What a sophisticated, honest , kind and knowledgeable person you are bro. All these years through out your service, you conquered peoples ears by feeding them a soul food. What a voice you have ? I love you-long live brother Love from Eritrean man
If not the best he is one of the best journalist that Ethiopia 🇪🇹 have. We love you 😍 dear #AlemnehWasie. #Fana thank you for this amazing interview. Good job 👏
You are my favorite journalist Alemneh! Journalist like you feeds me news and teaches language and the moral of journalism. Look forward to hear more from you! God bless you 🙏
Authenticity and professionalism eko diro Kere:) I am happy to see you and survive covid ad well. You are one of my childhood fond memory. Once I got back to Eritrea I heard your voice after 20 years! May God keep bless you in every aspect of your life.
Alemeye , do you know how much classes missed to listen your program when I was learned at AAU from 1998-2001 E.C. Not only me it is the whole team ,Abebayehu , now he is in Germen ,Esayas ,Tefera an intimate friends. Alemeye long live , You deserve all things , You are GUMtu journalist.
The most memorable reporting of Alemnehe Wasse for me was his reporting of the starting of desert storm war being transmitted by then Nefas Silk High School mini-media. His reporting was during lunch time and almost all students and people from outside listening standstill all around the fence of the school the entire report. Long life to you Alemnehe!!
First of all, thank very much for remembering your best friend and famous ethiopian tv worker Mr Daruous Modi who passed away long time ago. Yes , Alminahi wasse and Daruous Modi we're very very famous news men when Iraqis and USA started the war in 1982 , Alminahi waase was the most famous man who told the news to Ethiopian people on tv and most ethiopian people were following him OR listening his. I remember that I was 10 grade in ethiopia. So all my friends and me were trying to listening Almana wasse and Daruous Modi all the time. We did not give attention to our stuady at that time!!!! But Almana left his country because of Wayne As the same time , ethiopia lost many Great people!!!!
Yehe seweye...maganene siwede.gosh!! He make a simple event like a history. Yasazenale....wehane ende medehanite or whisky asmeseli mawerate....betame yedeberale.🥱
What a sophisticated, honest , kind and knowledgeable person you are bro.
All these years through out your service, you conquered peoples ears by feeding them a soul food. What a voice you have ?
I love you-long live brother
Love from Eritrean man
አለምዬ አንተንስ የኢትዩጵያ ህዝብ ምን ያህል እንደሚወድህ እና እንደሚያከብርህ ታውቃለህ!!! ፍቅርን የገለፅክበት ደሞ ተመችቶኛል።
ዋው አቶ አለምነ ዋሰ ዋው በህይወቴ ካየዋቸው ጋዜጠኞች ብዙ ትዝታ ያለህ ድንቅ ሰው ነህ እኔ ኤርትራዊ ነኝ በህጻንነቴ ከሰማዋቸው ድምጾች ብርቅ የሆነ የማይረሳ ትዝታ አለህ። ኢትዬጽያ ውስጥ እንደሙዚቃ እንደሚያደርጉት በጋዜጠኛ እንዳንተ ያሉ ድንቅ ሰዋቹ ቢሸልሙ በህይወት እያለህ ክብሩን ቢሰጡህ እንዴት ብዙ ሰው በተደሰተ እግዝአብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥህ።
ዋው አለምነህ ከሁሉም ነገር ስለፍቅር ያለህ በጎ እይታ ልቤን ነክቶታል ዋው ድንቅ ሰው የፈረንሳይ ልጅ ኑርልን
የሕይወትህን ፍፃሜ ያሳምርልህ።
ደስ የሚል አገላለፅ! እወድኃለሁ😍😘
ruclips.net/video/o7kpAk3X1-I/видео.html
ruclips.net/video/QwT8Ca_ZwDo/видео.html እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ
ruclips.net/video/weGrKiGqp9c/видео.html የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድ
ruclips.net/video/ieUzT9UHOxg/видео.html ጠብታ ማር (How to Win Friends and influence people full Amharic Audiobook)
ruclips.net/video/4sw1ShJ4NHA/видео.html UNLIMITED POWER (የሰው ልጅ የጥበበኝነት መንገድ)
ታላቁ ሀይል(The power) ruclips.net/video/DncvN_HqrLQ/видео.html
እነዚህን ህይወት ቀያሪ መፅሀፎች ያድምጡ።ሠ
I love you so much አለምነህ ዋሴ። God bless you more 💖
respect and love for ever!🏆🏆🏆🏆❤❤❤❤❤❤❤
Wooowww best Journalist Alemneh Wase
ጨዋታ አዋቂው ምርጥ ጋዜጠኛ
ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ ሺ አመት ኑር አለምነህ
አሜን
Best Journalist Alemneh Wase ♥️
ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ ድምፆክን በጣም ወደ ዘለው ልጅነቴን አስታውሰማለው ያንተን ዜና ለመስማት እጋ ነበር ረጅም አድሜ ይስጥክ አሁንም አዋዜን ተከታይ ነኝ ኑርልን ምርጡ ጋዜጠኛ የኢትዮጵያ ልጅ ነክ
የአሁን ጋዜጠኞ እንደኢፎርሜሸን ዘመን እንደመሆኑ ምንም አልሰሩም ለምን እውነቱን አትናገርም ያሉት ጋዜጠኞ አንድ የጠየቀውን በመጠየቅ የተጠመድ ናቸው ከእውቀት ዜሮ ናቸው
I like him so much this guy
በጣም የሚገርመው ነገር ቢንር አለመነ ዋሴን ሁሌም የምወደውና የመከብረው ሰው ነው ከልቡ አምላክ የሠጠው ፀጋ በትክከል የተጠቀመበት ሰውነወ አለመነህ ለኔ እነ አለምነሀ ማድነቅ የጀመረኩት 6ኛ ክፍል ተመሪ ሆኜነው በህይወቴ ሙሉ የሚገርመኝ ነገር አለ አክስቴ ነበሷን የማርና ምንም አይነት የራድዮ ማዳመጥም ሆነ የመስማት ለምዱ የላትም መንም የሚደንቃት ነገር አልነበረም እና እኔ የዛን ግዜ እሱ የነሣደምን ሲዘግብ እኔ ቁጭብዬ ስሠማ እሷ ስራም ይዛትሁን መንም ይሁን መታ ትቀመጣለች ጣቢያው የቱጋ እንደሆኘም አታውቅም ከሰመች በኃላ እሱብቻነው መውራት ያለበት ዚጊው ትለኛለች ሌላደግሞ በጣም የዘንኩት በቅረቡ አይሮፕላን የተከሰከሰ ግዜ እሱ ዜነውን በሠራው ብዬ ተመኝው መክንያቱም አሱ የኮሞሮሱን ይሁን ከይቅርታ ጋር ባለስተውስም ቅዳሜ ጠዋት የዘገበው በህይወቴ ሙሉ አይረሳኝም ሀዘኑ እንዲገባን አድርጎነበር የዘገበው እና በጣምነው የምወደው በጣም ነው የማመሰግነው።
Thank you ስለ ትርጉሙ አ ዋ ዜ ( አለምነህ ዋሴ ዜና ) ዋው ለመጀነሪያ ጊዜ ነው ያወኩት። አለምነህ በጣም የማደንቅህ ምርጥ ጋዜጠኛ።
Alemiyee Sewedk❤❤❤❤❤Edmena tenakn yestk🙏🙏🙏
🇪🇷 የኣፍላነት ጊዜዪን ከሬድዮኔ ጋር የምታስታውሰኝ የሁል-ጊዜ ምርጥ ጋዜጠኛ ኣለምነህ ዋሴ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁልህ
Thanks! Great interview!!!!! Alemneh u are a great treasure your self!!!!
በእውነት አተየተለየክ ሰው ነህ የድምፅህ ገርማሞገስ የማርካል አምላክህ ጤና ይስጥልኝ
If not the best he is one of the best journalist that Ethiopia 🇪🇹 have. We love you 😍 dear #AlemnehWasie. #Fana thank you for this amazing interview. Good job 👏
አለምነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ኮሮና የያዘህ ጊዜ ሰይፉ ፋንታሁን ቃለመጠይቅ ሲያደርግልህ ወፈርፈር ብለህ ነበር አሁን ጥሩ እየሆንክ ነው በዚሁ ቀጥል በጣም ነው የምንወድህ ረጅጅጅጅጅጅም እድሜ ኑርልን
በጣም ደስ ይላል አለምነህ እ/ር ዕድሜና ጤና ይስጥህ።
በጣም አድናቂህ ነኝ አከብርሃለሁ አሁንም አዋዜን ተከታታይ ነኝ በርታ ምርጥ ድምፅ አለህ የቃላት አጠቃቀምህን እወደዋለሁ
Dear Alemneh Wassie, I wish you health, long and happy life. You are especial. Thank you!!!!
አለሜ እንደው እንዴት እንደምወድህ እኮ እግዚአብሔር ታላቅ ነው እውነት የታመምክ ጊዜ በጣም አዝኜ ነበር አለሜ አሁንም እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ይስጥህ
You are my favorite journalist Alemneh! Journalist like you feeds me news and teaches language and the moral of journalism.
Look forward to hear more from you!
God bless you 🙏
ምርጥ ጋዜጠኛ of all the times !
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አለም ዋሴ💖💖💖
ወጣት መኮነን ሆኜ አዲስ አበባ ነበርኩ በጣም ዝነኛ ጋዜጠኛ ነበር።
MR GOLDEN VOICE
አለምነሕ ዋሴ በጣም ልዩ ሰው ስወድሕ እረጅም እድሜናጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ እግዚአብሔር ይመሰገን ተሽሎሕ ለዚህ ስላደረሠሕ 🙏🙏🙏
ውዶ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ በጣም ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ እንኳን ተወለድክ🙋♂️🙏🙏🙏🙏💐💐
Authenticity and professionalism eko diro Kere:) I am happy to see you and survive covid ad well. You are one of my childhood fond memory. Once I got back to Eritrea I heard your voice after 20 years! May God keep bless you in every aspect of your life.
እውነት ነው ጎበዝ የነጭ እጣን ጭስ ዳርዮስ ማለት ግን አተ ትመስለኛለህ በሞቱ ሳይሆን በቁሙ ደስ የሚል ድምጽ እድሜ ከጸጋ ጋር አርጎ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን!
ምርጥ ድምፅ ምርጥ አቀራረብ ምርጥ ባሕሪ ምርጥ ወግና ጨዋታ ከየት ? ከአለምነህ ዋሴ ። ኑርልን ሁለመናህ ተወዳጅ እንሳሳልሃለን ።
ተመቸኝ!
የድምፁ ፡ ማማር ፡ ነው ፡ ማጋነን ፡ የሚመስለው ፡ አሁንእንኳን ፡ እየተናገረ ፡ ፡ ተመልከቺው ፡ እስቲ ፡ ማማሩ ፡ ፡ የኢትዮጵያ ፡ ግርማ ፡ ነው ፡ ፡ አለምዬ ፡ ለኔ ፡ አለምዬ ፡ ልዩ ፡ ጣህም ፡ አለው
አለምነህ እወድሀለው ረጅም እድሜ
ተወዳጁ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ
ላኣንተ መግለጫ ቃላት የለኝም እድሜህ ይርዘም
አለምነህ ምርጥ
Alemeye , do you know how much classes missed to listen your program when I was learned at AAU from 1998-2001 E.C. Not only me it is the whole team ,Abebayehu , now he is in Germen ,Esayas ,Tefera an intimate friends. Alemeye long live , You deserve all things , You are GUMtu journalist.
ንግስት ሰልፉ;ዳሪዎስ ሞዲ ;አለም ነህ ዋሴ;ነጋሽ መሀመድ የማትረሱ :ዘመናችንን ያደመቃቹ የህይወት ዘመን ምርጦች❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
this is the guy i want to have a beer ... thanks
ዜናህ ልዩ ነው ማሻ አሏህ
ምርጡ አንጋፋው ጋዜጠኛ "አለምነህ ዋሴ" እንክዋን ደስ አለህ🙏🏾🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ይገባሀል 👍🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
Yes, I remember the desert storm news reported by the commanding voice of alemneh.
እኔም የካቲት 30 ነው የተወለድኩኝ
The most memorable reporting of Alemnehe Wasse for me was his reporting of the starting of desert storm war being transmitted by then Nefas Silk High School mini-media. His reporting was during lunch time and almost all students and people from outside listening standstill all around the fence of the school the entire report. Long life to you Alemnehe!!
betam mirtu gezetegna Alemneh Wasie
Zeryetu Mulgeta
ጎበዝ ነህ! በማለት ፋንታ "ክ" "ጎበዝነክ" እያልሽ የቋንቋን ውበት
በማጥፉት ስልጤኔን አጠፋሽ!
Hi Aleminehi Wasei you r media encyclopedia and king 👑 of the air wishing you a thausand year to live
ጋዜጠኛዋ ብዙም የተዘጋጀች ወይም በእንግዳዋ ላይ research እንዳልሰራች ያስታውቃል፡፡ ለማንኛውም እናመሰግናለን የምንወደውን ጋዜጠኛ ስላቀረባችሁ፡፡
He should also teach at a university, he has deep experience that he can pass on to who aspire to be professional journalists, reporters
ዋው አለም ነህ ዋሴ ዘሀበሻ ዜናህ በጣም ደስ ይላል አቀራረብህ. አተን ሰምቸ ሌሎቹን ስሰማቸው አስጠሉኝ አላህ ይጠብቅህ
"አለም ነህ ዋሴ" እቅመመም ብዙ ስላንተ እንድናውቅ ብዙ ግምታችን እውን እንዳይሆን ብርሀን የሰጠ ቃለ ምልልስ!!
First of all, thank very much for remembering your best friend and famous ethiopian tv worker Mr Daruous Modi who passed away long time ago. Yes , Alminahi wasse and Daruous Modi we're very very famous news men when Iraqis and USA started the war in 1982 , Alminahi waase was the most famous man who told the news to Ethiopian people on tv and most ethiopian people were following him OR listening his. I remember that I was 10 grade in ethiopia. So all my friends and me were trying to listening Almana wasse and Daruous Modi all the time. We did not give attention to our stuady at that time!!!! But Almana left his country because of Wayne
As the same time , ethiopia lost many Great people!!!!
ruclips.net/video/9qmhNXLBu1Q/видео.html
በምናባዊ ጉዞ ወደ ኃላ ወስደህ የደሪዎስን ታላቅነት ስላስቃኘሀን ምስጋናዬ ይድረስህ፡፡
አለምነህ ምርጥ ጋዜጠኛ። ለፋና ስፖርት ስትዘግብ የማስታውሰው ኢልፓ እና ቡና ገበያ ተጋጥመው ኢልፓ 6-2 ቡናን ገርፎት ኢልፓ አልተቻለም Power ለቆበት አፈነዳው ብለህ የብናን ደጋፊ አናደሀል።
ጌታቸው ኅ/ማሪያም በኦሮማይ ፀጋዬ ኅ/ማርያም የተሰኘው ገፀ ባኅሪ
አለም ነህ ሰላምነህ መካከለኛው ምስራቅ በሩቅ አይቼህ ሠላም ልልህ ተጠፉፉን ብዙ ሰው ስለነበር አንድ ቀን አገኝሀለው ቻው ከራሻ ።
ኣለምነህ የኔ ምርጥ ጋዜጤኛ ከኣስመራ ነኝ ኣድናቂክ ነኝ ምነው ስለ ቢንያም ግርማይ የኤርትራ ብስክሊት ተጫዋች በኣለም ውድድር 2022 ሲልቨር ኣሸናፊ ስለሱ ብትሰራ ደስ ይለኛል ምክንያቱም እሱ የጥቁር ህዝብ ኩራት የሆነ ውድድር ስላደረገ ። በናትክ ስለሱ ኣንድ ዜና ስራ
ዋዉ
እንኳን ደስ አለህ አሰደሳቹ ጋዜጠኛ
አለም ዋሴ
የአንተና የምሀመ ነጋሸ
ዜናነ መኮ
ኢሻያ ደ
በጣም አጠቃላይ ጋዜጠኞቻችን ሁላችሁ በዓለም ዙሪያ ያላችሁ በአማረኛ ለምታሰተላልፋልን
እንኳን መጣህ የኛ አፍንጮ ጤናህ የተሟላ እንዲሆን እመኛለሁ
ስወድህ በምክንያት ነው:: ረጅም እድሜ ከጤና ጋር:: የምትወዱት በራሱ ዩቲዮብ ላይ ተከታተሉት::
አለመነህ አወደሃለሁ, አነተ የ ኢትዮጵያ ሃበት ነህ
አለምነህ ዋሴ ዳሪዮስ ሞዲ ታደሰ ሙሉነህ ጌታቸው አዲስ አበበ አቶ አሰፋ ይርጉ አሰምነው ገብረወልድ ዜናነህ ንጉሴ አክሊሉ ደረጀ ኃይሌ ነጋሽ መሐመድ ንግስት እነዚህ ድንቅ የማስታውሳቸው ድንቅ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች በተለይ ሰፈሬ ፒያሳ ጎርጊስ ስለነበረ በየቀኑ አያቸው ነበር
Long live Alemneh wase.
Poor audio quality.
Poor guy sorry for you man,
How about the Bermuda Triangle?
ድምፁ እኮ አይሰማም
Awaze yemaytekebe zegba hagere hager yemele menem yemayelwet newe bertalen noreku ketebale edhe newe adenkehalhu.
አሌክስ በጣም እንኮራብሃለን። ለብዙዎቻችን ሁሌም ያላገኘንህ የልብ ጓደኛችን ነው የምትመስለን። በበኩሌ ላገሬ ስበቃ ስራዬ ብዬ ፈልጌ አገኝሀለሁ።
አይ ድምፅ የማይቀየር የማይቆረፍድ ትናንተ የነበረ ዛሬም ያለ አለምነህ ዋሴ
የዜናው ንጉሥ!!!
ድመፅ
❤❤❤
ክክክ ወይ አለምነህ አንጀቴን አበሰልከው በሳቅ የልቤን ነገርከኝ እውነትህን ነው ሰፍ ብለን ነበር የምንጠብቅህ ግብ በምን አወከው እንደ እስታቹ ተገትረን ነበር የምናዳምጠው
እስፖርት ትወዳለህ ሰውነትህ ያስታውቃል::
የናንተ ሬዲዮ ለማዳመጥ ሶሰት ጌዜ አዳብተር ተቃጥሎብ አሰቀይራለሁ ምክንያቱም አሳ 110 Voteእኔ 220Vote የናንተን ፕሮግራም ሰዓቱ እንዳያልፍ እና ,ዛሬም አንተን በማየት በጣም ደስ ብሎኛል።
Alamne wase love u folo u
Liv south africa
I m ethiopia from africa
አለምነህ ኮለኔሩ ልክናቸው ማለት ባልችልም ምድርጦር በኳሱ ብቻ ሳይሆን የአገር ድበር አስከባሪው ምድርጦር ነበር ምድርጦር መከበር ያለበት ብድን ነው
what happened with the sound, no sound engineer , what a shame, you are suppose to be a the maid media stream service
በነገራችን፡ላይ፡በኢራቁ፡ጦርነት፡ዘገባ፡ላይ፡ሰው፡እያለቀ፡ልክ፡እንደ፡ድራማ፡ያቀረበው፡ዘገባ፡አላማረኝም፡
አለምነህ ዋሴ የባህረ ሰላጤ ጦርነት ሳስታውስ ዳርዮስ የሌሊን ሀውልት ሲፈር የዘገባት አዘጋገብ ነጋሽ መሀመድ ከቤተመንስት ዘገባ ትውስታዎቼ ናቸው።
ዳሪወስ ያልከውን በሙሉ እየአንዳድን እስታተሳለው ለምን ብትለይ እያ በዛ እድሜ ገና ጉርምስናውስት ነበርን ፣ በእዛ እድሜ ከወንድም እእቶቼ ጋር በመሆን እየአንዳንድን የአንተን ዜና እንከታተል ነበር።
Yehe seweye...maganene siwede.gosh!! He make a simple event like a history. Yasazenale....wehane ende medehanite or whisky asmeseli mawerate....betame yedeberale.🥱
ምትጠይቅህ ልጅ አንተ የምታወራላትን ታሪክ የምታቅ ወይም በድሚ ትንሽ ልጅ መሆን አለባት ግራ ገብቷታል ብቻ አንተን የቀበረህ ፋና ነበር
ሞትኩኝ በሳቅ ወላሂ ጋሽ አለምነህ
Ga,etegna aydelem. He is just a news reader. Sewu gine ye journalism ginezabe yelewem ende?? lije...ato aKabede new.
አዋዜ የአንተንሸበት ደብቀህ ሜነው ከምወዳት ሴት ብል ውድድር
ምንም ጫፋቹ አይደርሱም የዛሬ ጋዜጠኛ የመንግስት አሸርጋጆች ።እህ
በስማም የብር ነገር ሲነሳ 😋🤣
Almneh ko nebs nbes new
አረ ምን አይነት ጋዜጠኛ ነች አለምነህን እሚያክል ትልቅ እና እንቁ ጋዜጠኛ
ዜና ስትሰራ ታጋንናለህ
ብር ትወዳለህ
ሌላም ሌላም
አሁን ኢሄ ጥያቄ ነው ለ አለምነህ
ብዙ እሚያጫውቱ ቁምነገር ያላቸው ትምህርት የሚሰጡንን ሀሳብ አንስታ እንደመጠየቅ
ኢሄን አንጋፋ ብርቅዬ ሰው እንዳንዝናና ገደበችብን 😡😡
weyi kegna tishalalachihu alemenewasi chirashi ye ahunu gazetegnochi????????????
... አቶ ( ጋዜጠኛ ) አለምነህ ዋሴ ይዋሻሉ .. ከእኛ ዘመን ጋዜጠኝነት የእናንተው ይበልጣል እያሉ :: ... ልጅ አለምነህ የአሁኑን ጋዜጠኝነትና እንኳ " ሆድ ሲያውቅ ደሮ ማታ :: " ብለን እንለፈው :: .... ስንቱን ?!?
ስያናዱ ቴክንሻን ምነው ድምፅ ስጠፋ አታቅም እንዴ?
ቸልተኛ ነው መሰለኝ
ቻይናውያ ዝንጀሮ እደዚሁ አህያን ይበላሉ።