ዉሳኔ ክፍል 62 | Wesane episode 62

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 373

  • @jghbnbg8718
    @jghbnbg8718 Год назад +112

    ቃናወች ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ በስነስርአት ልቀቁት

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Год назад +66

    የዛሬዉ ደሞ ደቂቃዉ አጠረ እረ ቃናዎች ስርአት ይኑራቹ

  • @bsratyohne309
    @bsratyohne309 Год назад +70

    ተው ክፉ አታናግሩን በስርአቱ ልቀቁ😔😔

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 Год назад +82

    ጉቹሉ እና ፖሊሱዋን mitodu❤👍

  • @ayeshaabdulhamid7015
    @ayeshaabdulhamid7015 Год назад +174

    የዛሬው ግን በጣም አጭር ነው ወይስ እኔጋ ብቻ ነው ሰዎች 🙄🙄ኦ ኦ

  • @hadayaadaya8537
    @hadayaadaya8537 Год назад +65

    ምነው የዛሬውስ 12 ደቂቃ ብቻ ኧረ ተው ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ

  • @dhshbsdhgshsh5492
    @dhshbsdhgshsh5492 Год назад +28

    ጣፋጭ የማይለቀቅ ምክንያት አሁን ነዉ የገባኝ 👈🤣ሳቫሽ ደክሞት ነዉ እዛም እዝም አየሰራ እሰቡለት አጅ🤣🤣🤣❤❤

  • @رجبعبدو-ه2ر
    @رجبعبدو-ه2ر Год назад +186

    ኦክታይ ይገበዋል የምትሉ👍👍

    • @NmN-by1ez
      @NmN-by1ez 6 месяцев назад +1

      ሲያንሰው ነው😂😂😂

    • @DjIr-fd4sw
      @DjIr-fd4sw 5 месяцев назад

      ሲያሰዉነዉ😂😂😂

    • @Tshjcbbvhc
      @Tshjcbbvhc 5 месяцев назад

      ሳንሰውነወ😂😂😂

    • @fjfjdjgjgi2196
      @fjfjdjgjgi2196 5 месяцев назад

      እኮ😂😂😂😂

    • @Mango-y2u
      @Mango-y2u 4 месяца назад

      በጣም ያሰዋል

  • @hanasisay7125
    @hanasisay7125 Год назад +41

    እረበባካችሁ በስሮአት አስተተላልፉልን

  • @musabhakami2643
    @musabhakami2643 Год назад +5

    ሲያሰጠሉ ኤጭ ለተመልካች ክብር የሌላቸው🥺😏👊

  • @wubetewalelgni7955
    @wubetewalelgni7955 Год назад +32

    ለምን 12 ደቂቃ ብቻ

  • @zinaatmohamed4528
    @zinaatmohamed4528 Год назад +5

    መሬምናሳቫሺ ስታምሩ

  • @mekiletkidist5886
    @mekiletkidist5886 Год назад +3

    ጉቹሉ ተርጋጋ ልክ እንደኔ ባል ነዉ ቶሎ መልስ የሚፈልግ ችኩል ችኩል ቀንድ ይነክሳል እና እርጋ በል የርጋ ቂቤ ይወጣዋል እና ስምተካል ጉቹላችን

  • @tiztawerku
    @tiztawerku Год назад +26

    እንዴ የዛሬው ደሞ 12 ደቂቃ ብቻ ምነው 😳😳😄😄😄

  • @አሻራየቤትሽያጭደላላ

    ቃና ቲቪ የካድሬዎች መጠራቀሚያ ፊልም እንኳን በስርዓቱ መልቀቅ የማትችሉ

  • @meeraalhammadi4506
    @meeraalhammadi4506 Год назад +8

    ቆይ የኔ Coment የት ነው ሚገባው ለሰው አይታይም 🥺🥺

    • @Mili47998
      @Mili47998 Год назад +1

      ይሄው እኔ ኣየሁት😁😁😁

    • @mekdikrose5540
      @mekdikrose5540 Год назад

      @@Mili47998 😁

    • @ሶፊወሎየዋ-ጘ1አ
      @ሶፊወሎየዋ-ጘ1አ Год назад

      ይታያል የኔ ውድ 🥰🥰🤣🤣

    • @TareaRere
      @TareaRere 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አየሁትእኔ

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 Год назад +27

    ቤሊዝ እና ወንድምዋ ያሳዝኑgnal😢

  • @ጋልራያ-ጸ9አ
    @ጋልራያ-ጸ9አ Год назад +3

    Selam tegaruway 💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝💋💋💋💋💋💛💛💛❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 Год назад +29

    ዛሬ ቃናዎች ቀኑ መሰለኝ በነመሬም 🙈🤗በ15ደቂቃ ድራመውን ጨረሱት🤦‍♀️😁🤣🤣🙈🙈🙈

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ Год назад

      ምን አስበዉ ነዉ 12ደቂቃ

    • @yordiyeesisaay6511
      @yordiyeesisaay6511 Год назад

      😂😂😂😂😂😂ምን ሁነው ነው ግን

    • @Tube-cn7rv
      @Tube-cn7rv Год назад

      😁😁😁😁 ቀተዉ

    • @umumuradi
      @umumuradi Год назад

      ክክክክክክክ አረ በሳቅ

    • @nooranoora7839
      @nooranoora7839 Год назад

      ይመስላል የሀዘኑንእማ ሳምንትሙሉ ነበር ያዛጉን

  • @yufhiitrvhkudfh2804
    @yufhiitrvhkudfh2804 Год назад +5

    እዴ የዛሬው ደግሞ ምንድ ነው ደቂቃው ኧረ ለተመልካቾች ክብር ይኑራችሁ

  • @Amiጓልትግራይ
    @Amiጓልትግራይ Год назад +4

    ኦኦ ዛሬ ቃናዎች ምን ነካቸዉ ሣንጀምር እኮ ተጨረሰ

  • @melkamgerma2973
    @melkamgerma2973 Год назад +28

    ምናስባቹ ነው ገና ሳላየው ያለቀው አቦ ስሜታቹ ይቋረጥ 😔😔😔😔😔

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Год назад +4

    የ ኦክታይ እናት ግን መልካቸው አንድ ነው እናትና ልጅ ሳይሆኑ አይቀርም ሁለት ገበቴዎች😈👿👿

  • @samiramohammad3057
    @samiramohammad3057 Год назад +11

    ኧር ሙሉውን ልቀቁልን ቃናዎች🙄🙄🙄

  • @halymaadm5921
    @halymaadm5921 Год назад +3

    ሳባሽና መሬም ይጋባሉ መጨረሻ ፓርት ላይ ከዛ ኣክታይ ይሞታል

  • @etsegenethailu2873
    @etsegenethailu2873 Год назад +8

    በሰላም ነው ቃናዎች 12 ደቂቃ ከልበዛም አሳጥሩት

  • @فاطمه-د6ص3ب
    @فاطمه-د6ص3ب Год назад +7

    ውዴቼ እነዝህን ለምን ሰብሰክራያችሁን አታነሱም በጣም ተጨማለቁ እኔ ላነሳነው

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 Год назад +2

    ምንድነው በስርአት አልተለቀቀም ለምን ቆራረጣችሁት ሥታሥጠሉ

  • @zahrazahra5450
    @zahrazahra5450 Год назад +2

    ዛሬ ደግሞ መሬም እና ሳባሽ ብቻናቸው የተለቀቁት

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921 Год назад +3

    አየ ኦክታይ አቃጠልከኝ😹ድራማ መሆኑን እያወኩኝ እምናደደው ነገርስ🙄 12 ሹ ሀይደ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ 😔

  • @zadae6433
    @zadae6433 Год назад

    12ደቂቃ ብቻ የቀረውስ እፍ ቴሌግራሞች አበሳጭተውኝ ይጠራቀም ብዬ መከታተሌን አቋርጬው ነበር አሁን ሲጠራቀምና ማየትስጀምር እዚህ ስደርስ እናተም ያው እደሆናችሁ ተረዳሁኝ ምድነው😵😵😵

  • @NmN-by1ez
    @NmN-by1ez 6 месяцев назад

    እንደው የመሬም ሳቅ ናፈቀኝ ይች ንፍሮ ሳቫሽ ስንት እየሆነ ላት ምንም አይነት አዘንታ የላትም መቸነው ስቀሽየማየው

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Год назад +7

    ወዮ12ደቂቃ ብቻ ምን እየተካሄደ ነዉ ☺😜

  • @adenadd5148
    @adenadd5148 Год назад +5

    ሳላየው ተቆረጠ 🙆🙆🙆🙆አቦ ስሜታችሁ ይቆርጥ😔😔😔😔

  • @ነኝባለማሕተቧየልጀናፋቂ

    የዛሬው ምንድን ነው በ10 ደቂቃ ጨረሱት

    • @ayenutolera7987
      @ayenutolera7987 Год назад

      Enem germognal lemendenew gin??? Siyastelu💁💁

  • @እምነቴልቤላይ
    @እምነቴልቤላይ Год назад +13

    ሳቫሽ እና መርየም 🥰

  • @user-lw5ig4bb7o
    @user-lw5ig4bb7o Год назад +5

    ኤጪ ቃናዎች ደሞ ስትወደዱ አታቁምዴ😥😹✋ደቂቃው ምንሼ ኖ

  • @Misgan-he4il
    @Misgan-he4il Год назад

    Thank you

  • @jerrysebhatu2010
    @jerrysebhatu2010 Год назад +55

    እኔን የምትወዱ እስኪ like 👍 ግጩት 😂😂😂

  • @ቃልኪዳንጌትነት
    @ቃልኪዳንጌትነት Год назад +2

    8ደቂቃ ከ56ሰከንድ ብቻ 4ቱ ደቂቃ የትናንትናው ድጋሜ አረ ምንሼ ነው 😁🙈🤔

    • @TareaRere
      @TareaRere 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @merrydani922
    @merrydani922 Год назад

    Please uploaded full movies

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 Год назад +5

    እረረረረረ ሙሉውን ልቀቁት

  • @ሚጣፈቃርነቡኣ
    @ሚጣፈቃርነቡኣ Год назад +4

    ወይኔ ሳቫሸ እና መሬም ሰያዝኑ 😥😥

  • @yordanosmelese282
    @yordanosmelese282 Год назад +1

    Ene bha ng ye zariw part yansbg

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Год назад +6

    ምንድነው 12 ደቂቃ ብቻ ሰው ማንገላታት እጭ😂😂😂

  • @selamselam9188
    @selamselam9188 Год назад +2

    አምላኬ ሆይ ሰብሩ ስጠኝ ምነው ተጨማለቁብን😒 ዳአያ ነው በሉኝ አለቀ ማለት ነው የተደገመ ይበዛልኮ ጋይዝ

  • @katlegophinius5559
    @katlegophinius5559 Год назад

    የጉቹሉና የቡሪጁ መጋባት እንደ አማራቹ ልቃር ነው መሰለኝ ዉስጬ በጣም ይፈራል ቡሪጁ የምታውቀው ሚስጥር በዉስጧ የለው ይመስለኛል።

  • @zaratube7343
    @zaratube7343 Год назад +5

    ለኔ ብቻ ነው 12 ደቂቃ የሆነብኝ 🤭😂😂

    • @asteraster4785
      @asteraster4785 Год назад +1

      ለአንቺ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ነው

    • @Asw2145
      @Asw2145 Год назад +1

      ለሁላችንም ነው ለምን እደሚያዘባርቁት አላቅም

  • @hayuhayat5232
    @hayuhayat5232 Год назад

    የሞተ ተጎዳ ትል ነበር እናቴ ሳቫሽ ከሞተችው ፍቅረኛው ውጭ የሚያፈቅር አይመስልም ነበርኮ የመሬም እንኳን አይገርምም 🥴

  • @alazarasefa6587
    @alazarasefa6587 Год назад +1

    ere mndnew 12 minute bcha eko new mulu ylekek enji

  • @t3yy346
    @t3yy346 Год назад +2

    ቻዉ ቻዉ መጣላት ሰባሽ እና ማርየም 🥰🥰🥰🥰

  • @GhbHhbb
    @GhbHhbb Час назад

    ኦክታይ እዳቃጠልከኚ ተቃጠልካት😅😅😅

  • @mohammedal9657
    @mohammedal9657 Год назад

    ጣፋጭ በቀል ከጠፋወድህ ቃና አልጣፍጠኝብሏል

  • @meseker9241
    @meseker9241 Год назад

    ere keber ynurachu 12 dekika Becha telekalachu ende
    chewata new yeyazachut

  • @susita680
    @susita680 Год назад +5

    ትናት ያይነውን 4 ደቂቃ ደገሙት የተለቀቀው 8 ደቂቃ ብቻ ሹ ሀዚ 😳😳ምንም አልልሽም ዳናይት ሀልጋ ላይ የሚሸና ባል ይስጥሽ 🙌😅

  • @Tube-ez4vu
    @Tube-ez4vu Год назад +2

    ምነው የዛሬው ደሞ እንዳይቀር ነውዴ ምነው አጠረ

  • @bettybentong4057
    @bettybentong4057 Год назад +3

    አረ ሙሉ ልቀቁልን

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 Год назад

    What is this? Only premiering 12:56?

  • @አህላምየቦረናዋ
    @አህላምየቦረናዋ Год назад

    ይገባዋል

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 Год назад +5

    Estt ውሳኔ drama acir ነው yemitilu 👍

  • @FathimaMuhammed-k6s
    @FathimaMuhammed-k6s Год назад

    😂😂😂😭😭 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢

  • @hiwot756
    @hiwot756 Год назад +2

    እዴ ምንድነው ምድሀኒት አደረጋችሁት😳😳😳

  • @addisabrham5947
    @addisabrham5947 Год назад +2

    ለምንድን ነው 12 ደቂቃ ያረጋችሁት አይነፋም

  • @rehanaa5705
    @rehanaa5705 Год назад +5

    ለምንድን ነዉ የዛሬዉ በጣም አጭር ነዉ

  • @blengiday2973
    @blengiday2973 Год назад +1

    why short ?

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv Год назад +14

    በጣም አጥር ነዉ የዛሬዉ 😢

  • @linklink4071
    @linklink4071 Год назад +6

    አይ ጉቺሉ አሣዘነኝ እየወደደቺዉ ለምን እንደዚህ ትሆናለች

  • @saedibinetseid3599
    @saedibinetseid3599 Год назад +1

    ዛሬ ደሞ አጭር ሆነእሳ ለኛ ክብር የላችሁም

  • @abdu-tube
    @abdu-tube Год назад +4

    ፍቅር የኔመልግ🤣🤣🤣🤣 ዘመኑ ተቀይራል ብዬ ነዉ

  • @mikiyassolomon6322
    @mikiyassolomon6322 Год назад +1

    ምንድነው 12 ደቂቃ???????

  • @sophiajafar7218
    @sophiajafar7218 Год назад +4

    ምድነዉ አስራሁለትደቂቃ ብቻ ነዉ የምትለቁት

  • @zahrat3332
    @zahrat3332 Год назад

    ምንድነው ትለንት የተያዉን እስከግማሽ መድገም በዛ ላይ አጭር ነው

  • @mercytube6605
    @mercytube6605 Год назад +3

    ሙሉውን ልቀቁት

  • @amrotblogs3898
    @amrotblogs3898 Год назад +1

    minshe new 12 dekika hoo ere kana

  • @wizmame6393
    @wizmame6393 Год назад

    ምንድነው 12 ደቂቃ እባካችሁ አስተካክሉ

  • @brematan4638
    @brematan4638 Год назад

    ለምን አጭር ደቅቃ ሆና12:57 ደቅቃ ነዉ ሙሉዉ ዬት ነዉ የለዉ

  • @geedskeefdd8348
    @geedskeefdd8348 Год назад

    የዛሬው በሰላም ነው አጠረሳ ገና ከመጀመሬ ያለቀው

  • @eliasdejene9025
    @eliasdejene9025 Год назад

    ምንድነው?? 12 ደቂቃ?

  • @mizumizu6435
    @mizumizu6435 Год назад +1

    Savash ena guchulu meriyem yemiwed👍👍👍

  • @temuget6752
    @temuget6752 Год назад

    ይሄ ፊልም ግን ብዙም ደስ አይልም

  • @eastafrica5078
    @eastafrica5078 Год назад +3

    ምን አጭሳችሁ ነው ቃናዎች🤔🤔🤔

    • @emureyantube2386
      @emureyantube2386 Год назад +1

      😂😂

    • @eastafrica5078
      @eastafrica5078 Год назад +1

      @@emureyantube2386 12 ደቂቃ ብቻ 😅😅 ጉድ ነው እንጂ እሙ

  • @firaoltesfaye8917
    @firaoltesfaye8917 Год назад

    whay guy this video only 12 munits pleas full video likekuln enji

  • @getachewambaw9874
    @getachewambaw9874 Год назад +1

    Savash ena mareyam became des tlalachu

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 Год назад

    Ere lekelulen muluwen lelagnaw kefel sayjemer. Tariku eko yemetatabenal teyayazenet aynorewem

  • @መቅዲነኝአባዬንናፋቂ

    ወይ ጣጣ ለምን አቋረጣችሁት ደሞዛሬ 😒🤔🤔

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Год назад +1

    She’s in heaven 😂 4:44

  • @mercymesfn240
    @mercymesfn240 Год назад

    Eree bgeta mendenwu metfalgut

  • @megfiramuhamed2124
    @megfiramuhamed2124 Год назад

    k zi hulea mestlalefhune betqomut yesihlelah

  • @seludave2803
    @seludave2803 Год назад

    ምንድነው?12 ደቂቃ😳ምትለቁት

  • @halimamohamed7918
    @halimamohamed7918 Год назад

    Ibakachuh kana dirmaw iyxafaa now mindinow tafac bakal inaa Sim diram yilaqaq 💔😢😢

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Год назад

    Arif neaw !

  • @menkemhienu6012
    @menkemhienu6012 Год назад +1

    ምነው የዛሬ አስረዘማቹት😂😂😂😂

  • @makimaki4702
    @makimaki4702 Год назад

    Yali capkini የሚለውን ተርጉማችሁ ልቀቁት በጣም ተወጃጅ ድራማ ነው እባካችሁ ልቀቁልን

  • @armatube9305
    @armatube9305 Год назад

    12 ደቂቃ?????? ቀልድ ነው ስራ ነው የያዛችሁት ! ለተመልካች ክብር ስጡ ይደብራል

  • @mohaabdu3003
    @mohaabdu3003 Год назад +8

    እኔን እና መሬምን የምትወዱ like 🤣

  • @bilenhindi
    @bilenhindi Год назад

    why only 12 mins???? is this the full episode?

  • @abelalemu9280
    @abelalemu9280 Год назад

    tv layi eytaye nw gn mn taftro nw be 12 dakika leyi komesa

  • @mamunahusan7065
    @mamunahusan7065 Год назад

    ለምዲነው የተቆረጠው እደሁሌው አደለም

  • @Mንኝ
    @Mንኝ Год назад

    በጣምነው የሚታናዱዱት አሺ እኛ ስራችንን ትተን እናተ ግን ትቀልዱብናላቹሁ 😏

  • @KAloKalo-bw6yw
    @KAloKalo-bw6yw 4 месяца назад

    ኦክታይ ይገባዋል የምትሉ👍👍