Wow, yameral. Ene teff abeza neber, gebsu sibeza yemiweta selmaymeselegn. 3 qen new ene yemaqoyew. Ahun betam qelal Sera new yasayeshin. Gebsu bibezam le tena metefo aynselgnim. Thank you sis
@@MamasMajet sis, mokrew neber gen yemqelet, or yemiletet enjera new yehonew. Gebes sibeza endeza yehonal sibal semeche yanchi gen totally qonjo new. So, lemen letett Yale honebegn? Pls respond if you have any idea
Thank you very much my dear for showing us how to make Ethiopian enjera. Your enjera looks beautiful and your explanation is simple to follow. For diabetic patient we have to eat food with low glycemic index such as Teff grain. Can you also please show us another recipes making enjera from mainly teff flour? Thank you,
Hi, I have only nech tef for now. Is it possible to make the nech tef with out absit ? If so...can you please show me? I have tried it with absit and it was so bad. Thank you so much.
Yene konjo, Egziabher egishin yibarkew! I've got two question...what if I put more of the Tef duket 6 cup and less 2cup of Gebs duket? And can I use nech Tef instead of key Tef? Thank you.
Thanks so much for showing us great how to make injera, many Ethiopians diaspora need, some it hard to find injera in any cities in USA, I live in sioux city lowa we need Ethiopia restaurant. Keep up the good job. Thanks again.
I am worried I will not get the consistency right for cooking the injera. Is there anyway to know that I have the consistency right? Is the batter meant it be thin enough that it is dripping from the spoon?
በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ እውቀቱን ከጤና ጋር ደርቦ ደራርቦ ይስጥሽ እህቴ
ብዙ ገብስ ስትጨምሪ አያደርቀውም ምክንያቱም ከአንድ በላይ ስለማልጠቀም ነው . ቆንጆ ነው
አመሰግናለሁ እህት።አይደርቅም እኔ ሳምንት አቆያለሁ ደርቆብኝ አያውቅም።
@@MamasMajet አመስግናለው ይህን ቆንጆ ቤተስብ ሆነናል 👍💯
በጣም ጎበዝ እኔም እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ። እሽ ሞክሪው።
እህት ለሰብስክራይበሮችሽ ሸር በማድረግሽ አመሰግናለሁ።
Takk
በጣም ቀላል ይመስላል እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ። በርቺ። ከካናዳ።
U did really good job. Ene asefafun alchalkubetem ena yeguwagulal.
ዋዉ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ነዉ የወደድኩት እሞክረዋለሁ!!!
አመሰግናለሁ። እሽ ሞክሪው።
በጣም ደስ የሚል ነው
የገብሱን አይነቱን ወይም የታሸገውን ብታሳይኝ
ምንም አይን አይወጣልኝም
እኔ ጤፉን በዛ ገብሱን አነስ ነዉ የማረገዉ ያንችን ወደድኩት👍👍
አመሰግናለሁ። የገብሱን አይነት ከ description ስር ሊንክ አስቀምጫለሁ።
ዋው በጣም የጎበዝ ጎበዝ ውውውውው 👉100%100❤እናመሰግናለን ማሬ እጅሽ ይባርክህ
አመሰግናለሁ እህት።
በጣም ቆንጆ ነው ::
እኔ ጤፉን ብቻ ነው መጋገር የምፈልገው
የመስቀልን ጤፍ ነው የምጠቀመው ለማንኛውም እርሾውን በዛ አድርጌ እምክረዋለሁ ::
በጣም አመሰግንሻለሁ ሌሎቹንም ቪዲዮዎችሽን አይቻለሁ በርቺ በጣም አድናቂሽ ነኝ ::
በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት።
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው የጋገርሺው እጅሽ ይባረክ❤
አሜን።
እረ በጣም እናመሰግናልን አንቺዬ። ሰርቶልናል ። thank you very very much ይመችሽ።
እኔም በጣም አመሰግናለሁ ስለአማረልሽ ደስ ብሎኛል
ዋዉ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ🙏🏾
አመሰግናለሁ። አሜን።
በጣም ደስ ይላል የእናቴ እንጀራ ትዝ አለኝ
አይ ስደት
ለአንች ያለኝ አስተያየት በእጂሽ አለመካትሽ እዳለ ሆኖ በተለይ በተለይ ደግሞ እያበረድሽ ብታነባብሪው ምንም ሳይሻግት ብዙ ቀን ይቆያል
@@MamasMajet
ምጣድሺ ዋስ ነው እንዴ?
@@hannaassmnew4498 አዎ ዋስ ነው።
በጣም ቀላል thanks !!
Hi can I make it in large portions like 10 cups of teff and 20 cups of barely in 12 hours thank u
Thank you so much this is really helpful. May God bless you.
አሜን። አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ!!
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ።
አመሰግናለሁ የኔ እህት
It’s so easy I will try tomorrow and let you know how it goes
Wow gobez 👌👍
በጣም ቆንጆ!!!
ጎበዝ ነሽ
በጣም ጥሩ ነዉ እጅሽ ይባረክ እርሾዉ የተለየ ኣሰራር ኣለዉ እንዴ ያው ስንጋ ግር ምናስተርፈዉ ሊጥ ኣይደል እንዴ
አመሰግናለሁ የኔ እህት። አዎ አሰራር አለው ለሚጋግር ሰው አነች እንዳልሽው ያተረፈውን ይጠቀማል፣ ጋግሮ የማያውቅ ሰው ደግሞ እርሾ ማዘጋጀት ይኖርበታል ለዛ ነው ብዙ ሰው ማየት ስለሚፈልጉ እኔም አዘጋጀሁ። ከታች ሊንክ አስቀምጫለሁ የእርሾ አሰራር። አመሰግናለሁ።
ruclips.net/video/Kj9OvOPqYmw/видео.html
አሪፍ ቆንጆ ተባረኪ
very help full and easy method. Thanks
ውይ ተባረኪ ቀላል ነው፣እሞክረውና እነግርሻለሁ፣እስከዛሬ ጥሩ እንጀራ ነበረ የምጋግረው፣ምን እንደሆነ አላውቅም በመሃል እንቢ ብሎኝ እየተቸገርኩኝ ነበረ።
አመሰግናለሁ እህት። ሞክሪው እና ንገሪኝ።
@@MamasMajet ውይ ሞከርኩት እኮ ግን እንደ አንቺ አልሆነልኝም አይኑ አያምርም፣ችግሩን ማወቅ አልቻልኩም።
Thanks so much perfect enjera I shared with a lot of people God bless you
Thank you very much. Amen.
Gobez nesh demo erigatash desi yilal tebarek
Amen. Ameseginalehu.
Wow, yameral. Ene teff abeza neber, gebsu sibeza yemiweta selmaymeselegn. 3 qen new ene yemaqoyew. Ahun betam qelal Sera new yasayeshin. Gebsu bibezam le tena metefo aynselgnim. Thank you sis
You're welcome.
@@MamasMajet sis, mokrew neber gen yemqelet, or yemiletet enjera new yehonew. Gebes sibeza endeza yehonal sibal semeche yanchi gen totally qonjo new. So, lemen letett Yale honebegn? Pls respond if you have any idea
እስኪ ይህንኛውን እሞክረዋለው በጣም ነው የተቸገርኩት አልወጣ እያለኝ ለማንኛውም እናመሰግናለን እህታችን
ምንም አይደል። አመሰግናለሁ።
Betam konjo and simple
How many enjer you can have
gobez yene balemoya enameseginalen yegebisun duket bitasayin yetashegewen ariff neber
Ketach be description sir link tsefyalehu. Ameseginalehu
በጣም ቆንጆ እንጀራ አመሠግናለሁ
እኔም በጣም አመሰግናለሁ።
ሞክሬው እጅግ በጣም ጥሩ ነው የወጣልኝ አመሰግናለሁ
ደስ ብሎኛል ስላማረልሽ።
ዋዉ በታም ያሞራር የነ ቆንጆ ነመሰግናለን ::
Thank you.
ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ ነጭ ጤፍ ከገብሱ ጋር ብጠቀም ይሆናል ?የማገኘው ነጩን ስለሆነ ነው ጥያቄዬን እንደምትመልሽልኝ ተስፍ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ እህት። ነጭ ጤፍ መጠቀም ትችያለሽ እንደ ቀይ ጤፉ መጠን ። በቅርብ ቀን ነጭ ጤፍ እና ገብስ መጋገር እንደሚቻል አቀርባለሁ።
@@MamasMajet እሺ አመስግናለሁ!
ቆንጆ ነው በጣም
realy good . thing is i try so many times am not happy. i hv to try ur way tax dear
Enamesegnalen betam konjo enjera gn gebsu yotamesalwey ?
Thank you 6 cup gebs 1 cup teff new malet new?
Thank you!! I tried it and it turned out really good. Tebareki!
Happy to hear that. Thank you.
ejish yebark MashaAllah thank you🙏🙏🙏
Amen. Thank you.
እግዚአብሔር ይባርክሽ ተሳክቶልኛል አንደኛ ነሽ በርች
አመሰግናለሁ የኔ እህት። ደስ ብሎኛል በጣም ስለተሳካልሽ
በጣም በጣም ያምራል ተባረኪ ግን አንድ ጥያቄ ላቅርብ ብገብሱ ምትክ ጤፉን አድርጎ በጤፉ ምትክ ደግሞ ገብሱን አድርገሽ ሞክረሽው ታውቂያለሽ
አመሰግናለሁ የኔ እህት። ማድረግ ይቻላል አዎ። በቅርብ ቀን አቀርባለሁ።
የእርሾውን አሰራር ብታሳይን እና የምጣድሽ ስም ብትነግርኝ በተረፈ እጅሽ ይባረክ በርችልኝ
አመሰግናለሁ የኔ እህት ።የ ምጣዱ ስም ዋስ ምጣድ ነች፣ የ እርሾውን አሰራር በ ቅርብ ቀን ጠብቂኝ እሽ እህት።
@@MamasMajet እሺ በጣም አመሠግናለሁ
ዋስ ምጣድ ነው እሚባለው እኛ ጋ
የእነጀራ እርሾ አሰራር ruclips.net/video/Kj9OvOPqYmw/видео.html
ሰለ ሰጠሸን ሐበረታዊ እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለሁ።
አመሰግናለሁ በጣም ቆንጆ ነው የወጣልሸ እና እኔም የምጋግረው ቆንጆ ይወጣልኛል ያው የገብሰና የጤፍ ነው ግን መሻገት ጥጥ ማውጣት ሳይሆነ ነጭ ያወጣል በ2 ቀን ከምን ይሆን
አመሰግናለሁ።እንጀራውን ስታወጭም ሆነ ወደ እንጀራ ማስቀመጫሽ ስታደርጊም ቢሆን በጭራሽ በእጅሽ መንካት የለብሽም ።
እኔ በእጀ ስለማልነካ ሳምንት ይቆይልኛል፣ ፍሪጅ ውስጥ አስገብቸ አላውቅም።
አመሰግናለሁ
ሰላም እጅሽ ይባረክ፣ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ግን ስታወጪ በትኩሱ ነው ላስኪቱላይ ያደርግሽው ወይስ አቀዝቅዘሽ?
ሰላም። አዎ በትኩሱ ነው።
በጣም ያምራል እጅ ይባርክ
በሙቀታማ አገሮች እንደ ዓረብ አገር ይቻላል ? አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ የኔ እህት። እኔ የምኖረው ካናዳ ነው ከዚህ በጣም ቀዝቃዛ ነው እና የእናንተን አላወኩም ነገር ግን የሚያምር ይመስለኛ ሞክሪው እና አስተያየትሽን እጠብቃለሁ። በየአለንበት እግዚያብሔር ይጠብቀን።
@@MamasMajet
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ
እግዚኣብሄር ያለንበት ሁኔታ ግዜው ይቀይርልን ከቁጣው መዓት ያውጣን :
መንገዱ ሲከፈት ነው እንግዲህ ዱቄቱ የምናገኘው :እሺ እጽፋለሁ ተሎ ስለመለሽልኝ አመሰግናለሁ :ተባረኪልኝ ።
Thank you very much my dear for showing us how to make Ethiopian enjera. Your enjera looks beautiful and your explanation is simple to follow. For diabetic patient we have to eat food with low glycemic index such as Teff grain. Can you also please show us another recipes making enjera from mainly teff flour?
Thank you,
Thank you for your comment. I will post another injera recipe only with teff flour in the near future.
@@MamasMajet
great! thank you again and will look forward hearing from you soon.
ruclips.net/video/r4pQsb8yWtA/видео.html
ruclips.net/video/V7AtlXei1mc/видео.html
ባለሙያ ብዬሻለው እጅሽ ይባረክ
አመስግናለሁ ።
Hi, I have only nech tef for now. Is it possible to make the nech tef with out absit ? If so...can you please show me? I have tried it with absit and it was so bad.
Thank you so much.
ዋው እንዴት የሚያምር እንጀራ ነው መች ይሆን እኔ እንዲህ የሚሆንልኝ let me try
ሞክሪው ይሆንልሻል።
Masha’Allah easy clean recipe!!!!
በጣም ያምራል፡ በጣም ጎበዝ ነሽ። 👌👌 ግን
በ ዋሴ ምጣድ የመጀመሪያ ቀን ስትጋግሪ እንዴት አሙዋሸሽዉ ?? እባክሽ አስረጅን??
አመሰግናለሁ። ደቃቁን ጨው ምጣዱ ላይ ነስንሰሽ ከዛ በሁዋላ ምጣዱን መለኮስ 370 አካባቢ ሀየሉን አድርጊው እና እስኪሰማ ጠብቂው ከዛ በ paper towel ቀሰ አድርገሽ ለተወሰነ ደቂቃ ማሸት ከዛ በዛው መጋገር ትችያለሽ
በጣም ያምራል በብዛት ለመጋገርስ ብፈልግስ ምንድነው የምጨምረው እርሾ ገብስ ጤፍ ምን ያህል?
Do You Have Delivery Enjerra. Thanks
መልካም በአል ይሁንልሽ ባለሙያ አደረግሽኝ ተባረኪ ግን ትንሽ ደረቅ አለ የውሃውን ሙቀት ጨመር ላድርገው?
አሜን ለሁላችን። ውሀውን ሞቅ አድርጊው ይለሰልስልሻል
ዋው ይገርማል
እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል የኔም እንጀራ በጣም ቆንጆ ነው ግን ከገብስና ከጤፍ አይደልም የብዙ ነገሮች ቅልቅል ነው ያንቺን መሞከር ፈለኩ እኔ ስጋ ግር ጨው እጨምራለሁ ያንቺ ግን አልጨመርሽም በጣምም ያምራል እንጀራሽ አኝቺ ጨው አትጨምሪም እባክሽ መልሽኽኝና ልሞክር ውጤቱንም እነግርሻለሁ
አመሰግናለሁ የኔ እህት። እኔ ጨው አልጨምርም።
@@MamasMajet አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ
እጅሽ ይባረክ
ሰላም እህቴ በጣም ያምራል እንጀራሽ እሞክረዋለሁ ግን ነጭ ጤፍ ከገብሱ ጋር ችግር የለውም ? አመሰግናለሁ ሺር ስላረግሽን
ሰላም የኔ እህት። ችግር የለውም። አመሰግናለሁ።
እሺ እህቲ በጣም አመሰግናለሁ
Wow! What a wonderful enjera! Very quick, easy and konjo ayin yalew. I can't wait until I try it. God bless you. I wish I can make it like you.
Amen. I hope it will be fine. Try it. Thank you
Yene konjo, Egziabher egishin yibarkew! I've got two question...what if I put more of the Tef duket 6 cup and less 2cup of Gebs duket? And can I use nech Tef instead of key Tef? Thank you.
Yes, it is ok to do that, and it will be good if it is nech teff too. I will be posting 75% teff and 25% gebs soon. You will see how it looks. Thanks.
@@MamasMajet Thank you so much, I really appreciate your quick reply. Thanks again. I will let you know once I try it.
Thank you sister. Its very good tip😘
ዋዉ በጣም አሪፍ,የጤፉና የገብሱ አይነት ለውጥ አያመጣም?ምን አይነት ነው የተጠቀምሽው ?አይነቱን ብታጋሪኝ
አመሰግናለሁ። የ ገብሱ አይነት በ description ላይ ሊነክ አለ በዛ ማግኘት ይቻላል።
Thanks so much for showing us great how to make injera, many Ethiopians diaspora need, some it hard to find injera in any cities in USA, I live in sioux city lowa we need Ethiopia restaurant. Keep up the good job. Thanks again.
Thank you.
ተባረኪ እውቀትሽንስላካፈልሽን እግዛብሄር ይስጥልን
Thank you very much beautiful injera my Allah bless you 🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍
Thank you for sharing. It is amazing.
Thank you.
Very good! You did a good job
Thank you.
Bewenet ejeshen yebarkew yasayeshenen agegager mokeraw betam leyou engera wetolegal er yestelen!!!!
Amen. Ameseginalehu. Enem silamarelish dess bilognal.
ምጣድ የለኝም በመጥበሻ የሚሆን ይመስልሻል? ምንአልባት ሳቀጥን በምጣድ ከሚጋገረው ወፈር ማረግ አለብኝ? ምንትመክሪኛለሽ። ከገብሱስ የማሽላ ዱቄት ቢሆንስ?
አመሰግናለሁ።
በጣም ያምራል የኔ ትልቅ ችግር ማስፋቱ ላይ ነው ይወፍርብኛል ግን እሞክራለሁ ተባረኪ
Me too 😁
You're the best. God bless you sis!!!
Esy ejish yibarek
አሜን የኔ እህት።
ዋው እናመሰግናለን ግን ጀርባው የሚያጣብቅ ነገር የለውም?
እኔም በጣም አመሰግናለሁ።ጀርባው እንዳየሽው ነው በጣም ነው የሚያምረው የሚያጣብቅ የለውም።
@@MamasMajet ስለ ፈጣን ምላሽሽ አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ እሞክረዋለሁ good luck በዪኝ እንግዲህ፡፡
Good luck!🙂
በጣም ቆንጆ ነው
ምጣዱንከየት እናገኛለን
አመሰግናለሁ። ዋስ ምጣድ ይባላል ሀበሻ ስቶር ነው የገዛሁት።
በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ጎበዝ ጎበዝ
ያንቺ በጣም ቀላል እደምፈልገው ዓዬነት ነው የድቄቱን ዓይነት እና ከየት መግዛት እንደሚቻል ብትነግሪንበጣም ኣመስግናለሁ እንጀራሽን ወድጃለሁ
አመሰግናለሁ ዱቄቱን ሀበሻ ስቶር ነው ሁለቱንም የገዛሁት።
Wow, this is amazing enjera. Thank you for sharing
Thank you.
I tried but sorry didn't work.
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ ስላሳየሽን አፍለኛ አይሆንም እንዴ ሌላው ጥያቄ አብሲት ቢጣልስ አይሆንም
አመሰግናለሁ በጣም ። አብሳሲት እኔ ለ እንደዚህ አይነት አቦካክ አልጠቀምም
በጣም ባለሙያ ነሽ በጣምም ወድጄዋለው ሰብስክራይብ አድርጌሻለው እውቀትን ማካፈል ሁሌም መልካምነው አመስግናለው በርቺ ❤️❤️
አመሰግናለሁ እህት።
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ግን ጤፉን ከገብሱ ብናበዛም ምን ለውጥ ያመጣል ከገብዙ ጤፉ ለጤና የበለጠ ጥቅም ስላለው እናመሰግናለን እህታችን አዲስ ቤተሰብ ነኝ
አመሰግናለሁ እህት። ምንም ችግር የለውም። ጤፍ ማብዛት ከተፈለገ እንዲቦካ ከ 3-4 ሰአት መጨመር ይኖርብናል።
How long does dough stand in a bucket and what temperature does your Mitad show? Is it Celsius or Fahrenheit? Thank you very much!🙏💐🙂
Thank you for sharing but how many injera did you make?
ጎበዝ ያምራል. አብሲት አርገሻል?
አመሰግናለሁ። አላደረኩም።
Thank you for sharing your knowledge 🙏🏻
Wooow Mashallah betam betam yamrale
I love eating injera with suro
Selam mitetekemiw ye gebes ayenetu mindenew? Momerew endanchi ayamerim
አመሰግናለሁ። የገብሱን አይነት description ስር ሊንክ አስቀምጫለሁ ታገኝዋለሽ።
Wow thanks 🙏🏽 I try
በጣም በለሞያ ነሽ ለምን እንዲህ ያልኩት standard የሆነ መለኪያ በመጠቀምሽ ይሄንን አይቶ ያንቺን አይነት እንጀራ መጋገር ይቻላል ሁሉም እንደ አንቺ ቢሆን ጥሩ ነው: እጅሽ ይባርክ 🙏🏽
አሜን የኔ እህት። በጣም አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ
I am worried I will not get the consistency right for cooking the injera. Is there anyway to know that I have the consistency right? Is the batter meant it be thin enough that it is dripping from the spoon?
It has to be like a pancake
ጎበዝ
Thank yo for sharing 🙏, can you please show us which kind of GEBS i have to buy, please show me the pack, once again thank you .
አመሰግናለሁ በጣም። የገብሱ አይነት description ላይ ሊንክ አስቀምጫለሁ
Very amazing, mash Alllah sis. Where can I buy the methad? & Teff?
Thank you very much. They are sold in hubesha stores.
Thank u so much Mokorkut betam turu enlji thanks
I am happy. 🥴
ተባረኪ የኔቆንጆ በጣም ቆንጆ ነው ወድጄዋለው እኔም ሞክረዋለው
Amen
ሰላም ጤና ይስጥልኝ: ነጩን ጤፍ በዚህ መልኩ መጋገር አይቻልም ጥቁር ጤፍ እንደልብ በምንገኝበት ቦታ?
ጤና ይስጥልኝ የኔ እህት፣ነጩን ጤፍ እንደዚሁ መጋገር ትችያለሽ በጣም ነው የሚያምረው።
@@MamasMajet እሺ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የኔ እመቤት አመሰግናለሁ
Thank you 🙏 so much 🙏
Thank you so much. How to make ersho? Ps.
Thank you. I will. Coming soon.
The 1st Habesha that uses measuring methods thank you. Endezih nw mastemar Gobez.( pls use thermometer 🌡 to measure the heat of the water n tell us)
Thank you, I will my dear.
Gebesun yet store gezashiw?
ገብሱን የገዛሁት ሀበሻ ስቶር ነው ።እኔ የምኖረው ካናዳ ነው እና የትኛውም የ ሀበሻ ስቶር አገኛለሁ።አንችም ባለሽበት አካባቢ የትኛውም ስቶር አታጭም ብየ አስባለሁ።አመሰግናለሁ