የአመቱ ምርጥ እናት! ለህጻናቱ ህክምና የተጀመረው እንቅስቃሴ ምን ላይ ደረሰ? || Tadias Addis

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 50

  • @ClassAbc-b2j
    @ClassAbc-b2j 6 месяцев назад +21

    ይግባታል ቲጂ እንደውም ሲያንሳት ነው የልጆችሽ መጨረሻ አምሮ ያሳይሽ ሁላችንም ደስ ቢለንም ያንቺ ግን ይለያል።

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 6 месяцев назад +21

    አላህ ልፋትሽ ትግስትሽ አይቶ የልጅች አይ አብርቶ ያስይሽ ጀግና እናት እድሜና ጤና አብዝቶ አላህ ይስጥሽ ያርቢ

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 6 месяцев назад +21

    የኢቶዮጵያ ጀግኖቺ አይነቸውን ያብራላቸው ሰይፉን የሚወድ በላይክ👍👍👍👍

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 6 месяцев назад +6

    የኔ እናት የበጥረሚዮስን አይን ያበራ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የልጆችሽን ብርሃን ያብራላቸው❤❤❤

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 6 месяцев назад +9

    የናት እና ጥግ አች እኮ ጀግና ይቢለው ቃል በላይ ናሽ እና ልፍትሽ አላህ ይቁጥርልሽ

  • @TadesseFentaw-z9q
    @TadesseFentaw-z9q 6 месяцев назад +27

    ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 6 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @Sinishaw-430
      @Sinishaw-430 6 месяцев назад

      youtube.com/@Heranandsoliyanatube?si=d-gANOrr-dLJDEbT

    • @samsomtesfa
      @samsomtesfa 6 месяцев назад

      Amen

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 6 месяцев назад +4

    ኧረ የሷስ ይለያል የድንግል ማርያም ልጅ የልጆቿን ብረሃን ያብራላት አሜን❤❤❤

  • @esfesf9708
    @esfesf9708 6 месяцев назад +3

    ቅን የሆንክ የዋህ ሰይፉዮ ላንተ እድሜ ጤና እመኝልሀለሁ ለቤተሰቦችህ

    • @Kauwu-r9g
      @Kauwu-r9g 6 месяцев назад +1

      ሰይፍ እኮ. ውላሂ. ከልቡሰውነው. ከቀልድጋር. ቁምነገር የሚሰራሰውነው

  • @አልሀምድሊላ-የ4ከ
    @አልሀምድሊላ-የ4ከ 6 месяцев назад +7

    አላህ አይናቻውን ያብራላቸው ያረብ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 6 месяцев назад

    ቲጂዬ የአለም ሁሉ ምርጥ እናት ነሽ ፈጣሪ የልጆችሽን ብረሃን መልሶልሽ ደስታሽን ሙሉ ያድርገው

  • @yonaswendu5592
    @yonaswendu5592 6 месяцев назад +2

    የአመቱ ምርጥ እናት ብሎ ነገር የለም ሁሉም እናቶች ምርጦች ናቸው እናት አትወዳደርም በቃ እናት ናት ሁሉም እናቶች ሁሌም አንድኛ ናቸው አንተ ስራት ይኑርህ አሜሪካም ያለቸው እናት ሰበታም ያለችው እናት ናቸው በጣም ነው የተሰማኝ እናት እናት ናት ግን ቲጂን ማበረታታት ይቻላል ቲጂ ጀገና ነሽ ግን ሁሉም እናቶች አመቱን ሙሉ ምርጥ ናቹ

  • @በሺሪመሀመዱ
    @በሺሪመሀመዱ 6 месяцев назад +5

    አንደኛነኝ ፈጠሪ ይመሰገን

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo 6 месяцев назад +3

    እኔስ የምፈለገው ብር ሞልቶ ህክማናቸውን አድርገው አይናቸው በርቶ ማየት ጓጓሁ😢😢😢

  • @tenayetadesse83
    @tenayetadesse83 6 месяцев назад

    ይግባታል ጅግና እናት 🎉🎉🎉

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 6 месяцев назад

    Be mela alem lemigegnu enatoch melekam yeenatoch ken yehunelachehu❤❤❤

  • @richoye2455
    @richoye2455 6 месяцев назад

    Cant wait God's miracle in those kids and tigy's life....he will work also...❤❤❤

  • @ChimbodWasa
    @ChimbodWasa 6 месяцев назад +1

    ጀግና እናት

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 6 месяцев назад

    ይገባታል ጀግና እናት ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 6 месяцев назад

    በልጆችህ ተባረክ ሰይፉ ❤❤❤❤❤

  • @nejatn2704
    @nejatn2704 6 месяцев назад

    ፈጣሪ አይናቸውን ያብራላቸው ❤❤

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 6 месяцев назад

    እናቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 6 месяцев назад +1

    God is good💚💛❤

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 6 месяцев назад

    ይገባታል።

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 6 месяцев назад

    T.G ከተባለች የአመቱ .........ምርጥ እናት ፣
    አብይ ይሆን እንዴ ጀግናና.....ምርጥ አባት ።

  • @seidatube419
    @seidatube419 6 месяцев назад

    አላህ ብራሀናቸዉን ይመልሳላቸዉ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 6 месяцев назад

    ሰይፍሻ ምርጥ ሰው 😍😍😍

  • @hayatshibru2919
    @hayatshibru2919 6 месяцев назад +2

    አላህ ከንቺጋር ይሁን

  • @tesfa_eyob
    @tesfa_eyob 6 месяцев назад +3

    Gegena 🎉🎉🎉 enat

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 6 месяцев назад

    💔😢IGEBATALE🙏 MELKAME yENATNEHE KENE❤🤲☝️✝️❤✝️💚💛❤👏🏽👏🏽👏🏽🕊🕊🕊

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 6 месяцев назад +4

    እር ላይክ አድርጉ

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 6 месяцев назад

    Mom🌎mom❤❤❤mom,☝️🇪🇹☝️🤲🤲🤲

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 6 месяцев назад +2

    Melkam yenatochi ken yigebatal gegina enati

  • @nuratewelde8552
    @nuratewelde8552 6 месяцев назад

    እደሚያዩ እርግጠኛ ነኝ

  • @Sinishaw-430
    @Sinishaw-430 6 месяцев назад +2

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @haymanottekle1675
    @haymanottekle1675 6 месяцев назад

    Hero

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @yomeke100
    @yomeke100 6 месяцев назад

    ሰይፉ ሰዎችን መነገጃ ማድረግ ጥሩ አደለም

  • @hafizabazid
    @hafizabazid 6 месяцев назад

    Yigebatal

  • @betisami336
    @betisami336 6 месяцев назад

    የ ኣመቱ ምርት አናት ኣይባልም ።

  • @Malikmurad2010
    @Malikmurad2010 6 месяцев назад +1

    Bla let the mom get the money it will ease her life with the kids and all that but if you really believed when they told you kids will be healed medically, you are a fool.. if someone is born blind he will remain blind for the rest of his life.

    • @yordimats6910
      @yordimats6910 6 месяцев назад +1

      Everything is possible in the name of Jesus Christ. We don't know what God has a purpose for this amazing kids and mom. When someone try something, please do not discourage instead show respect and wish them a good luck.

    • @Malikmurad2010
      @Malikmurad2010 6 месяцев назад

      @@yordimats6910 probably you miss understood me, ok let's say anything is possible but have you ever heard a born blind person get healed ? Except in the Bible. Let's help the mother but don't tell me kids will be healed.

    • @Yared-uo1wd
      @Yared-uo1wd 6 месяцев назад

      Stupid human being

  • @marthatadesse7931
    @marthatadesse7931 6 месяцев назад

    Eliminate Tena fetariy adlosh benesoliyana yemtitory yadrgish

  • @Tigist-k2v
    @Tigist-k2v 6 месяцев назад

    Fexry.aencwn.yebrlchw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤