Amlke hoye be hilmeh new belegn anten sesma nebr yadkut.bcoz enem wechi new yalhut so indians betam hard worker nachew even friend alegn abrogn misera so ante endawrahew yahl esu still awrto ayakm.so first antew gar yalewn chiger awrabet plus yehe sewyeko lefto deko new yargew so yeflgewn mareg mebtu new.zis much dagnan bgenbzebu feteh albdelem.so kenatttt meslegn.
በጣም ደስ የሚል አተራረክ, በቦታው የነበርኩ ያህል ነው የተሰማኝ, Thank You.
አለም በጣም ነዉ እይታክ የሚመቸኝ በጣም ትችላለህ 🙌🙌
The ይገርም ነው
እጅግ አስተማሪ ነው
God bless you brothers
Let them be guys, that’s their money ,they work really hard to earned for it.. all parents wants the best for their children. Spread love 😊
Many thanks to Both of You. Keep it up, can't wait for the upcoming.
You explain it very well.Thank you Alemneh for your usual interesting presentation.
አለምዬ! ሕንድ ውስጥኮ እሩዝ በቁጥር አንድ ሁለት ሦስት ብለው የሚከፋፈሉ በርካታ ምስኪን ሰዎች ያሉባት እና እንደዚህ "ገንዘቤን የት ልጣለው?" የሚሉ ጥቂት ሰዎች ያሉባት ሐገር ነች።እኛም ሀገር ወደዛ ሰውዬ እየተንደረደሩ ያሉ ሰዎች አሉ።
Exactly ☝️☝️🙌
❤❤❤❤❤❤ wow alam betam gerami galetsana tinitane nawu betam tafachina mesache nawu abo yemachikh alemachin !!
Thank you for this deep analysis. I wonder if there is hope for humanity!!!
Inspiring and heart touching
Thank You!
Hi, dear Alemneh Wasi thank you for your outstanding observation.
You reed my mind,
I wish to you long life and health
Tnx.for your staggering english!
Wow, what a performance!!!
God bless you!
Thanks so much!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!¡
ነጮቹ እንዳሉት እኛ እንሰሳ ነን ማለት ነው እድሜ ለመሪዎቻችን
Tolo Silemethachu betham enamesegnalen
Ambani pre-wedding party vs The palace project.......no comment!
ገንዘብ የሀጥያት ሁሉ ስር ነው
ይላል ታላቁ መፅሐፍ ቅዱስ
Brilliant!!!!!!!!!
አለም እግዚአብሄርን ምፍራት ትልቅነት ነው::ነገር ግን ሰውን በመፍራት እውነትን ለህሊና ሲባል አለመናገር ከሞያም እንፃር ምን ማለት ነው?ህሊና ስትል አለም ከራስ ይጀምራል::ቸር ይግጥመን::
አለሜ ምርጥ
That write how you tell us the story wow it's great
አለምነህ ስለ ህሊና ካንተ ስሰማ እሸማቀቃለሁ !!! እስኪ ህሊና ካለህ በፍልስጤማውያን የሚደረገውን የዘር ማጥፋት ተቃውሞ እራሱን ስላቃጠለው አሜሪካዊ የአየር ኃይል አባል ዜና ልትሰራበት ያልቻልክበትን ምክንያት እስኪ ንገረኝ ? አዎ በዚህ ጦርነት አውቀህም ይሁን ባለማወቅ ከጋዜጠኝነት ባፈነገጠ መልክ የእስራኤል ደጋፊ ሆነሃል This isn’t fair !!!
ሀገሩ ናት ሀገሩን መቼም አሳልፎ አይሰጥም
i can't catch the talk do to
Alemneh Wasse's mic problem
❤❤❤
Yasaznal echy Alem fth yelatm betam betam anget ybelal yasaznal sntu kuslun eybela yhen yahl Deha bemolabet Alem yawm be Hnd Hager
There is lifestyle and class.
አለም ይሆነው እይታ ፡ስለ ህንድ ፡ሳይወን ፡ስለ ሰው፡ልጅ፡አስተሳሰብ፡ደረጃ፡የሚያሳይ፡ነው፡ሁሉም፡ነገር፡ማድረግ፡ብትችልም፡ህዝብ፡አገር፡ይከበራል፡ምክንይቱም፡ሀብትና፡ንብረትም፡የሚገኘው፡በሰውና፡በአገር፡ነው፡አለም፡ ህንድ፡
በአለም ስራ አጥዜጉች ብዛት1
ነች፡ለዜጎች፡ክብሩን፡ስራ፡አይፈጥርም፡እራስ፡ወዳጅ፡አለም፡ምርጥ፡ጋዜጠኛ፡አመሰግናለው፡በርታ።
Almneh I like the fact u love the Bible
የተመቸኝ ፕሮግራም ነው
በአንድ ወቅት ዶስቶቮስኪ ለኔ ነብይ ነው ብለህ ነበር አለምዬ ስወድክ አንድ ቀን ሙሉ ፕሮግራም ስለሱ አጫውተን በዛሬውም እረክቻለሁ አመሠግናለሁ
ትክክል ብለሐል ቅጥ ያጣ ነገር💔
Ivanka Trump is an investor by herself. It's totally separate from Trump FYI
ተው እንጂ አለም ሰው በገዛ ገንዘቡ የፈለገውን ማድረግ አይችልም እንዴ? ማንም ቢኖረው ከዚህ የበለጠ ማድረግ ይፈልጋል። ይህ ሁሉ ገንዘብ ለዚህ ቀን ካልሆነ ለመቼ ሊሆን ነው?
mokashe y agotu leg newh ende😂😂😂
ተው እንጂ በሥርዐት ሊኖር እንጂ ገንዘብ ሊገዛው አይደለም።ህንድ የጣኦት አምላኪ አገር ናት ይህ በመሆኑ ብዙ ዕዳ ተሸክማ ትኖራለች፡፡ሌላው ቀርቶ ሀብታም ሰው እሚመለክባት አገር እኮ ናት፡፡በአለም በጣም ኮራብት ከሆኑ አገሮች በመጀመርያ ደረጃ ያለች አገር ናት;ይህ ብቻ አይደለም አጎራባች አገሮችን ኔፓልን፤ባንግላዴሽን፤ፓክስታንን ቡታንን ሌልችንም ክፍኛ ጎድተዋል አሁንም ያንን ክፋት እየፈጸሙ ነው።ሌላው ቀርቶ ለኛም ተርፈው አገራችንን በብዙ መልኩ እያበላሹ ነው።
800 million of India's 1.4 billion population receive monthly food rations of wheat or rice.
ኡሄ ሰዉዬ እኮ ይመቸኛል😅😅😅😅😅😅😅
Tewi enje guadegna arigew what biwekitut ....alu
ህንዶች እያመሰገኑት ነዉ በባህላችን የጠበቀ ሰርግ እያሉ
india westrm kadre ale ende 😂😂😂
Almost half of the 1.4 billion people in India live below the median poverty line of $3.65 a day, per the World Bank.
ወንድም አለምነህ ስለ ህሊና ለማውራት እና ለመተቸት ሁላችንም ሞራሉ የለንም አንተ ባለህ ካፒታል አሁን 5 ሸሚዝ ሊኖርህ ባልተገባ ነበር ከሀገራችን ድህነት አንፃር
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ በትክክል ሁለት ካለ አንድ መስጠት ነው
የራሷ አሮባት የሠው ታማስላለች ማለት ይሄ ነው ሰው የራሱን ገንዘብ የፈለገውን ቢያደርገው ምን አገባን ምቀኛ እና ሀሜት ባህል ባናደርግ የተሻለ ነው
አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል
ትንታኔው መንግስታዊ ስልጣንን በመጠቀም የህዝ ሀብት ስለማባከን ነው የሚወራው
የሀገራችን ሚዲያ ብቻ ሳይሆን በዉጪ ያሉ ሚዲያዎች ከአምነህ የበለጠ እየተቹ ነዉ special ህንድ ዉስጥ እኛ ላይ ሲሆን መተቸት ነዉር ነዉ እንዴ?????????
በገንዘቡ እንደፈለገ ቢሆንስ እናተ ማታደርጉትን አታውሩ አለምዬ
እንደ አቅሚቲ እኛ ጋም ተጀምሯል እኮ
😂😂😂😂😂ቤቢ ሻወርሩ፣ልደቱ፣ሰሰርጉማ አይነገርም የእኛ ድሐው ሲልፍለተ እማሳየት ይወዳል💁🏾♀️ያልተወለደበትን
Alemnehhhhhhhhhh
በጣም የምትገርመኝ ኢትዮጵያውያ ውስጥ ስንት ችግር እያለ ሰለሱ ምንም ትፈሽ አትልም እናተ ህንድ ውስጥ በራሱ ብር ሰርግ ደገሰ ብሎ ያልበላህን ማከክ ነው እስኪ ልክ እንደዚህ ኢትዮጵያውያ ያለውን ችግር አውሩ:
ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ይባላል እደዛ ነው የሆናችሁት 😂😂😂😂😂😂😂
ይሄ የአለም አሰራር ነው ሲጀመር ስለሌላው ሀገር መናገር ባልችልም እኛ ሀገር ሀብታም ሚኮነው ባብዛኛው ደሀን በመበዝበዝ ና ያልተገባ ጥቅም በማግኘት ነው።ባጭሩ ሰው ስግብግብ ና ገንዘብ አምላኪ ፍጥረት ነው ሁላችንም አቅም አተን ነው እንጂ ያው ነን ኢትዮጵያዊ ምናምን የለም ሁሉም ነው እንደውም የኛ ይከፋል።
Ye dimts tirat yelewim ebakachihu ameseginalhu
አረ ስለ ራሳችን እናውራ በየመንገዱ ታግተው ሚሊየን ብር የሚጠየቅባቸው ዜጎቻችን እናስብ ።ስለህንዱ ሃብታም ምን አገባን
ወንድሜ አለምነህ ዋሴ እባክህን ከቻልክ ይህንን ፕሮግራም በህንድኛ ወይንም በእግሊዝኛ ተተርጉሞ አለም እና ህንዶች እንዲያዩት መደረግ ይኖርበታል፡፡ ንግግርህ የላሸቁ ኢሞራል አስተሳሰቦችን የመግራት ከፍተኛ ፓወር አቅም አለው፡፡ ትልቅ ነውጥ አብዮት የሚፈጥር ይመስለኛል፡፡ በተለይም ለህንዳውያን፡፡ ምናልባት ይህ ስሙን ልጠራው የማፈልገው ህንዳዊ ባለሀብትንም አስተሳሰብ ሊገራ የሚችል ይመስለኛል፡፡ ወላሁ አዕለም፡፡
በህንዳዊዉ ሰርግ እኔም በጣም ተገርሜለዉ ምግብ ለመብላት ፀጉራን የምትሸጥበት ሀገር በጣም አስከፍ ህይወት እየኖሩ ያሉባት ህንድ ለአንድ ሰው ሰርግ እንደዚህ ስታሰየን ያሳፍራል
እንደዚህ ቁጭ ብላችሁ እምትወያዩበት እንዴት ነው ከኛ ሂወት ጋር ምን አገናኘው 😢??
ጋዜጠኛ አለምነህ ይገርምሃል እኔ ባለሁበት ሀገር፣ማለትም የአለም ሀያል የተባለች ሀገረ "አ" የሰው ፉጡር ከገንዳ ውስጥ የተጣለ ምግብ ተሻምተው ሲበሉ ሳይ ኢትዮጵያውያን ምነኛ የተሻሉ ሕዝቦች ናቸው፤ከጥቂት ህዝቦች በስተቀር።
አረ የሰው ልጅ አብደዋል 😢😢 14:37
ያገርህን ሳታውቅ የሌላ አገር ሰው ተቻለህ።እነሱ አይደለም የልመና ኮረጆ ለአለም የሚያነሱ።በርሀብ ሚሞተው እዚህ ነው እዛ አይደለም።
Alem, really Appreciate your performance, storytelling, and how you intertwine the world’s power dynamics and injustices.
Tadeyaa mene agebaki
አብዛኞቹ ህንዶች ክፉ እና እራስ ወዳድ ናቸው በዛ ላይ ቆጥቋጦ
Just with previous respectttttttt
Awaze death experiance eski eyut yelagnawn bet atew yemetu
Sevilla,
ሴቪያ ደብል ኤል በእስፓኒሽ የ ተብሎ ይነበባል!
ግሩም ምልከታ ነው አለም!
Alex yetarem 8million dollars new le rehana yetekefelew.
No 6 or 6.3 million dollars new ye American news media yetenagerut
Amlke hoye be hilmeh new belegn anten sesma nebr yadkut.bcoz enem wechi new yalhut so indians betam hard worker nachew even friend alegn abrogn misera so ante endawrahew yahl esu still awrto ayakm.so first antew gar yalewn chiger awrabet plus yehe sewyeko lefto deko new yargew so yeflgewn mareg mebtu new.zis much dagnan bgenbzebu feteh albdelem.so kenatttt meslegn.
Genzeb yegle felgotunm lemamulat nw yagegnew yemchew
A, at this time many ppl can have dentures that can fill the missing tooth.You will be surprised??
ይህ ምቀኝነት ነዉ 50.000 ሺ ዳሃ ህንዳውያን ምሳ የጋበዘ ሰዉ ነዉ እኮ ።የራሱ ብር የፈለገው ነገር የማረግ መብት አለዉ ።
ዋሰነ! በጣም በሙያህ አከብራሀለሁ ግን በትንታንህ ውስጥ ይሁዳን አስታወስኩ ያቺ ዝሙት አዳሪዋ በክርስቶስ እግር ስር ስለሰበረችሁ ሴት ይሁዳ ካለው የዘለለ አይደለም። ምክንያቱም ። ዘፋኞ በተቀበለችሁ ብር የጎመዥ ትመስላለህ ።ስትተነትን ከዘላለም ህይወት አንጻር ካልተነተንክ አንተም ብኖርህ እንደርሱ ማታደርግበት ምክንያት የለም
👏👏👏👏👏 አመሰግናለሁ
4 አመት ህንድ ኖራለሁኝ። አለምነህ ያወራሀቸው እውነት ናቸው። በተለይ 20 ሩፒ ይዘህ አስቤዛ ገዝተህ ትችላለህ። 2 ቲማቲም፤2 ሽንኩርት፤2 ሙዝ፤ቃርያ ምርቃት በ20 rupees ትገዛለህ
Taro tarike nwe alamnhe
በቀን 1 ጊዜ መመገብ ማይችሉ አሉ
እሱን ተውና ለቅንጦት መናፈሻና ቤተመንግሥት ለመስራት ድሀውንና መኖር ያቃተውን እያፈናቅሉ ስላሉት መሪዎቻችን ህሊና ቢስነተ እሰቲ ንገረን ህሊናህ ስለ ህዝብህ ድፍን ነው ለውጪዎቹ ነው ህሊናህ የሚሰራው ሆዳም ሁሉ
Commentun kayhachehut buhala chaw elalw.
Endewm...
Kezih buhala mesmat alchalkum even mesalewocheh kante miewtu aymeslem.anyways gizew endfelgu mekded game yehonbet new.gen adera bezih astesaseb poletica west gebteh hezb endatechers.kezih buhala never alsemahm chawww.
አለም ድንቅ ጋዜጠኛ ነው አንተ ሰማህ አልሰማህ ምን ታመጣለህ ደደብ ጥፋ ከዚህ
እርገት ምንዲር ነ?
============
እማዬ ዛሬ ጠዋት ኣዳራሹን በሰዎስቱ ቀለም ኣሸብርቀው ታሪክን ጥፈው ኣረጉ:: Seal of Joshua.
አወጡ እና ብሩ በእሣት አላቃጠለም የወጣው ብር እዛው ሕንድ ገበያ ላይ ነው የተሰራጨው
አለምነህ ይሄን የህል ለሰው ልጅ ተቆርቋሪ ከሆንክ ለምን በትግራይና በአማራ ክልል እየተፈፀመ ያለውን ኢፍትሐዊነት አትተችም?
ሳውዬው በላቡ ጥሮ ግሮ ባገኘው ገንዘብ የፈለገውን የማድረግ ህጋዊ ተፈጥሯዊ መፍት አለው።
ይሄኔ ስፖንሰር ቢያረግህ ስለነሱ ቤተሰብ ሃያልነት ታደነቁረን ነበር።
በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ናት የዘቀጠችው።
እውነተኛ የጋዜጠኝነት ሙያ ተቆርቋሪነት ካለህ ስለ ብልጽግና ብልግና ቅሌት ተች???
አፈርኩብህ💔💔💔💔
አለምነህ ኧረ ሂሳቡ እንዳልኸዉ ቢሆን ጥሩ ነዉ ግን 700 ሚሊዩን ዶላር በኢትዩጵያ 7 ቢሊዩን ሳይሆን ከ70ቢሊዩን ብር በላይ ነዉ።
ፒቴሬ ፈያ
አይ አበሻ አትስራና ተች ምቀኛ
ይህ የምቀኝነት ወሬ ነው ያለጥርጥር ደሞ በራሱ ገንዘብ ለምን አያቃጥለውም ሲፈልግ ይህ የሱ ደስታው ነው በዛም ላይ ምን መልካም እየሰራ እንደሆነ ሳታውቅ ይህ ሁሉ ከአበሻዊ ስር የሰደደ ምቀኝነት የመነጨ ይመስላል
ብራቮ
አለም ስለ ሞካሺ ከሞራል አንጻር ብዙ ቁም ነገር አስጨብጠኸናል ግን የካፒታሊስት ሪኦተአለም ስሪት ግቡ ይሄ አይደለም ወይ? ሌላው በነካ እጅህ ከህንዳዊያን ቱጃሮች ውስጥ አንዱ ስለሆኑት ስለ ራታን ታታ የሆነ ነገር ብትለን ካላቸው ሀብት አብዛኛውን ለዕርዳታ የሚያውሉ ናቸው በዛ የህይወት ተመኩሯቸው ብዙ ያስተምራል? ራታን ታታም ህንዳዊ ናቸው
አቤት የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች እንቅልፍ የሚነሳ ስንት ሊነገርበት የሚገባ የሀገር ጉዳይ እያለ የውጭውን ትፈተፍታላቹ ዋጋ መክፈል ስለምትፈሩና እራስ ወዳድ ሰለሆናቹ ከናንተ የባሰ ኅሊና የሌለው የለም
አ ለ ም ነ ህ ( ስምን መልአክ ያወጣዋል 🎉
1000ግዜ ዲል 😅😅😅😅😅😅😅😅
የ ሀበሻ ምቀኛ
ጋዜጠኛውም ዶክተሩም ኢንጂነሩም ቄስና ሼኪ ነው ለሥራ የሚያነሣሡ አይደሉም
ቤታችንም ታክሲውም ቲቪያችንም ሰለሐይማኖት ብቻ ነው
66 አመቴ ነው በሁሉም ሐይማኖት ሰምቼ ያደግሁት
ጥሩ ሳሎን ምን ያደርግልሐል?
ጥሩ ቤት ምንያደርግልሐል?
ጥሩ መኪና ምን ያደርግልሐል?
የዘላለም ቤት ሕ ጣር ነው የሚሉት
ሰው ለራሱ ራሱ ተጠያቂ ነው አንተም እንደሞካሼ መሆን ትችል ነበር
ምንጣፉም ወዝአደሮች ሠሩት ሥራ ተፈጠረላቸው
የጠፈር ላይ ጦርነት አልፈጠረም ሞካሼ ተዉት እባካችሁ ሰው ያሰበውን ይሆናል እናንተም ያሰባችሁትን ነው የሆናችሁት።
በአስገራሚነቱ መናገር ስትችሉ ሰውየው በአሔራ በእሳት ሲቃጠል ታያችሁ
እባካችሁ ቄስና ሼኪ በቂያችን ናቸው መሥጊድና ቤተክርስትያኖቻችን በቂያችን ነው።
ትረካችሁ ድሮም የነበረ ወደፊትም ከሺሕአመትም በኋላ ሞካሼዎች ይኖራሉ ሰውየው ወንጀል አልሠራም።
ከሳውዱ እኮ ለሠርግ ከአሜሪካ ቤት በመርከብ ጭኖ ያመጣ ሰምቻለሁ
ሰውን ለትምሕርት ለጤና ለሥራ ለትጋት ቀስቅሱት
አለምነህ አንተ የሚያምርብህ በዜና መልክ ስታቀርብ ብቻ ነው
በማይመለከተን ነገር አርእስት ሰርተን መፈትፈት ግን አይደብርም?
አለምነህ ዋሴ በፍረ ከርስኪ ዜና ገንዘብ ለማግበስበስ መሞከር ከእንዳንተ አይነቱ ጋዜጠኛ አይጠበቅም Shame on you tho.
በናትህ ቀጥል
በስታትስቲክስ ካወራህ ደሞ ሰውዬው ካለው የገንዘብ መጠን አንፃር ምንም ነው 🤔 ወጋሁት ኢስላሞ ፎሚያ
አለምነህ አንተም ህሊና ኖሮክ ስለ ህሊና ታወራለክ?
አብይ የሚባል ወጠጤን ላለማስቀየም ብለክ ኢትዮዽያውያን በርሀብ ሲያልቁ ፣ንፁሃን በድሮን ሲያልቁ ትንፍሽ ያላልክ ጥቅመኛ፣ አስመሳይ፣ ዛሬ ከመቀመጫክ እየተውረገረክ ህሊና ትላለክ😂 ነውረኛ ነክ
ወረኛ እዚህ ያሉት ባለስልጣናት ለመዝናናት የሚያወጡት ሙሉ ኢትዮጵያን አያሳድግም ??? ወንድ ከሆንክ ስለእነሱ አታወራም ማፈርያ
ምን አገባህ ለፍቶ ያገኘው ብር ነው ቢያወጣውም ለልጁ ነው አንቺም እኮ እቺን ቪዲዮ ሰርተሽ ብር ለመስራት አይደል ? ማፈሪያ
Real ምቀኛ
Digital ምቀኛ
jealousy😂😂😂😂
ምን አገባህ ሰው ሚሰጠው እኮ መስጠት ሲፈቀድለት ሲችል ነው ምን ታቃለህ ምን ያክል ከዚህ በፊት እንደሰጠ ድግሞስ እንዴ ምንድን ነው እሄንን ያክል ብቃ ሰውየው 110bil$ አለው እና 120mil አወጣ ለምን ቅድመ ሰርግ ኖረ ነው ወይስ ምን ህንድ መንግስት አላት የህንድ መንግስትን እንዲሁ ህዝባቹ እንዲ ሆነ ብለሃል ጅል ሰውየው እሄንን ሁሉ ሰርቶ 120mil አውጥቶ ተደሰተ እና ምን ይሁንልህ ምታወራው ነገር አጣህ።
ወረኛ ሰውየው በብሩ ነው አንተ ቁጭ ብለህ የምትቀደድበት ሀገር መሪ ሰውን እያስራበ ህዝብ እየገደለ ድግስ ውስጤ ነው ስላለው መሪ አውራ እስቲ ወንድ ከሆንክ ምቀኛ ኮተት
አንተ ብሎ ስለ ሂሊና ማውራት በጣም ያሳፍራል ሆድ አምላኪ ።