ፖርቱጋል ፦ ድንቅ ስብስቧ ፣ ማጥቃትን መምረጧ እና ሮቤርቶ ማርቲኔዝ (በሚሊዮን ጉግሳ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024

Комментарии • 46

  • @Yeabkal7
    @Yeabkal7 3 месяца назад +41

    ኧረ ምንድነው አላዛር አላዛር የምትሉት ለሰው ክብር ይኑራቹ እንጂ ለተወሰነ ጊዜ አይኖርም ተባላቹ አይደል በትእግስት መጠበቁ አይሻልም ኧረ እያስተዋልን ። ሚሊሻ ምርጥ ተንታኝ ነው ዝም ብለን ብንከታተለው ጥሩ ይመስለኛል። ለምን በማስተዋል አንኖርም ግን አይ ሀበሻ !!!!!!

    • @the_champions_wall
      @the_champions_wall 3 месяца назад +5

      እውነት ነው በዚህ ሁኔታ እንዴት ተደርጎ ስፖርታችን የስፖርት ዘገባችን እና ለስፖርት ያለን በተለይም ለእግርኳስ ዕድገታችን ለውጥ እንደምናመጣ አሳሳቢ ነው እንደነዚህ ላሉ ጋዜጠኞች ክብር በመስጠት ለአዲስ ሰዎችም መንገድ እና ጆሮ በመስጠት ልናበረታታ ልንደጋገፍ ይገባናል። እግዚአብሔር ቢረዳን ታላቅ እንደ sky sport ወይም super sport ያለ ተቋም ለመገንባት ብዙ አንባቢ ተንታኝ professional እንደ ገነነ ሊብሮ ያሉ በመረጃ የተሞሉ ብዙ የስፖርት ጋዜጠኞች ያስፈልጉናል። በርታ ወንድማችን ሚሊዮን ጉግሣ ከአንተ ከአልአዛር ብዙ እንጠብቃለን ሁለታችሁንም እየተወያያችሁ ብዙ መርሀግብሮችን እንጠብቃለን።

    • @NatnaelKetema
      @NatnaelKetema 3 месяца назад +1

      ልክ ነህ ሰው ችግር አለበት

    • @BirukBekele-ib6pw
      @BirukBekele-ib6pw 3 месяца назад +1

      እረ አታሽቃብጡ በፈጣሪ በአላዛር ምክንያት አይደል እንዴ Sport ካፌን ምናዳምጠው ጋዜጠኛ ጠፍቶ ነው እንዴ እኔ በግሌ ከ ከአላዛር ውጭ የማዳምጠው ጋዜጠኛ የለም ይሄ የኔ ስሜት ነው Alazar "what Journalist ❤❤❤"

    • @the_champions_wall
      @the_champions_wall 3 месяца назад +1

      @@BirukBekele-ib6pw ወንድም ከአላዛር ውጭ ስለስፖርታችን እና የስፖርት ጋዜጠኝነት እናውራ ? በዛ መንገድ ከሆነ እንደ አላዛር ያሉ እንዲበዙልን አንደ አላዛር ያሉ ሲጀምር ባይበረታታ ኖሮ ዛሬ አላዛር አትልም ነበር። ከእናቱ ማህጸን ጀምሮ የምታዳምጠው ነው የሚመስለው። ማንም ሰው አንድን ነገር ሲጀምር አይታወቅም ተበረታቶ ነው እዚህ የሚደርሰው!

    • @BirukBekele-ib6pw
      @BirukBekele-ib6pw 3 месяца назад +1

      ልክ ነህ እኮ ይሄ ማለት በኔ አገላለፅ አላዛርን ማጣት እና በሱ ዩቲዩብ ቻናል ሌላ ሰውን ማዳመጥ ልክ መጥፎ በሆነች ከእንጀራ እናት ጋር እንደመኖር ነው ለኔ በተለይ በዚህ ስምንት አሊዝን ምንም ስላልሰማውት ስለምወደው ነው ይሄን ያክል አባቴ አንተ ግን ልክ ነህ መበረታታት አለባቸው አመሰግናለው🤝🤝🤝

  • @-xf4bi
    @-xf4bi 3 месяца назад +5

    ሚሊዮን በጣም አቅም ያለህ ሰው ነህ ለምን ከሚዲያ እንደጠፋህ አልገባኝም ኘበር ያ የ 433 ስብስብ ሁሌ ይናፍቀኛል ...ሚሊሻ እንኳን ደህና መጣህ🖤🖤🖤

  • @SuleymanMuhammed-dt1tm
    @SuleymanMuhammed-dt1tm 3 месяца назад +6

    Milisha you are the 🐐
    4-3-3 lay ke yoni
    & markos gar esemachu neber
    ❤❤❤❤

  • @malagamalaga8687
    @malagamalaga8687 3 месяца назад +9

    Milisha maryamn endet endenafekgn tettenah ..enkuwan dena metah wendeme

  • @jengadnan2391
    @jengadnan2391 3 месяца назад +1

    Alazar hulu nergeru new eko mimech Voice 🥰 Akerareb🥰 Tintena 🥰 pronounce 🥰

  • @Solsol-m5k
    @Solsol-m5k 3 месяца назад +4

    Mix በመምጣት ደስ ብሎኛል።አልአዛር ግን የት ጠፋ በሰላም ነው?

  • @Dagmawi_adane
    @Dagmawi_adane 3 месяца назад +1

    Kezi blay arif sra yeraskn program meyaz techlalk arif journalist nek millisha

  • @yenenehadamu5856
    @yenenehadamu5856 3 месяца назад

    አላዛር ሰው ነው አመቱን ሙሉ ያለ እረፍት ሲሰራ ነበር እና እረፍት ይገባዋል።

  • @osmiosmisha4602
    @osmiosmisha4602 3 месяца назад +3

    Respect mili..🙏
    I miss Ali❤

  • @semeredinkedir1398
    @semeredinkedir1398 3 месяца назад

    welcome mila ere betam eko tefahiben degmo ke aliz gar yemigerm ye sport tintena endemitadersun bale mulu tesfa negn... milaye gin betam new madenkeh

  • @Daniel12-ns2ic
    @Daniel12-ns2ic 3 месяца назад

    Mili zare tewat abren be 1 taxi nw yemetanew des blognal slayewh i love u milisha berta

  • @MamuSheko
    @MamuSheko 3 месяца назад

    Milla welcame lene yehone wokt mert 4.4.3 mert yemalachow mark, yonas, milesha& esma'el abubekar batem das yelalu kuwasen yetantenalu mark yemastawos chelota yelayuu alez gen andabatu gazang

  • @elsatariku6006
    @elsatariku6006 3 месяца назад +1

    ሌላ ግዜ የት ነው የምናገኝህ ሚላ ተመችተኸኛል

  • @ermiasasafa
    @ermiasasafa 3 месяца назад

    Alazar Nafkeshigni

  • @natnaelkassa392
    @natnaelkassa392 3 месяца назад

    ኧረ አሌክስ ወዴት አለህ ኡኡኡኡኡኡ
    ናፈቀኝ

  • @bayushsitotaw6288
    @bayushsitotaw6288 3 месяца назад

    Eire Alazar line 1st

  • @MukermAhade-xi3fc
    @MukermAhade-xi3fc 3 месяца назад +1

    ሚሊሻ ጀግና

  • @fethibekri7762
    @fethibekri7762 3 месяца назад

    Techelaleh bro

  • @hash7174
    @hash7174 3 месяца назад

    We need Alazar

  • @hash7174
    @hash7174 3 месяца назад

    We need Alazar

  • @hash7174
    @hash7174 3 месяца назад

    We need Alazar

  • @Tedross-rf3uw
    @Tedross-rf3uw 3 месяца назад +3

    Milisha betam tenafkeh neber❤❤❤❤

  • @mame-840
    @mame-840 3 месяца назад

    Hilight እንዲሁም አጫጭር መረጃ ከዚህ ፔጅ ያግኙ

  • @ashenafigirma9671
    @ashenafigirma9671 3 месяца назад +1

    welcome! milli.❤

  • @ermuermu1595
    @ermuermu1595 3 месяца назад

    Milisha be sament 1 gize ke alazar gar betserulen yemechachu

  • @elsatariku6006
    @elsatariku6006 3 месяца назад

    No more Alazar Mila ተመችተኸኛል

  • @ibnabduljelil9951
    @ibnabduljelil9951 3 месяца назад

    ዋው ሚሊሻ ትችላለህ አቦ ይመችህ ብሮ

  • @AkliluAklilu-ts8tr
    @AkliluAklilu-ts8tr 3 месяца назад

    Ere tew benatachu alazarn ytentnew

  • @abelromantic3670
    @abelromantic3670 3 месяца назад

    Ala mn hono new 😭😭😭😭

  • @abinetsolly419
    @abinetsolly419 3 месяца назад

    No where's alazar I don't like this guy😢😢😭😭

  • @ShekaMan-ew6rf
    @ShekaMan-ew6rf 3 месяца назад +1

    Were are you alazari

  • @shashaman702
    @shashaman702 3 месяца назад

    Alazar lmn indetefa lmn atinegrunim.

  • @ጀሪአይናፋሯ
    @ጀሪአይናፋሯ 3 месяца назад

    አላዛር የት ገባ 😢❤❤❤

  • @AY-vp2cy
    @AY-vp2cy 3 месяца назад +1

    አላዛርስ?