ብዙዎች የማያውቋቸው ለማመን የሚከብዱት 5ቱ ግዙፍ ሜጋ ፕሮጀክቶች በኢትዮጵያ @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 82

  • @BehayluChala
    @BehayluChala Год назад +17

    አብቹ አባመላ እያየን ነው
    ጌታካንተገር ይሁን
    ገና ገነ እናያለን
    ጠላቶችህን በፀሎታች አሰረንልሀል አይዞህ አተፍራ አትደንግጥ ጌታካነተ ገር ነው❤

    • @selamawitabraham740-gb6bh
      @selamawitabraham740-gb6bh 11 месяцев назад

      ጌታ ከርሱ ጋር አይደለም ።ከክፉ ጋር አይባበርም።

  • @ለሰላምእንትጋ
    @ለሰላምእንትጋ 11 месяцев назад +4

    ፈጣሪ መሪያችን ምን እያደረገ እንደሆነ ያውቃል ማንኛችንም ማየት ያልቻልነውን የመሪያችንን የዐብቹን ቅንነት እና ለኢትዮጲያ እና ለሕዝቦቿ ያለውን ፍቅር ያውቃል ለዚህ ነው የጀመረውን በቅልጥፍና እና በአማር ሁኔታ የሚጨርሰው ምን ግዜም እግዚአብሔር ምርኩዝ እና ከለላ እንዲሆነው ፀሎቴ ነው ዐብቹዬ አንተ እና መላው ቤተሰብህን እግዚአብሔር ውብ የሆን ሕይወት ይስጣችሁ የኢትዮጵያ አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እንዲሰጥህ ፀሎቴ ነው🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 Год назад +12

    ሁሉም ነገር ጥሩ ነው ያምራል ኢትዮጵያችንም ታድጋለች የዚህ ሁሉ ነገር መሰረቱ ሰላም ነው እበመቀጠልም በቂ ምግብ እና ውሀ ለኢትዮጵያ ህዝብ ያስፈልገዋል

  • @tulakurkure
    @tulakurkure Год назад +4

    በብልፅግና አማራር የሀገራችን ብልፅግና እዉን ይሆነል

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign4619 Год назад +5

    እንዲህ የሀገራችንን በጎ የሚያወሩ ሚዲያዎችን ያብዛልን

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 Год назад +8

    ይሄ እንዳይስራ ነው እኮ በውስጥ ባንዳ የምንረበሽው :: እኛ ኢትዮጵያዊያን ነገሩ ምን እንደሆነ ግብቶን አንድ ሆነን ከዘር እና ከጥላቻ ወተን አገራችንን እንርዳ:: በዘረኝነት እና በጥላቻ በሌብነት የተቆላለፈ ስርአት በፍቅር አፍርስን ውድ አገራችንን ከፍ እናድርጋት! ኢትዮጵያ ትልቅ ናት!

    • @chaltuethiopia3736
      @chaltuethiopia3736 Год назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭ትክክል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹አይዕዕዕዕ ምን ዋጋ አሎው 😢

    • @bisratgirma
      @bisratgirma Год назад +1

      ❤❤❤

  • @AbatuMan-g8f
    @AbatuMan-g8f 11 месяцев назад +3

    ፈጠሪ ይጠብቅልን

  • @olikelencho7962
    @olikelencho7962 10 месяцев назад +2

    Aunimi kezi yee belxxe ayyin yikefeti .
    Waqaayyo sifana haa ta'u umuurikee nuufi haa dheresu .
    Waqaayyo sifana haa ta'u abikeenya Eebbifami.

  • @Arodyo-qf2eu
    @Arodyo-qf2eu Год назад +24

    ረጅም እድሜ እና ጤና ለአብያችን ሺህ አመት ንገስልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @fraolbaharu3413
      @fraolbaharu3413 Год назад +2

      🙏🙏🙏 🥰😍

    • @yared33333
      @yared33333 Год назад +4

      የሱን እድሜ ያሳጥርልን ዘሩን እንደቅጠል ያርግፍልን

    • @MuheidnToila
      @MuheidnToila 8 месяцев назад

      ​@@yared33333yezhrga ehdeme yehwdem

  • @MamusheRasta
    @MamusheRasta Год назад +8

    Egziabher hagerachinin selam yadrgat 🇪🇹❤❤❤

  • @kutbiyamuhamed4416
    @kutbiyamuhamed4416 Год назад +5

    Abichuye gimeloch yihedalu wushoch yichohalu🎉🎉

  • @chaltuethiopia3736
    @chaltuethiopia3736 Год назад +7

    😍😍😍😍😍😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭itho የኔ miskin 😢ፋታና ባዛበሽ 😭😭ሻኔ እና ፋኖ እስካልጠፋ ደራሲ ኢትዮጵያ ሰላም አይኖራትም 😢😢

  • @husseinhawa8747
    @husseinhawa8747 Год назад +1

    ኢትዮጵያን የሚያፈርስ ግለሰብ ለእዉራኑ ማማለያ የሚያቀርበዉ ነዉ፡፡ ጀዝባዎች!

  • @olikelencho7962
    @olikelencho7962 10 месяцев назад +1

    Ma'ibelu yiqomali ayizo attifira yemicaccu hulu yixefalu .tashenifale
    Atixeraxeru Abi yashenifalii. Kee man gari yemitilu kee geta gari.
    Ameen!!!!!.

  • @girumdade
    @girumdade Год назад +5

    ኢትዮጵያ ወይ ታድጋለች ወይ ትመነደጋለች

  • @SisaiDruneእይጁፊተባረክእወ
    @SisaiDruneእይጁፊተባረክእወ 9 месяцев назад +1

    ወረኞቹ ስያልፍኡ ቁምገገረኛቹ መጡ ብልዕግና ይኑር ዘላለም ሀሌሉያ አሜኖ

  • @sancho959
    @sancho959 Год назад +4

    Keep up

  • @Solo-nw5ey
    @Solo-nw5ey Год назад +1

    ትለብስው የላት ትከናነበው አማራት አለ እረፋብሪካ ህዝብ ተርባል ተቸግራል ህፃው በውሀላ ይደርሳል

  • @olikelencho7962
    @olikelencho7962 10 месяцев назад +2

    Waqaayyo umuri sifa kenuu hama sidura haa kasu iji hama haa jamu
    Waqaayyoo sidukka haa ta'u barakke haa Eebbisu .
    Jabadhu D/r Abi waqaayyo umurirrati umuri sfi haa dabalu .
    Akkamitti sibukke bu'u dandenya
    Abi .sirafagane jira.

  • @SisaiDruneእይጁፊተባረክእወ
    @SisaiDruneእይጁፊተባረክእወ 9 месяцев назад +1

    ሴጣን እያፈረ እግዝአብሄር እየከበረ ነዉ ለብልዕግና ብዙ እድም ዐጋ ይኑርልን፣፣፣፣

  • @olikelencho7962
    @olikelencho7962 10 месяцев назад +2

    Yisira uhaa yihoonal yee salami micci inyu neni inyaa selami kalixebeqin maa metto yiredanali yesami mincci ineena anite neen .

  • @Hmeskelwtsadik
    @Hmeskelwtsadik Год назад +2

    ሁሉም የመለስ እቅዶች ከመሆናቸውም በላይ እስከ አሁን ማለቅ የነበረባቸው ናቸው ::በማንናቸውም ሁነት ውስጥ ሆኖ መንግስት የታቅዱትን ማከናወን አዲስ ማቀድ የተለምደ ቢሆንም ወቅቱ ያመታቸው ሁነቶች ቅድሚያ ይቸራቸዋል::

  • @muhammedabdi2516
    @muhammedabdi2516 Год назад +1

    እኔበመንግስት ስለሚሰሩት ሰለሜጋ ፕሮጀክት መገነባት ሊቀድምየመገባውን ሰላም እናፍቅር ሳይገነባ ስለመኖሪያ ስለከተማ መገነባት ከማፍረስ የተለየ መስሎ አየታየኝም

  • @kissmiahailu7914
    @kissmiahailu7914 8 месяцев назад +2

    ብልፅግናችሁን በጎመን ቀቅላችሁ ብሉት!! የሀገሯን ሰው ብዝበዛ, ጭቆና, ግድያ, እገታውን ግን ተዉት::

  • @kelelewgetahun6237
    @kelelewgetahun6237 Год назад +7

    ኢትዮጵያ ትቅደም!!!

  • @andnet2094
    @andnet2094 Год назад +2

    " ግዙፉ" ፕሮጀክት በጎሳ ምንነቱ ለይቶ በሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል መፈፀሙ ይሆን!? ኧረ ለመሆኑ ገበሬን: ህፃናትንና: ካህናትን እጨፈጨፉ ስለልማት ማዉራትስ ሐጢአት አይሆንምን? የምስኪኑ ገበሬና የንፁሐኑ ህፃናት አምላክ ፍርዱን ይሰጣል::

  • @zenebewesena3433
    @zenebewesena3433 7 месяцев назад +1

    ማንዛዛቱ ቢቀር ጥሩ ነበር

  • @dani-os2sx
    @dani-os2sx 7 месяцев назад +1

    I have seen that plan in Roblox video game😮

  • @tarikuambisa7703
    @tarikuambisa7703 11 месяцев назад +1

    ትንታኔ ነው የተዛባ ነው ስለ ገዳ ስቲ: አዲሱ ኤርፖርት አሁን ከተገለጸው የሚበልጡ ለምን አልታየሽም

  • @olikelencho7962
    @olikelencho7962 10 месяцев назад +1

    Irmena xena

  • @SehaleKiros
    @SehaleKiros 11 месяцев назад +1

    Betamyemidenek progekt fisamewinyasayen yehenn progekt yazegagu misganayigebal
    Aye selambihonsintun re nayneber

  • @yared33333
    @yared33333 Год назад +4

    ምን ዋጋ አለው ፕሮጀክት ቢቆም ቢያምር ሰው እንደቅጠል እየረገፈ ለውጥ ባፍንጫችን ይውጣ

  • @SisaiDruneእይጁፊተባረክእወ
    @SisaiDruneእይጁፊተባረክእወ 9 месяцев назад +1

    ሰው ይመጣልይሄዳል ታርክይጠምቃል

  • @wondwosenmetaferiamekasha7020
    @wondwosenmetaferiamekasha7020 Год назад +3

    Anchi aleklaki

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094 Год назад +2

    አብቹ የመጪዉ ትዉልድ እራይ ነህ ጨለምተኞችን ጥለናቸዉ እንሻገራለን

  • @SisaiDruneእይጁፊተባረክእወ
    @SisaiDruneእይጁፊተባረክእወ 9 месяцев назад +1

    ወይኔ ወይኔ አብይ መላክ ንው

  • @berhanuengidaw6516
    @berhanuengidaw6516 Год назад +2

    አሁን ቱሪዝም ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ነው የምትይን? ዜጎቿ ከወረዳ ወረዳ መጓጓዝ እንኳ እንደማይችሉ አልሰማሽም?

  • @yosephkefelegne6164
    @yosephkefelegne6164 Год назад +3

    ፕሮግራሙ ጥሩ ሆኖ አጃቢ ድምጹ ቢታሰብበት

  • @peacelove6150
    @peacelove6150 Год назад +1

    ወጪው ከየት እየመጣ ነው ????

    • @AbatuMan-g8f
      @AbatuMan-g8f 11 месяцев назад

      ከአንታ ክስስስ???? ፈረ

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 Год назад +1

    Men waga alew edmy lek Erdata lmena tornet mot sdet rehab Etiopiea eko meat wenzoch weha meadn yalat Hager nech Hzbu terbo fok bedereder men waga alew trgum yelwum

  • @matikiflom1158
    @matikiflom1158 11 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @befekedukessahilla2045
    @befekedukessahilla2045 Год назад +1

    በናትሽ,በቅድሚያ,ለመኖር,ጠኔን,ማስታገሻ,ይፈልጋል,የኮምፒተር,ፕላንምስል,እያሣየሽን,አትግደይን,አታታሊን,እባክሽን,,እባክሽን,እባክሽን,ዲጂታል,,ብልፅግና

  • @yousufahmed5679
    @yousufahmed5679 Год назад +1

    😂😂😂

  • @befekedukessahilla2045
    @befekedukessahilla2045 Год назад +1

    ሽንኩርት,በኪሎ,200.ጤፍ,,በኪሎ,130.ብር,ደሞዝ,,ለሆድ,እንኩዋን,የማይበቃ,,,የምን,ማታለል,,እራሥሽን,አታታልይ,,

  • @djbenti1347
    @djbenti1347 Год назад +4

    Feed your people first, before compting with the world! !!

  • @giorgiozanca4422
    @giorgiozanca4422 Год назад +1

    የአገርን ኃብት -ንብረት ለእራስህ ስልጣንና ምቾት ማስጠበቂያ በምንም ምክንያት ሊሆን አይችልም አይ ብለህ አተካራ ፈጥረህ ጭራሹን ሕዝብን በጦር ጄቶችና -በድሮን-በሔሊኮፕተር -መተኮስና መጨፍጨፍ -በሕግ በጦር ወንጀለኛነት ፍርድቤቱ -እንደማያስጠይቅህ አልገባህም ወይ -እየሔድክ ከአክራሪ ሰላም ኃገሮች የጦር መሣሪያዎች ን ሸመታ ለአንተም ለሻጮቹም የሚያስተማምን ሰላምና ደህንነት በአገራቸው ላይ አያመጣም ለእራስህና ለምትሻረካቸው ስዎችና አገሮች ተጠንቀቅ ከሚሳኤል የበለጠ እሳት የሚተፋ በሰኮንዶች ውስጥ የማያወድም መሣሪያ አለና......🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

    • @seyidkasso1438
      @seyidkasso1438 Год назад

      YE JIL ZARE HULLE ALQIS YEHENEW YEMITAKEW .IYEIYE

    • @getachewnekere1980
      @getachewnekere1980 Год назад

      ጠ/ሚሩ እንደሆነ የራሱን እየሰጠ ት/ቤት እየገነባ ነው።

    • @andnet2094
      @andnet2094 Год назад

      የገበሬንና ጨቅላ ህፃናትን ሳይቀር በጎሳ ምንነታቸዉ ብቻ ወንጀለኛ "መንግሥት" ስለልማት ፈፅሞ ማዉራት አይችልም:: ከፊል ኢትዮጵያን በመግዛት ኢመረትስና ቱርክ
      ለሕዝባቸዉ ከተማና ሪዞርት እየገነቡ ነዉ:: ወንጀለኛዉ "መንግሥታችን" ደግሞ የኢትዮጵያን ምዕመናንና ታሪኳን በማጥፋት እየረዳቸዉ ነዉ::

  • @salusalu-f9g
    @salusalu-f9g Год назад +2

    ለምናቹ ባሃላ ብድር ያለመክፈል ሃገርቱዋ ወደ ነጮች እንደ ሎቶሪ ይማቀሉታል 😂😂😂

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 Год назад +1

      ምቀኝነት እና ጥላቻ የአይምሮ በሽታ ነው::ማመስገን ይሻላል ወይስ ገና ለገና መክፈል አቅቶአቸው ሲወስድ ብሎ ማስብ ያሳፍራል:: በጣም ብዙ ቦታ ላይ ትመጣለህ ታያለህ ግን ኔጌቲቭ አስተሳስብ በጣም ያሳፍራል:: ስው ሁን ! ስው መሆን ደስ ካለው ጋር ደስ መስኘት ካለቀስ ጋር ማልቀስ ነው:: Don’t be Negative!!

    • @solomon806
      @solomon806 Год назад +2

      ቅንቅናም ሰው እኮ ሁሌም ቅንቅን ነው የሚያስበው ኢትዮጵያዬ ለቅንቅናም ቦታ የላትም ማደግ መበልፅግ ብቻ ❤😂

    • @salusalu-f9g
      @salusalu-f9g Год назад

      @@solomon806 ያህያ ስጋ እየበላህ መፈናቀልና ንጽሃን እየገደለ ኣብይ ገዳይ ነው የምትበልጽጉ ኣብይ የንጽሃን እምባ ጎርፍ ሆኖ ብይጣለው ኢትዮፕያ ልትበልጽግ እከካም

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 Год назад

      የአብይ አምላክ ይፍረድብህ:: አትሙት ግን ተይዘህ የሚሆነውን ነገር ሁሉ እንድታይ ምኞቴ ነው:: ምክኒያቱም ክፉ ስዎች አይሞቱም ግን የሚጠሉትን ስው ስኬት ሳያዩ አይሞቱም:: ለምሳሌ ደብረ ፅዬንእና ጌታቸእ እረዳ!!

    • @seyidkasso1438
      @seyidkasso1438 Год назад

      @@salusalu-f9g TILIQIYE DILB MEHAYIM NAGEN YEMATAWUK DENQORO!

  • @tesfaldettesfamariam2951
    @tesfaldettesfamariam2951 11 месяцев назад +1

    ሰላምሽ ይጥፋ ፡ በኣማራ፡ትግራይ፡ነአሌቦሮና ሰው በረሃብ ያልቃል ፡ እናንተ ኣዲስ ኣበባ እና ውጭ ኣገር ሆናቹ ያለቀ ይለቅ ብቻ የሚያብለጨልጭ ብቻ ይገነባ ፡ ግን ማነ ነው ኢትዮጵያዊ ፡ ዩቱበሮች።

  • @FAFENET
    @FAFENET Год назад +3

    😂😂😂😂😂ጨዎታቹ አይጠገብም ሜጋ ፊት😂😂😂😂ሰው ሚበላው የለውም ሜጋ ትለናለች😏

    • @seyidkasso1438
      @seyidkasso1438 Год назад

      ANTE DEGMO MEGA KERSAM NAGER NEH😆😆

    • @FAFENET
      @FAFENET Год назад

      @@seyidkasso1438 😏

    • @samueldemissi1
      @samueldemissi1 Год назад

      “Jill, jilajil, you need to think for yourself about what you can do for your country instead of complaining.”

    • @FAFENET
      @FAFENET Год назад

      @@samueldemissi1 If you have done for your country that is enough. monkey

  • @zelalemgetahun3413
    @zelalemgetahun3413 Год назад +1

    Blah blah blah he's our king look at you bloody people this is Ethiopian land what are you talking about

  • @ketargenet
    @ketargenet Год назад +1

    አንተ የአብይ ደላላ ዩቱበር ተከፋይ ይህ ፕሮጄክት በአማራ ደም ነው የሚገነባው?????????

  • @danielkidanmariam5977
    @danielkidanmariam5977 Год назад +2

    የሰዉ ልጅ እንደከብት በሚታረድበት አገር ላይ ነዉ የምታወሪዉ
    ለምን ወደክፍለ አገር ሄደሽ ያለዉን ችግርና መከራን ለምን አትዘግቢም ወረኛ

  • @sollysolomon3844
    @sollysolomon3844 Год назад +1

    ክፋታፉ ፡ ቆሻሻ ፡

  • @abdurahmanmuhe3286
    @abdurahmanmuhe3286 Год назад +1

    ያንቺስ ቀዳዳ አምስት ሆነ