaa5641 Год назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወይኔ እግዚአብሔር ልክ እንደኛ ነው የገጠመክ ወንድሜ እኛም እግዚአብሔር ነው ያወጣን ኤሊኮፕተር ሁሉ ነው የመጣልን ኳታር ላይ እንደዚህ አይነት አደጋ ገጥሞን በሚገርም ሁኔታ ተረፍን ውሀው አስምጦን ባህሩ እዛ የሚዋኙት ህዝብ ተሰብስበው አተረፋን ኪዳነምህረት አተረፈችን ምንም ሳንሆን🙏

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 Год назад +9

    ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቹና ለጓደኞቿ መፅናናትን ይስጥ በጣም ያሳዝናል

  • @user-dk4zz8bm8b
    @user-dk4zz8bm8b Год назад +1

    እጅግ ከባድ ሐዘን ነው። እግዚአብሔር ማበርታት ይችላል እና ያበርታችሁ። ከዳግም ሀዘን ይሰውራችሁ።

  • @askalelove609
    @askalelove609 Год назад +5

    ወይኔ እን 27:01 ቡጦች ነፍሳቹ በጋናት ትኑር ወንድማ ችን አይዞን አባታችንን እዮብን አስብ ባርታ ጣንክር 😭😭😭

  • @Kwt-uz3kg
    @Kwt-uz3kg Год назад +1

    ቁመህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር የኢዮብን ፅናት ይስጥህ እግዚአብሔር ያፅናህ 💔💔💔

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Год назад +3

    እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን ይስጣችሁ😢😢😢

  • @fasikabehailu7833
    @fasikabehailu7833 Год назад

    እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥህ ቤተሰቡ ሁል ከባድ ሀዘን ነው

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og Год назад +3

    ነብስ ይማር ለመላው ወዳጅ ቤተሰቦች መፅናናትን ያድላችሁ ህመሙ በጣም ከባድ ነው😭😭😭

  • @dubaidubai5439
    @dubaidubai5439 Год назад

    ሲያሳዝን የኔ አባት መፅናናቱን ያድልክ ፈጣሪ ኡፍፍፍፍ ሲያሳዝን በክርስቶስ በግድ ነው ሚናገረው አቤት የውስጥክ ጉዳት ፈጣሪ ይርዳክ እኛንም በስደት ያለነውን ፈጣሪ ከድንገተኛ ሞት ይሰውረን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Год назад +3

    😭😭😭😭እምዬ ጌታ ነፍሳችሑን በአፀደገነት ይሑን እናት ለልጅዋ የማትሖነው ምን አለ ያማል የማል መፅናናቱን ይሥጣችሑ ከባድ ነው

  • @birkete22
    @birkete22 Год назад

    የኔ አባት እግዚአብሔር ያፅናህ ከዚህ በላይ ሀዙኑ ከባድ ነው ድንግል ሀዘነልቦና ታፅናናለች ታፅናህ

  • @wedwed9036
    @wedwed9036 Год назад +3

    እግዝአብሔር ያፅናህ ወንድማችን 😭😭😭😭😭

  • @AdanaAdana-o8i
    @AdanaAdana-o8i Год назад +1

    ወንድምአለም ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር ፅናትን ይስጥህ በርታ ጠንክር እነሱንም ፈጣሪ አምላክ ነፍሳቸዉን ይማራቸዉ መላዉ ቤተሰብ መፅናናት ይስጣችሁ😂😂😂😂

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +4

    ነብሳቸው በገነት ትረፍ ወንድሜ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥህ🙏🏾

  • @ፍቅርን
    @ፍቅርን Год назад +1

    ፍቅር እስከ መቃብር እናትና ልጅ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ እነሱንም ነፍሳቸው በአፀደ ገነት ያኑረው😭😭😭😭😭😭