Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Thank you so much yene Konjo
የኛ Realtor የነበረው ሀበሻ ነበር : የማጀመሪያ ቤታችን እንደመሆኑ ምንም አይነት Experience እንደ ነግረነው ባጭር ግዜውስጥ የምንፈልገውን አይነት ቤት አገኝን: ቤቱ እስኪገኝ በቀን ከ3 ግዜ ያላነሰ ይደውልልን ነበር:: Closing day ስንጠብቀው ሌላ ቀጠሮ እንዳለው ነግሮን ሳይገኝ ቀረ ብቻችንን ጨረስን ማለት ነው :: Move ስናደርግ ቤቱ ብዙ ችግር እንዳለው አየን: ልነማክረው ብንደውለት መልሼ ደውላለው እያለ ሊደውል አልቻለም: ቤቱን Inspector ያረገውንም ሰው እሱ ነበር የላከልን :: ቤቱን Inspector ያረገውን ስናናግረው በስተት እነዚህን ነገሮች እንዳላያቸው ነገረን::1ኛ ይሄ Realtor ትክክል ነውወይ?2ኛ በቀጣዩ ምን ማረግ ነው ምንችለው?
Thank you so much yene Konjo
የኛ Realtor የነበረው ሀበሻ ነበር : የማጀመሪያ ቤታችን እንደመሆኑ ምንም አይነት Experience እንደ ነግረነው ባጭር ግዜውስጥ የምንፈልገውን አይነት ቤት አገኝን: ቤቱ እስኪገኝ በቀን ከ3 ግዜ ያላነሰ ይደውልልን ነበር:: Closing day ስንጠብቀው ሌላ ቀጠሮ እንዳለው ነግሮን ሳይገኝ ቀረ ብቻችንን ጨረስን ማለት ነው :: Move ስናደርግ ቤቱ ብዙ ችግር እንዳለው አየን: ልነማክረው ብንደውለት መልሼ ደውላለው እያለ ሊደውል አልቻለም: ቤቱን Inspector ያረገውንም ሰው እሱ ነበር የላከልን :: ቤቱን Inspector ያረገውን ስናናግረው በስተት እነዚህን ነገሮች እንዳላያቸው ነገረን::
1ኛ ይሄ Realtor ትክክል ነውወይ?
2ኛ በቀጣዩ ምን ማረግ ነው ምንችለው?