🔴ተራራ ለምን ተመረጠ? || የተራራው ስብከት Epi 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • #like #Share #Subscribe @arganon ‪@janderebaw_media‬
    የተራራው ስብከት Epi 1-ጌታችን ለማስተማር ለምን ተራራ መረጠ?
    / @arganon
    ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
    እግዚአብሔር ያክብርልን!!
    Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
    ©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2016|2024

Комментарии • 18

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 5 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን ይስጥልን በቃ ይበለን መልካሙን ነገር ይምራን

  • @ejigayehuwoldeyesus6808
    @ejigayehuwoldeyesus6808 5 месяцев назад +1

    አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን 🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 5 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን✝️

  • @abinetgebregziabher304
    @abinetgebregziabher304 5 месяцев назад +3

    I really like this channel. Thank you for curating each sermon meticulously. Thank you for the quality videos. Thank you for the unique presentations. Keep up the good work. May the Lord bless you all.🙌

  • @meherat938
    @meherat938 5 месяцев назад +1

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ✝️🙏✝️

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 5 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Setna1312
    @Setna1312 5 месяцев назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን በፀጋ በጤንነት ይጠብቅልን።

  • @sosinaayalew6219
    @sosinaayalew6219 5 месяцев назад

    Kalahiwot yasemalin 🙏 ❤

  • @kalkidanhailu8563
    @kalkidanhailu8563 5 месяцев назад

    Back with another lit episode 😊❤️

  • @yeabsiraminewyelet157
    @yeabsiraminewyelet157 5 месяцев назад +2

    ዓለማዊ ቃለ መጠይቅ ነው ወይስ መንፈሳዊ ትምህርት? ነጠላ ለምን አይለበስም?

    • @boarneges
      @boarneges 5 месяцев назад

      ሂዱ ከዚህ እንማርበት።አውደ ምሕረትኮ አይደለም ይሄ። take it as a lecture❤❤❤

    • @yeabsiraminewyelet157
      @yeabsiraminewyelet157 5 месяцев назад +1

      @@boarneges ሲጀመር ንግግሬ ከአንተ ጋር አይደለም። ከሚዲያው ጋር ነው። ጥልቅ አትበል
      ሲቀጥል ማንኛውም መምህር ቃለ እግዚአብሔርን ሲያስተምር ለቃሉ ክብር እንደሚገባ ሆኖ አለባበሱን ማስተካከል አለበት። ይህም ነጠላ አመሳቅሎ በመልበስ ነው። ማስተማር ከመጀመሩ በፊትም በትእምርተ መስቀል ማማተብ አለበት። እግዚአብሔር የሥርዓት አምላክ ነው። ቤተክርስቲያንም ለሁሉም ነገር ሥርዓት አላት።

  • @ሰደተይልሂወትኮይንለይ
    @ሰደተይልሂወትኮይንለይ 4 месяца назад

    ወንድሜ መጀመርታ ሰራአት ቤተክርስትያን ጠብቀክ እስተምረን ለምን ነጠላ አትለብስም ብያንስ ሽፊን የምያድርግ ጃኬት አታድርግም ወጣቱ ካንተ ምን ይማራል ክረስትያን ተዋሃዶ የራሳችን ስራት አለን

  • @vibvib45
    @vibvib45 5 месяцев назад

    እንካን ደህና መጣህ

  • @tamirutesfaye43
    @tamirutesfaye43 5 месяцев назад +2

    ኦርቶዶክሳዊነትን መሸርሸር ይመስላል አላማችሁ። ሰው በሚናገረው ብቻ ሳይሆን በሚለብሰውና በሚያደርገው ነገር ያስተምራል። አለባበስህ ሃይማኖታዊ ካልሆነ እንዴት ብዬ ልስማህ?

    • @selamdessie7094
      @selamdessie7094 5 месяцев назад +1

      This is media it is not church please don't blem each and everything.

    • @boarneges
      @boarneges 5 месяцев назад

      የፈሪሳውያንን ፍረጃ ግዘፍ ነስቶ አየሁት አንተ ውስጥ አዘንኩም