እግዚኦ ድንገት ባልታወቀ መንገድ የተሰወረዉ ዳግም በገዛ ፍቅረኛዉ አብዶ ተገኘ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 666

  • @silegnanuro1
    @silegnanuro1  Месяц назад +136

    ከልጅቷ ጀርባ ማን እንዳለ ለምን አንደዚ ማድረግ እንደፈለገች ምናጣራ ይሆናል
    ለጊዜው ግን ትኩረታችን የዳግም ጤንነት ላይ ነው በቀጣይ ስለጤንነቱ ያለውን መረጃ እየተከታተልን እናሳውቃቹሀለን እስከዛዉ ግን ቤተሰቦች ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማረግ ድጋፋችሁ አይለየኝ

    • @netsolo8225
      @netsolo8225 Месяц назад +5

      እግዚአብሔር ይስጣቹሁ ውዳችንንንንንን ❤❤❤❤

    • @Tnbit-h4n
      @Tnbit-h4n Месяц назад +3

      @@silegnanuro1 እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ።

    • @ibrotube7589
      @ibrotube7589 Месяц назад +3

      በርታ ጁግናነህ አላህ ይጠብቃችሁ እናንተ ጋዜጤኖች

    • @ibrotube7589
      @ibrotube7589 Месяц назад +3

      ተባረክ❤❤❤❤

    • @ddddddddddsd
      @ddddddddddsd Месяц назад +3

      በርታ😢😢😢😢😢😢😢

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 Месяц назад +36

    ለዚህ ቤተሰብ አምላክ ምህረቱን ይስጥ። ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ ተበላሽቷል።

  • @destata7749
    @destata7749 Месяц назад +31

    እግዚአብሔር አምላክ
    የእዉነት ይፋረዳል
    አንቻ ቆሸሸ ሴት
    እግዚአብሔር ይገሥጽህሽ

  • @kediramanadem5122
    @kediramanadem5122 Месяц назад +45

    በዚህ ወንጀላችን ነው አላህ አየቀጣን ሀገር እየጠፋ ያለው በዚች ቅድስት ምድር ይህ ሁሉ አባዜ ጌታዬ አንፃን ከወንጀለኞች ጋር አትቅጣን ።

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 Месяц назад

      Meter swriwochin ke Ethiopia 🇪🇹 terargo matfat nw

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Месяц назад +24

    በስላሴ ስም እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ጌታሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን ጀግናችን በርታ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n Месяц назад +20

    ጀግና ነህ ተባረክየእናትየው እንባ በጣም አሳዝነውኝ ነበር።ፍቅረኛ የተባልሽ እግዚአብሔር ይመልከተው ስራሽን።

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako Месяц назад +12

    አቤት! አቤት! አቤት! የሰው ክፋት እግዚአብሔር አምላክ እድሜሽን ያሳጥረው

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 Месяц назад +18

    ምን አይነት የዳቢሎስ ዘመን መጣ ????ይህችን ሰይጣን የዘላለም እስር ይገባታል እንኴን በሕወት ተገኘ !!
    ጀግና ነህ የኔ ወንድም ተባረክ !!!👏🏽👏🏽👏🏾👏🏾👏🏿👏🏿💚💛❤️

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch1649 Месяц назад +10

    አቤት እግዚዮ የሰው ክፋት እቺ የተረገመች ወደ እምነት ቦት ውሰደውና ፀሎት ይደረግለት

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Месяц назад +8

    ለፍቅር አይመስለኝም ብቀላ ይሆናል እናት ለመበቀል የልጁን ህይወት ያበላሼች ለህግ ስጣት እዳትጠፋ

  • @bitewmershayemengstu3348
    @bitewmershayemengstu3348 Месяц назад +23

    እግዚአብሔር የስራሺን ይስጥሺ ምን አይነት እርኩስ ናት እናትን ልብ የምትሰብር

  • @ChalachewChekoll
    @ChalachewChekoll Месяц назад +19

    የተረገመ ትውልድ እናት ስንት መከራ አይታ አሳድጋ የሰው ህይወትን በመተት የሚተበትቡ ርኩሳን ሰወች አፈር ደም ብሉ እግዚአብሔር ዋጋሽን ይሰጥሻል

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 Месяц назад +15

    አንቺ የተረገምሽ ነሽ ጌታ የፋረድብሻል ጋዜተኛው ጠንከር በል

  • @كوكيكوكي-ت6ف
    @كوكيكوكي-ت6ف Месяц назад +14

    የተረገመቺ ለናቱ ያለው ፍቅር
    እራሱን ስቶ እኳ አልቀነሰም😢😢😢😢

  • @ebuyeasefa
    @ebuyeasefa Месяц назад +17

    አንተን ግን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሄር ይጠብቅህ የስራዋን ይስጣት ተጫወተችበት

    • @AyatSalih-tj3ze
      @AyatSalih-tj3ze Месяц назад +1

      እዉነት ነው ግን ምን አይነት ጊዜ ደረስን ያሳዝናል😢😢😢😢

    • @ebuyeasefa
      @ebuyeasefa Месяц назад

      @AyatSalih-tj3ze ምን ታደርጊዋለሽ እንዲህ አይነት መጨካከን ይሄ የአስተዳደግ ተጽኖ ነው

    • @AyatSalih-tj3ze
      @AyatSalih-tj3ze Месяц назад

      @@ebuyeasefa በጣም ያሳዝናል የምር

  • @hanafetene2338
    @hanafetene2338 Месяц назад +8

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ የሰው ልጂ የክፍት ጥግ አምላኬ በህዝባችን እና ባገራችን የገባውን እርኩስ መንፈስ አስወጣልን በፍርሃተ ፍርሃት እግዚአብሄርን ስጥልን

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Месяц назад +15

    ❤😢😢😢😢😢ፈጣሪ ይፍረድብሽ የጅሽን አትጪ አረመኔ ወልደሽ ቅመሺው ፈጣሪ ይማረው

    • @Madina-pg8yk
      @Madina-pg8yk Месяц назад

      ፀበል ከወሰድት ይድናል ግን እሶ የሰራዋን ይስጣት😢

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Месяц назад +10

    ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ 😢😢😢😢😢❤አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ 😢😢😢

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Месяц назад +13

    አቤት ሀጢያታችን ሲበዛ አቤትትት እግዞመሀረና ክርስቶስ ❤❤

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Месяц назад +13

    የስራሽን ይስጥሽ አቦ 😢😢😢😢. ጀግናው እራስህን እየጠበክ ❤❤❤❤ በጣም ያሳዝናል ፉፉፉፉ. 😢😢😢😢😢. ባይማኖታችሁ ጸበል ውሰዱት 😢😢😢😢. የተረገማሽ 😢😢😢😢

    • @HalenYemakbalenat
      @HalenYemakbalenat Месяц назад

      አንችክፉአረመኔእዝጊያብሄርየሥራሽንይክፈልእሽ

    • @Aziza-i5o
      @Aziza-i5o 11 дней назад

      😢እናቴ ናፈቅቸኝ አል በ አላህ
      ሰንት የትረገም ሰወ አለ በረቢ😢

  • @צומהזרו
    @צומהזרו Месяц назад +5

    ዋው እንዴት አይነት ስራ ነው ሴቶችን እያሰራቸው ያላችሁት ካልፈለገሽ ፈለገሽም ነው ለምንድነው መስተፋቅር ምናምን እያላቹ የሰውን ህይወት ምትበጠብጡ ወንዶች ኢትዮጵያ ውስጥ ትንሾች ናቸው እንዴ በፍቅር ዓለም ምንጊዜም አንደኛው ሳይድ መጎዳቱ አይቀርም እና መተትን ምንመጣው በራሳቸሁ ለምንድነው ማትተማመኑ በጣም በጣም ነው የሚያሳዝነው የሚሰሩት ስራ የሚታደርጉት ነገር በጣም እንዴት እግዚአብሔርን አትፈሩም በእውነት በጣም በጣም ታሳዝናላችሁ የሰውን ህይወት እንደዚህ ብልሽት የምታደርጉ ሴቶች ወንዶችም ትኖራላችሁ በጣም በጣም አጸያፊ ድርጊት ነው እየፈጸማቸው ያላችሁት በሰው ልጆች ላይ ኤግዛ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበላችሁ

  • @Aduye1354
    @Aduye1354 Месяц назад +16

    የፊልሞቻችን ውጤት ይመስለኛል።

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty Месяц назад

      እነዚህ አረመኔወች ወይ የክፍለሀገር ሠው የዋህ

    • @ttww9470
      @ttww9470 Месяц назад +1

      😢😢 አላሁ አእለም

  • @dehabbahta8549
    @dehabbahta8549 Месяц назад +4

    ኤረ ምን አይነት ጉድ ነው ምንሰማው ያለነው ግዜ በአገራችን ምድረ ጉድ ምን አይነት ፍጡር ተፈጠሩ አረመኔዎች ጨካኖች ማጅራች መቺዎች ደሞ መላሳቸው አሻጉሊት ይዞ መኖር ነው አግዚኦ እግዚኦ እንበል ባካቹ ፈጣሪ እንዴት ይታረቀን የባሰ የባሰ ሚሰማ

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh Месяц назад +62

    የተረገመች ሰይጣን መዳኒት ሰታ አሳበደችው እርኩስ ፀበል ውሰዱት የሰው ክፋት እረ ወደት እየሄድ ነው 😢😢

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 Месяц назад +5

      ለምንድነው ያለፈውን ክፍል የምትደጋግመው ግማሽ ሰአት ወሰድክ

    • @Topg-k1z
      @Topg-k1z Месяц назад +1

      qaxae

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw Месяц назад +4

    አቤቱ ጌታሆይ. ይቅር በለን ምን አይነት. ክፉ. ዘመን መጣብን ምን አይነት ጨካኝ. አርመኔ ናት.

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ Месяц назад +2

    ወይጭካኔ የተረገምሽ ነሽ ፈጣራ ልቦነ ይስጥሽ ጀግነ ጋዚጠኛ ነክ ተባረክ

  • @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
    @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ Месяц назад +6

    ይህንን ግዜ ጠይቃው እቢ ብሏት ይሆናል አልባለዛ ከጀርባዋ ሌላ ሰው ይኖራል😢

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 Месяц назад +4

    አያውቅም እኮ አሳብዳዋለች ወደ ፀበል ውሰዱት እግዚአብሔር ይማረው ለሷ ግን እንደስራዋ ይስጣት

  • @LilySedro
    @LilySedro Месяц назад +3

    እነዚህ ልጆች ከህግ አሰከባሬ ቀድመው ወንጀለኛን በማጋለጥ ወደ ህግ በማቅረብ ፈጣን ምላሽ ሰለሚያመጡ እናመሰግናለን ሰንት የሰው ጨካኝ ከሰይጣን የቀደሙን ፈልፍለህ ሰለምታወጣ እናመሰግናለን

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ

    ኡፍ እናቴ አለ ፈጣሪ ይማርህ

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn Месяц назад +20

    ይድፋሽ የህጉ መላላት ነው ወንጀለኛ የበዛው እድሜ ልክሽን ታመሚ ምድረ ከሀድ

  • @TtttEdde
    @TtttEdde Месяц назад +16

    ያአላህ ምን አይነት ዘመን ደርስን

    • @ttww9470
      @ttww9470 Месяц назад +1

      ሱበሀን አላህ ዘመኑ አይደለም እኛ ነን አውሬ የሆነው 😢😢

    • @AyatSalih-tj3ze
      @AyatSalih-tj3ze Месяц назад

      እዉነት ነዉ😢😢😢

  • @yerokhiwetyerok6179
    @yerokhiwetyerok6179 Месяц назад +2

    አቤቱ ፈጣሪዬ ከመቅሠፍትሕ ማረን ።እንደእኛ ጥፋት ሣይሖን እንደምሕረት ።

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Месяц назад +20

    ታስፈታውና ከዛ ወደ ጸበል ውሰዱት😢😢😢ምን አይነት እርጉም ናት አሳብዳ ቁጭ አደረገቹ

  • @ReRe-dz8hm
    @ReRe-dz8hm Месяц назад +9

    ያዱሳባ ሴቶቺ ምንው አበዛቺሁት የድሀን ልጅቺ መጪዋቻ አደርጋቺኧቸው እር እግዚሀብሄርን ፊሩ 😢😢 ውሰደው እናቱጋ ወድማችን

    • @sameM-tu6rg
      @sameM-tu6rg Месяц назад

      የክፍለሃገር ልጆች በዪ አማርኛዋን በደንብ ስሚ መጀመሪያ

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y Месяц назад +4

    ያሳዝናን ሙስኪን ፀበልውሰደው ጀግናችን

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 Месяц назад +5

    ይችን ሴት. በሳት ማቃጠል. አሁንስ. በዛ ግፍ. ያማልልል😢እግዚአብሔር ለይተህ ምታ

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ Месяц назад +12

    ምን አይነት ጊዜ ነው ቤተሠው ወልዶ አሣድጓ አስተምሮ 😢😢በከቱ

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc Месяц назад

      💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Месяц назад +16

    እግዚኦ የሰው ጭካኔ😢😢😢😢😢

  • @tru1614
    @tru1614 Месяц назад +6

    እኛን ኢትዮጵያውያንን እግዚአብሔር በቸርነቱ ምህረቱን ያውርድልን በቃ ይበለን

  • @Ekiruy
    @Ekiruy Месяц назад +3

    😢😢😢😢😢😢😢ያአላህ ሀገሬ በምን ተኮል የተሞሉ የሠው ተኩላ እረ እናቶች አለቀሡብን ያረብ ቅካኔን አሣልን

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Месяц назад +3

    ስው ጨካኞች ነን ግን የፈጠረን አማላክ ፍቁሩ ቸርነቱ በምን ይገለጸል ተመስገን እናተን ላከልን የዘመኑ ቡሩክ የሆናችሁ ወጣቶች እድሜ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 Месяц назад +4

    So sad please everyone let's pray for our country. For love each other. I hope he get well soon. 😢😢🙏🙏🙏

  • @enaneagebremariam4034
    @enaneagebremariam4034 Месяц назад +7

    👌👌 እኔ ግራ የሚገባኝ ለምን ፈጣን እርምጃ የምትወስደው የምን መለማመጥ ነው ልጁንስ ተሎ የማትፈታው ወነጀል የሰራ ሰው መለማመጥ አያስፈልገውም please please ይሄን አይነት ልምምጫ ያስፈልግም በጥፊ አልሰሀት ታጋቹን ማውጣት ትችል ነበር ቢቸግረው እራሱ ወጣ አስተካክል የዚን አይነት ተግባር thank you✈️✝️ ከአሜሪካ ነው🇱🇷

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 Месяц назад

      Sijemer maserja yemibal neger ale maserjawen sayze menem maderg aychalemen lezhi new tegest yemiyasefelgew

  • @BettyEStifo
    @BettyEStifo Месяц назад +4

    ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው
    እባክህ ወንድም አለ ወደ ፀበል ውሰደው
    እሷ ግን ለህግ አቅርቧት😢😢

  • @ksaSaudi-p1x
    @ksaSaudi-p1x Месяц назад +11

    እግዜኦ፡ማርን፡ይቅርበለን፡አየ፡የኛሀፂት፡አይልቅ😢😢😢😢😢😢

  • @יצחקזלקהטמנו
    @יצחקזלקהטמנו Месяц назад +6

    አረ ሰወች ፈጣሪ አምላክ በቃህ ይበለን ሰው እንዴ በሰው ላይ የዝህን ያህል ጭካኔ ይሰራል በፍቅር ሽፋን እንዲሁም ለገንዘብ ሲባል

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy Месяц назад +2

    በናትህ ፀበል ውሰደውና ሲሻለው ያውራ እናቱን አገናኘው በናትህ ሰይጣን መተት አድርጋ ነው እግዜር ይርዳህ ።

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 Месяц назад +10

    ወይኔ አላህ አገታዉንዉ😢😢😢😢😢

  • @vipmb6020
    @vipmb6020 Месяц назад +1

    አንቺ የተረገምሽ ነሽ እዴት እደዚህ ታድርጊያለሽ እግዚአብሔር የፋረድብሻል ጋዜተኛው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን ጠንከር በል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Месяц назад +11

    በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነበር አፈር ብይ ሰይጣን

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 Месяц назад +3

    ውይ እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ደስ ይላል መገኘቱ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Месяц назад +11

    አረ ይድፋሽ ወይ ጭካኔ💔💔💔😭😭😭

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o Месяц назад +6

    ፀበልውሠደውወዲማችን

  • @ማራናታ-ከ5ጘ
    @ማራናታ-ከ5ጘ Месяц назад +2

    የኔ አባት ፈጣሪ ከሰጣን እስራት ያዉታህ 😭

  • @abebakidane9857
    @abebakidane9857 Месяц назад +3

    እግዚኦ ማሐረ ክርስቶስ እግዝሐብሔር የስራሸን ይክፈልሸ ወደፀበል ውሰድት ይድናል
    😊

  • @BezaSweety-j6p
    @BezaSweety-j6p Месяц назад +1

    ወይ የሰውልጅ ክፋቱ እግዚኦ ማርን ጌታ ሆይ🙏🙏🙏🙏

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Месяц назад +3

    እግዛአብሔረ ሆይ .እብረተሰቡ እንዴት ዘቅጦል.የክፈት ጥግ

  • @salamEthiopia-n5g
    @salamEthiopia-n5g Месяц назад

    እግዚአብሔር አምላክ እንደዚህ አይነት ምርጥ ሰዎችን ያብዛልን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc Месяц назад +7

    ይች የተረገመች ሰይጣን የስራዋን ይስጣት ግን የሆነ ችግር በስተ ጀረባአለ አጣራ

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia Месяц назад +1

    Uuuuuuffffffff Abati chikane mitixeqemaleshi yesewo ewoti abeleshiteshi yedifashi 😂😂😂😂😂😂gazexegn wendimachin tebarekilin ate❤❤❤❤❤

  • @tameamaaa1189
    @tameamaaa1189 Месяц назад +6

    እግዚኦ 😢😢😢ሰይጣን

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 Месяц назад +3

    እግዚኦ የስዉ ልጅ ክፋት ጥግ ደርሷል ምነው እንዲህ ክፉ ሆንን ምነው የእርግማን ትውልድ የአሁኑ ትውልድ እረ ልቦናና ማስተዋል ይስጥ

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus Месяц назад +1

    አብሽር ወድም በርታልን አይዞህ አባ አላህ ያግዝህ የኔዉድ አለንልህ

  • @letinaabreha3205
    @letinaabreha3205 Месяц назад +2

    You guys are heroes as usually God bless you🙏🙏😍😍🥰✊✊💪🏻💪🏻✌️

  • @Kasa-jk3up
    @Kasa-jk3up Месяц назад +6

    ፈጣሪ ዬ ሆይ አረ ተጨካከንን

  • @AhmedAlhadi-x7n
    @AhmedAlhadi-x7n Месяц назад

    አንቴንም ልታጠጣ እቺ አእርኩስ አላህ ይጠብቅህ ዉዱ ወንድሜ የኔ ታጋይ እናንተህ የዘመኑ ማላዕት ናቹዉ

  • @HelenTigistu-m3q
    @HelenTigistu-m3q Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይገስፅሽ ክፉ

  • @nanny3146
    @nanny3146 Месяц назад +8

    Egzabeher yeylesh ur devil should be arrest soon please don't leave her please 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Месяц назад +3

    አይ እናቴ ሲል እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እናት ለልጇ ስንት መስዋእትነት ከፍላ ኢትዮጵያውያ በወሮ በላዎች ተከባለች ጀግና ወንድማችን በርታ😭😭

    • @HalenYemakbalenat
      @HalenYemakbalenat Месяц назад

      ይችየተረገመችመጋኛሤጣንመተተኛቡዳመጋኛአንችሥፈጣሪየጅሽንይክፈልሽመጥፎትውልድ

    • @HalenYemakbalenat
      @HalenYemakbalenat Месяц назад

      አይንሽይጥፋአንችዱር
      የመሀትትይምጣብሽ

  • @yerokhiwetyerok6179
    @yerokhiwetyerok6179 Месяц назад +2

    ሐገራችን ወዴት እየሔደች ነው።

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus Месяц назад +1

    በክፍልሁለት እጠብቅህ አለን አባ አይዞህ አብሽር❤❤❤❤

  • @GooklGooll-db3ew
    @GooklGooll-db3ew Месяц назад +7

    ኣምላኬ ሆይ😢😢😢

  • @Likkee-tg5py
    @Likkee-tg5py Месяц назад +1

    My brother thank you.
    When you search people take photos with information.

  • @nanny3146
    @nanny3146 Месяц назад +5

    Please join with his mother don't take time he needs help as soon as possible please 😢😢😢😢😢😢😢

  • @SofyaHamza
    @SofyaHamza Месяц назад +10

    አግታው ነው

  • @አለምእሸት-ኀ7ወ
    @አለምእሸት-ኀ7ወ Месяц назад +2

    ውይይ አምላኬ በየግዜው ምን ነው እምሰማው እማየው😢😢😢😢😢😢አቤት ፈጣሪየ አቤት😢😢😢😢😢😢እናቴኡፍኡፍ😢😢😢😢😢😢😢

  • @حسين-غ8ن
    @حسين-غ8ن Месяц назад +2

    ሱብሀነላህ ወልሐምዲሊላህ ወላእላሀኢለላህ ወላሁአክበር ላሀውለወላቁወተ ኢላቢላህ

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ Месяц назад +20

    እነዚህ ጋዜጠኞች ሲማቱ ነበረ የሚያስደሰተኝ

  • @fozy514
    @fozy514 Месяц назад +2

    ለሠዉ ልጂ. ይሕን ያሕል. ክፋት

  • @AlalShe-tm6vk
    @AlalShe-tm6vk Месяц назад +4

    ይገርማል. 😢😢😢😢😢😢😢

  • @AminaAm-y6q
    @AminaAm-y6q Месяц назад +1

    የምንሰማው ሁላ ለጆሮም ይከብዳል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AllemAllem-g6k
    @AllemAllem-g6k Месяц назад +1

    በርቱጥሩ ስራ ነውየምትሰሩት እራስክን ጠብቅወንድሜ

  • @HIBAAAHIBAA123
    @HIBAAAHIBAA123 Месяц назад +6

    እግዞኦ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Месяц назад +1

    አላህያሸርህወንድሜአረተዉአረመኔወቸአንቸየሥራሸንየሥጥሸ

  • @AlemneshZeleke
    @AlemneshZeleke Месяц назад +1

    Gazetegaw betam yikerewal
    Keyirulin
    Ateyayek ayakibetim

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Месяц назад +5

    Egzio😢😢😢 Weyne Sow Wede Awre Yeteqeyerebet Zemen Meta😢😢

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 Месяц назад +4

    ምን አይነት የተረገመች ሰይጣን ጌታ ይፍረድብሺ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mesi9421-k4k
    @Mesi9421-k4k Месяц назад +2

    ሰው በዘራው ነው የምያጭደው አነቸም የሰራሸን አግዚአብሔር ይስጥሻል🙏🙏

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 Месяц назад +2

    ይችን ባላገር ብትጠፈጥፍት ደስ ይለኛል ሰው አግታ ታላግጣለች

  • @trsehet-mariamalemayehu5576
    @trsehet-mariamalemayehu5576 Месяц назад +3

    እርኩስ፣እርጉም፣ሴት፣በቀል፣ብቻ።እባካችሁ፣ጠበል፣ውሰዱት፣እግዚአብሔር፣ይማርህ፣እሷም፣የጇን፣ታግኝ።ራሷም፣ጠበል፣ያስፈልጋታል።

  • @kwkw2880
    @kwkw2880 Месяц назад +3

    እፍፍፍ የኔ አባት 💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @SaraMohmed-r2q
    @SaraMohmed-r2q Месяц назад +6

    እዳውአገርለመግባትእናስባለንእንጂአገርምየለንአሁንእኔልሄድወርነውየቀረኝከዚህቀደምያረገችብኝንሴትሳስብእወድሻለሁእያለችሂጂሂጂምአይለኝግንእናትንስልልሄድወርቀረኝኢሻአላህዱአአድርጉልኝአባቴንአሁንአጣሁትእናቴጋሰላምእድገናኝበዱአችሁእሰቡኝ

  • @mimiabebe5564
    @mimiabebe5564 Месяц назад +4

    አረኡኡኡኡኡኡኡ ሰዉ ወዴት እሄደነው

  • @muluneshmarkos-st4zp
    @muluneshmarkos-st4zp Месяц назад +4

    ፀበል ዉሰደዉ❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Месяц назад +1

    መምህር ተስፋዬአበራ ብላቹ ገጠመኝ ስሙ አባግርማ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ቆሞስ አባ ሳሙኤል የይቱብ ቻናል እዩ መተት አርጋበት ነዉ እህቴ ንስሀ ገብተሽ ወደ ፈጣሪሽ ተመለሺ

  • @FikirSentayew
    @FikirSentayew 9 дней назад

    ኧረ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን አሁን ይህ ሁሉ ወንጀል ያበዛው ህግ ስለሌለ ነው ይችን አረመኔ ጨካኝ አስመትታበት ነው ወደህግ አቅርባት አንተ ራስህን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አለምእሸት-ኀ7ወ
    @አለምእሸት-ኀ7ወ Месяц назад +2

    ወንድሜ ታሞ እያየህው ጥያቄ አታብዛበት ተይዞአል እናቱ በህይወት ካሉ ቶሎ አገናኘው😢😢😢😢😢😢

  • @nanny3146
    @nanny3146 Месяц назад +2

    Uffffff 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ethiopiaberhe592
    @ethiopiaberhe592 Месяц назад +1

    ይህ እኮ ግልፅ ነው ለምን ልጅን ማስጨነቅ አስፈለግ ቶሎ ውድ እናቱ ውስደው እሱ እኮ ተይዟል ጊዜ ወሰድክ ።