Jemal Ahmed, shame on you for your actions. What you've done is criminal and unforgivable. The truth will prevail, and you will be held accountable for the harm you've caused. God will punish you for your wrongdoings, and God will answer for the justice that must be served. No one can escape the consequences of their actions.
@@zainabtkkeluae4038 menati yedaha leg. Yemengest temehret bet yetemare yehabetam leg alayemem. teklayemanot zeyite cherchari nebir. Edeme le Abinet Sew Aderegew
በርታ ወንድሜ ግን ተጠንቀቅ በገንዘብ ሕፃን ሴቶች ልጆችን መጫወቻ አርጓቸዋል አላሙዲ
የስም ማጥፋት ዘመቻ እንደሆነ ያሳብቅብሃል
አረ ተረጋጋ ስንት ተከፍሎህ ነዉ ባክህ ሆድ አደሩ
ሁላችሁም እንደበላችሁት ልክ ነው የምታወሩት።
የስም ማጥፋት ዘመቻ ‼️
ማስረጃና መረጃ የሚባል ነገር አለ ጎበዝ
Ewenet New Minu New Weshet?
If what I am hearing holds true it is a blunder !!!
Jemal Kushashaw le cristianoch yalew telacha ayetenewal. Ato abinet melkekachew teketlo ewenteja manenetuin ayetenewal.
Jemal Ahmed, shame on you for your actions. What you've done is criminal and unforgivable. The truth will prevail, and you will be held accountable for the harm you've caused. God will punish you for your wrongdoings, and God will answer for the justice that must be served. No one can escape the consequences of their actions.
ወንድም ዘገባውን የሰራኸው አዛብተህ ነህ ለዚህ ደግሞ በእርግጠኝነት ረብጣ ዶላርህን ላፍ አድርገህ ነው ሰነድ አለ አልክ አንድ ሰነድ አላቀረብክም ሲቀጥል ልክ ስለ መሬት በደንብ እንደሚያውቅ ሰው ተቦጠረክ ይኸውልህ እኔ ፋይሉን በደንብ አውቀዋለሁ ካርታው መጀመሪያ ሚድሮክ ኢትዮጵያ ነው በቅንፍ ውስጥ (አብነት ስራ አስኪያጅ) የሚል የነበረውን ከባለሙያዎች ጋር ተመሳጥሮ የግንባታ መጀመሪያ ሲያልፍበት ግቦውን ከፍሎ የሊዝ ውል ማሻሻያውን ከሚድሮክ በአብነት አስቀይሮ መጣ መሬት ያለው ካርታ ሚድሮክ ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ የሰጠው ካርታ አብነት በሚል ቀይሮ ህገወጥ ካርታ ሰጠ ይህንን የሰሩ ባለሙያዎች እስከአሁን ተደብቀው እና ጠፍተው ያሉ ሲሆን የተወሰኑት እስር ላይ ይገኛሉ እናም ወንድም ግቦ ስለተሰጠህ ብቻ ሀሰተኛ ዘገባ አትስራ
ጀግና ለማያውቅህ ታጠን በለው፡፡ ማካተቱን አልሰራምያለች ሠራተኛ ያስደረግሀትን እናውቃለን፡፡
ገዥ ያመጣውና ሽማግሌ ሆኖ ቦታውን የሸጠው ጀማል ቡችላው ነው 54 ነጥብ
wereja jemale corte kerbo kedale feremaw mindenew sebale alayehutim yale dedeb sew new.
ሁሌም ከእውነት ጋር እንቆማለን ሀሰተኞች የህሊና ዕረፍ አይኖራቸውም!!
ጀማል ለገንዘብ ብሎ የስጋ ወንድሙን በመደሀኒት ያሳበደ ከሀጂ ነው።
ኸረ የምታወራው ያስጠይቃል፡፡ ለመሆኑ ጀማል ገንዘብ ቸግሮት ያውቃልን? አይ የደኸየ ሀሳብ፡፡
ትንሽ አታፍርም ሲጀመር ጀማል ምን አጥቶ ወንድሙን የሚያሳበደው እናተም አልተባላቹም
ምድረ አለቅላቂ አዎ ጀማል ለገንዘብ ሲል ወንድሙን አሳብዳል፡ ስለ እውነታው መምጣት ከቻላቹሁ አትላንታ ኑ እና ጠይቁ፡ወይ እውቀት የለው አሜሪካ መጥቶ ለመማር ያልቻለ ድልብ መሀይም ነው፡ ጀማል ገንዘብ ቸግሮት ያውቃል ላልከው ጀማል ገንዘብ ኖሮዎት ያውቃል ወይ በሚል አስተካክለው😂 አትላንታ እያለ የስንት ሰው ገንዘብ በልቶ ሀገር ቤት እንደገባ የምናውቅ እናውቀዋለን። ለማያውቅሽ ታጠኚኝ፡ የጀማል ቡችላው ቡችሎች ተረጋጉ ገና ብዙ ጉዱ ይወጣል😂
@@zainabtkkeluae4038 menati yedaha leg. Yemengest temehret bet yetemare yehabetam leg alayemem. teklayemanot zeyite cherchari nebir. Edeme le Abinet Sew Aderegew
በእርግጠኝነት ፣ጀማል፣ቁርዓን ፣ይዞ፣በሀሰት ፣አይመሰክርም፣የሰው፣ስም፣አታጥፉ፣
ማስረጃው የሚያሳየው ፣ ንብረቱ ሲሸጥ ምስክር ሆኖ እንደፈረመና ፣ ላውም ፣ ከሁለቱም የድለላ ገንዘብ መቀበሉን ነው::
በነገራችን ላይ ፣ ፍርድ ቤት ሰው ሲቀርብ በሃይማኖቱ ቃለ ማሕላ ይፈፅማል:: ድንገት ክርክርክ ፣ ሳይምል ነው የዋሸው ከሆነ ብዬ ነው 😂
Jemal keduis kuranen nekeso hulu yemelale yehe leba. Jemal yealem kushasha new.
እንደው ለመሆኑ አብነት እና ሸኪው ምንና ምን እንደሆኑ አሁን ላይ ልታስረዳንና አንዱን ሐቀኛ ሌላውን ሀጢያተኛ አድርጎ መፈረጅ የሚገርመው ጀማል ምሥክር እና ደላላ ሆኖ ገንዘብ ከተከፈለው ደረሰኙንም አቅርብ፡፡ አለዚያ የፍትህ ሥርዓቱን በደፈና አትወንጅል አብነት አካተተው በሚባለውም ቦታም ብዙ የመንግስት ሠራተኞች ከሥራ ገበታቸው ተፈናቅለዋል እነሱም ያቃሉ ባለ ድርሻነታቸው 40% እና 60% ከሆነ ማንም ቢሆን መብቱን አሳልፎ ሊሰጥ አይችልም፡፡ ሸኪው ይህን ሁሉ ቦታ ሲያጥሩ አናጢው አብነት ነው፡፡ ሲጣላ ከሕግ ውጭ አብሮ ሲያሳጥር ፅድቅ ሊሆን አይችልም አነሰም በዛ በግለሰቡ ቢዝነስ ብዙ ሰው እንጀራ እየበላ ነው፡፡ ለፍትህ ከሆነ መረጃ ላኩ እያልክ ሳይሆን እዚሁ ሆነህ ዋጋ ክፈል፡፡
ዛሬ ለብልጽግና ማስቃበጥ ጀመርክ፤ከመቶ ሃምሳ አመታት በፊት ጀምሮ ያንተ ዘመዶች በነጻ ሲቦጠቡጡት የነበረውን ዛሬ በቂ ነው ባይባል'ንኳ ትንሽም ብትሆን ለአካባቢ ህ/ሰብ ት/ቤት እና ለመንግሥትም ቢሆን የተወሰነ ገቢ የሚያስገባውን መወንጀል ተያያዝክ። አላማችሁ ግልጽ ነው። ያም ዘረኝነት ነው። ካለናንተ ሌላው ለምን ከፍ ብሎ ይታያል ነው ጥያቄያችሁ። ለብልጽግናው መንግሥት ያንቆለጳጰስከው ከልብ ፍቅሩ ኖሯችሁ ሳይሆን በሼሁ ላይ ደቦ እንዲወጣላችሁ ከመፈለግ የመነጨ ነው።በባለ ሀብትነት ለመመደብ የሞከርከው ግለሰብ ትንሽ አሻሮ ይዞ ከቆሎ ተጠግቶ ካልሆነ በስተቀር በፍ/ቤት የተገለጸው ይሠራ የነበረው ከሼሁ በተሰጠው ውክል እንደሆነ ነው።የናንተ የተኩላ ደቦ ካልፈረሰ ይች ሀገር በዳዴ ትቀጥላለች። ተኩላዎች ዝሆኖችን ከኋላ ዘለው ይከመሩባቸውና ወደፊት እንዳይንቀሳቀሱ እንደሚያሰናክሏቸው ማለት ነው።ሀገሪቱ 3000 ዓመታት(እናንተ እንደምትሉት) ቀርጭጫ የኖረችው በናንተው በቀርጫጫዎቹ ምክንያት ነው። ፍ/ቤት ወስኗል።ይግባኝ መጠየቅ ነው'ንጂ ምን ትንጫጫለህ?
የኢትዮጵያ ህብረት ስራ ኮሚሽን ሙሰኞች የሰርቱን ወንጀል ዘግቦ ነበር በYou tube ፋና ቴሌብቭዥን ያጋለጠውን ፖሊስና አቃቤ ህግ ለምን ዝም አለ???!!!?😊😊😮😮😮😊😊😊😮😮😮Freedom of Justice:""Rule Of Law"" መቼ ነው???ኢትዮጵያ ላይ የሚከበረው???!!!😢😢😢😢😢
Pse stop assassinated characters of innocent people. It is handled and decided by the court
ይህሁሉ የምታወራው አብነት ነው እ ንጂ ጀማል አልገዛውም ወሬው ውሀ አያነሳም
lante weha ayansam lelelaw gin wetet yansal.ye jemal ferefari lekami yegize gudaye new
አንድን የአገር በለዉለታ በዚህ ልክ ስብጠለጠል እንደማየት የምያሳምም ነገር ያለ አይመስለኝም እስኪ ተናገር ለዚህች አገር ምን ያበረከትከዉ ነገር አለ? እኘህ አገር ወዳድ የአገር ባለዉለታ የሚልንዬሙ ምርጥ ሰዉ እንዳንቴ ባሉ ልክስክሶች ጩሃት የሚፈጠር አንዳች ነገር የለም የሆንክ ሆድ አደር ፅፈህ ሞተሃል ዘይት አስወደደ ወርቅ ዘረፈ ..........የቀባጠርከዉ ዉሃ አያነሳም
መታመም አይደል ከፈለክ ውለድለት፡ አሽቃባጭ p.maxs!
Kefelek Weldelet Lengeru Esuim indet Endasewelede Enawekewalen.
አንተ እና ጓደኛህ አላሙዲ በአላህ ማታምኑ ጀማል ማህይብ በችሎት ዉስጥ በራስህ የፈረድክ ሃሰተኛ ወረዳ ሰዉ ነህ እጅህን ከጓደኛህ ሚስት ላይ አንሳ የሰልክ ማስረጃ በቅርቡ አወጣለዉ ።
ጀማል፣በሐሰት፣አይመሰክርም፣በደንብ፣አዉቀዋለሁ፣በሐሰት፣ለመመስከር፣ዕድገቱ፣አይፈቅድለትም
ጀማል ከሴጣን ውጪ ማንም አያውቀውም!
Jemale lebaw yehe koshashaw
ፍፁም ሀሰተኛ ዘገባ
መንግስት እደዚህ አይነት ሀሰተኛ ሚድያ የሚዘግብ ሰዎችንም ተይዘው ለፍርድ አቅርቦ ሌላው መማር አለበት
ውሸታም!!!
ምነው የጀማል ፍርፋሪ ለቃቃሚ ነኝ አልክሳ? ውሸቱ ምኑ ላይ ነው? ማስረጃው ለአንተ አይታይህም እንዴ?
@eyosiaspaulos Yehe Midia Meshelem Yegebawal Jegena New Ewentuin Gena Yewetal Entebkalen Bemaseferarate Lemaskom? Atasenew! Gena Mengeste Matrate Yegemeral.
አብነት ማፈሪያ
መሀመድና ቡችላው የማፈሪያ ማፈሪያዎች ናቸው፡ የህግን የበላይነት በገንዘብ ሊቀለብሱ የሚራራጡ ማፊያዎች፡ መሀመድ የሚባለው ሰው ለሀገር ጠር፡ ለህዝብ ካንሠር የሆነ ከንቱ ፍጡር ነው።
አላሙዲ ከማፈሪያነቱ ባለፈ ትልቅ ሌባ ስለ መሆኑ ሳውዲዬዎችን ጠይቃቸው😂
ቃሉን በሌብነት ተከሶ ሳውዲ ውስጥ ለአመታት እንደ ቄብ ዶሮ በገመድ ታስሮ በቁም እስር ለሚሰቃየው ጌታህ ተጠቀምበት፡ ማፈሪያ ሌባ ማን እንደሆነ ሞሮኮ፣ሊባነንና ሳውዲዎችን ጠይቃቸው፡
Alamudi Na Kushashaw Jemalem Aletebaluem.
አንተ እና ጓደኛህ አላሙዲ በአላህ ማታምኑ ጀማል ማህይብ በችሎት ዉስጥ በራስህ የፈረድክ ሃሰተኛ ወረዳ ሰዉ ነህ እጅህን ከጓደኛህ ሚስት ላይ አንሳ የሰልክ ማስረጃ በቅርቡ አወጣለዉ ።
ከምር ነው?
አላሙዲ እሺ ጀሜን አላስበውም