" እንዴት እንለያይ?" - ሹክ ልበላችሁ /በእሁድን በኢቢኤስ/
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS Развлечения
ከዝግጅቶች ሁሉ ሹክ ልበላቹ ለኔ አደኛ ነው መቲዬ እውነት ብለሻል ካለመነጋገር ብዙ ነገር ይበላሻል እያዝናና የሚያስተምር ምርጥ ፕሮግራም መቲዬ ስወድሽ እኮ
የመቲ አድናቂ ነኝ፡የምትሰራቸው እያንዳንዳቸው ነገሮች ይመቹኛል።
ጎበዝ በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን!!!
እያዝናና የሚስተምር ፕሮግራምነው የመቲዬም አድናቂ ነኝ
ይህ ብሮግራም እያዝናና ብዙ ትምህርት ይሰጣል
መትዬ መልካም ሰው ነሽ ሁሉም መስመመትን የመስለ ነገር ይለም
ምርጥ ድራማ ነው ሁሌም ምርጥ ስራ ነው የምትሰሪው
ውዴ ጎራበይ ወደቤቴ
ሰዉ ሁላ መሀተቡን ሲሸጠዉ አይቆይም ሹክ ብቻ ናት የማትለወጠዉ የኔ ዉድ በርች በጣም ነዉ የምወድሽ ግጥም ከቴዲ የተወሰደች ናት
ወረኛ ሲሸጡት አይተሻል
@@ወሎ-ሠ3ፈ አብዛኛወቹ ኦርቶዶክስ ናቸዉ አያረጉም ለምን ይዋሻል
ያገሬ ልጅች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
መቲ ጁንታ ነች Instagram ላይ ጁንታ እየደገፈች ኢትዮጵያ ላይ sanction የምትደግፍ ነች !! እንደነሷ አይነት ሰው ነው አገራችንን ሰላም ያሳጣው
@@twi2415 መረጃሽ ምንድነው ሰውን በውሸት መክሰስ
እውነት ነው ካለ መነጋገር ብዙ ነገር ይበላሻል
የኔ አስተዋ ትክክል ነሽ ሁሉም ነገር በመነጋገር ይፈታል
ምርጥ ትምህርት
This is our situation with tigray . instead of too much risk of human life both sides leaders should talk. now!! Stop The war at any cost !!!! Thank you mete!
sure
የምር አሪፍ ትምህርት ነዉ ❤❤❤
Metiye betam arife hasabochen taneshalsh
ገራም ትምህርት ነው ተባረኩ
እጅግየምትገርም ቅመም የሆነች ልጅ ናት በርችልን 👍👍👍👍
ሹክ ልበላቹ የሚወደው ፕሮግራም
Wowwwwww bravo 👏 beziwu ketiy
u the best 👌🏾
እቺ ነገረ ለወያኔ በምን ላድርስላቸው ባክሽ ያማል ቅኔው👍
Not only" weyany" both sides should do everything to stop human life losses
የኔ ድመርኝ
@@selamabera7256 እኔ በተመቸኝ አንቺ በተመቸሽ ምን ያጣላናል ያገሬ ልጅ🤔
Anch kimem yehonsh lij hulem metaneshachew hasaboch 1gna nachew 😍😍
ዓለምዬ መጣሽ ሀሳቦችሽ ደስ ይሉኛል
Thank you EBS
የኔማርስወድሽ እኮ
ምርጥ አሥተማሪ ዲራማ
በጠም ምርጥ ሀሳብ ነዉ ቀጥያበት
ወድ ጎራበይ ወደቤቴ
አለምዬ ስወድሽ እኮ ግን እየወፈርሽ ነዉ ልበል
በጣም
ልክ ነሽ
ሹኩ በሰየፈ ወይም ፈጋግታArct ተቅሩቡ የምትሉት 👍👍👍👍
Woooow betam asetmar new
Miske wow ezih daraja bamayate dasi bilognal
Wowww baxam desiyila ebs 😍😍😍
ትክክል
ነይ ድመርኝ
መቲየ ስወድሽ
አልምዬ ሹክ በይ እኔም ለመስማት ዝግጁ ነኝ
መትዬ በጣም አሪፍ ትምሕርትነው አንደኛነሽ
ምርጥ እኮ ነሽ ውዴ ልክ ነሽ
አስመሳይ ጁንት ነች !!
አቤት ስወደዉ ሹክ ልበላቹሁ የኔ ዉብ
ስወድሽ እኮ
አስተማሪ ድርማ ነው
ስወድሽ መቲ
Metiye❤❤
በጣምየምወደውድራማ
ይገርማል ሰውን ከወደድን ቤቱንና አካባቢውን እንድንወድ ያረጋል እኔም አሰሪዪን ስለምወዳት ቤቷንና ስራዪን ጥዪ መውጣት አልፈልግም
መነጋገር የመሰለ ነገር የለም
Wow always Great dramas God bless you all
መቲዬ ስወድሽ
ለወያኔ ጥሩ የተስፋ ምክር ይመስላል ከተጠቀመበት የትግራይ ሕዝብ ከማስጨነቅ ኢትዮጵያ ውሰጥ በመከባበር ሰላምን ብልፅግና ያመጣል
🙏🙏💓
አለማድነቅ አይቻልም ምችት ይበልሽ አቦ
እናንተ ሰወች ምን እናምን ናችሁ
Egzabher hoy hagrachen lay merdadat tefeto andu yandun hasab sayaschrs edfelg eytemzez hageren mekrawest agbanat geta hoy ..medemameten merdadaten ..metyayeken ..ena mesmamaten fitrln amen::
አደኛ
ቀለሟ ግን ከይቅርታ ጋራ እህተ ማሪያም የሚመስለው ፊቷ ይገርማል ሆይ 👌
መቲዬ የኔ አንደኛ
Turu timrt new matiye barchii
አሪፍ ነው
Btam Tru program new
Zare gena..... relevant
እንደው ስወድሽ
Mar 😘😘😘
👍👍
ነይ ማር
Betam betam teru temarta new ❤
👍
እኖደማመር ምርጦቸ
ነይ የኔ ማር ድመርኝ
@@mitiktube7214 እሺ ዉዴ
እውነት
የግርምል ያልምርድት ነው ቀምብል ማስባልብኝይ👌
ነይ ድመራኝ ቆንጀ
መንትዬ የኔ ምርጥ ትመችኛለሽ
ጡጥትሽ ውስጤ ነው
Ha ha
አለምዬዬዬ በጣም የምወዳት እውይይይይይ
ትልቅ ትምህርት ነዉ
በይብኤስ ኮሜንት ፆፌ አላውቅም ግን አንድ አንዴ አያቹ አለው ከምር የኔና የጓደኛዮ ታሪክ ነው ዛሬ የተወንሹ ምንም በማላውቀው ነገር ጓደኛዬ ተቀይማኝ የው ምን እንደሆና ንገሪኝ ብላትም አልነግር ብላኝ በማላውቀው ነገር ተቀያይመን የው አለን አመሰግናለው ሊንኩ እልክላታለው!! ወ
አስተማሪ አያሳጣን
Yen konijo gobaznesh iko
👍👍👍👍✅✅🥰
ነይ
ሰትነገር በውሰጤአለግን ለማንሹክልበለው ብቸኛነኝ
አይዞሽእህቴ
@@እሙየክርስቶስባሪያ እሸእህት
Lefetari esu mels ysetshal
@@meskiethioyoutube8986 እሸ
የኔውድስወድሽ
እሰኪ ጩጬዋን የምትወዱ ደመሩኝ
ድመራኝ ማር
ችሎብኝ ስወዳት
ቲና ቆንጆ ደመርኝ
ክክወራጂአለ ጥሎብኝነዉየሚባለዉእእ
የእኔ ቆንጆ
ሠላምየአገሬልጆችበውጭምበአገርውሥጥምያላችሁእደትናችሁልኝሠላማችሁብዚትይበልልኝ👍🇪🇹ክብሬነሽ
REDUU KONJOOO
ተንዛዛጅ
ሀሳቡ ጡሩ ነው
\ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነውና እባካቹ 10 ሳብስክራይበር ብቻ ነው የቀሩኝ ወጎኔቸ።🙏🏼💜🇪🇹
እና የመቶ ሺብር ስልክ ይዘሽ በክራይ ቤት እና ስለላ መስሏቸው ነው
100000 ብር መቀለጃ ሆነ
🤣🤣🤣
እንደማመር🙏
ቅመም እኮ ነሽ
ኩሱሙክ
ሰላምናጤናለሁላችንምፍቅርአንድነትንለሀገራችንይሁንልንሹክበይንእማየሁሌምተመልካችሽነኝ