የ28 ዓመቱ ባለ 3 ዲግሪ ስራ አጥ ዶክተር! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 240

  • @ፅዳለማርያምፅዳለማር-ፀ2ጸ

    የውነት ጀግና ነክ የመጀመሪያው ምርጥ ሃበሻ ብዬካለሁ ጊዜክን እንደ ወርቅ የተጠቀምክ ልዩ ስራ በማጣትክ ምንም እንዳይመስልክ አይዞክ ሁሉም በጊዜው ውብ ይሆናል በፈጣሪ አይዞህ አንዱ በር ቢዘጋ 99 ኙ ይከፈታል !

    • @lifetree7177
      @lifetree7177 3 года назад

      ምነው "ካ" እና ክ"ን እረፍት ብትሰጫችው? " ጀግና ንክ" ጀግና ነህ ነው የሚባለው:: ምርጥ አበሻ ብዬካለሁ" .... ብዬሀለሁ ነው የሚባለው?!

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 3 года назад +1

      @@lifetree7177 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😏

  • @mahilove6043
    @mahilove6043 3 года назад +51

    አይዞክ እግዚአብሔር ቀን አለው ቀን ያስጎነብሳል እግዚአብሔር ያነሳል ላንተ ያለው የትም አይሔድም እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ

    • @abebabekele5191
      @abebabekele5191 3 года назад +1

      @@aemyay5169 When Canadians say professional, they mean it. It seems to me this guy won't even pass the mustard. I hope he wouldn't be an embarrassment to Ethiopian's educational institutions that had given him the credentials that he has been claiming. Find an alternative, if you desperately want to leave the country to save yourself. You appear to me a bit naive & better than that of a country full of mischief. Well, you're talking about acquiring three major subject degrees that any of fortune 500 companies will gladly recruit from Africa. I've seen too many undesirable PHDs when i went back home. If you have had whatever u claimed, i don't blame you at all, except the system that deprived you of a descent education or skill. Herefore in display, our country's school system that failed us well in advance & makesit-up with worthless certificates, diplomas, degrees and PHDs. All along, makes you think & say, ' I'd rather been fishing'. What a mind & a terrible to wast!

    • @AmalAmal-mt2eg
      @AmalAmal-mt2eg 3 года назад

      Abbeb Bekle. Brother u never know to try it doesn't hurt. He might pass the internal test or exam with a highest marks. U suppose to incarag him. Thanks.

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 3 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝☝

    • @wawzena2816
      @wawzena2816 2 года назад

      Ameseginalew
      Blessed in advance

  • @ኢትአአ
    @ኢትአአ 3 года назад +5

    ልጄ እግዚአብሔር ይርዳህ አይዞህ ጠዋትም ማታም በየጊዜውም አማትብ አጥብቀህ ሳታቋርጥ በትእግስት ፀልይ... እግዚአብሔር ቀን አለው... ደግ ኢትዮጵያውያን እንደሌላው ጊዜ ብንተባበርና መርዳት ቢቻል መልካም ነው... ለሀገርም ለወገንም የሚጠቅም ዜጋን እባካችሁ እንርዳ እናበረታታው...

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 3 года назад +1

    መጀመሪያ ሥህተቱ ያንተ አይደለም። በሕይወት የማይፈተን ጥቂት ሰው ነው። በራሱ የሚተማመንና አይቻልም የተባለውን የአደረገ በራሱ ተተመክቶ ከዚህ ጊዜያዊ ችግር እወጣለሁ ብሎ ማሰብና ራስን ማፅናናትና የበለጠ የተሻለ ሰው ሆኖ መውጣት ነው። ምናልባት ቆም ብለህ ሕይወትህን ለማየት ሊሆን ይችላል። Be positive. Look forward. Don't get down. Never stop believing yourself. Good work!!!

  • @Edenthekid97
    @Edenthekid97 3 года назад +10

    ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር ኳንተ ጋር ይሁን በርታ ጀግና ነህ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 года назад +51

    እስኪ ፀልይ ወድሜ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ ትምርት አዳምጥ ምናልባት የክፉ መናፍስት ሴራ እዳይሆን የዘጋብክ ወድሜ ያላቹ ብትረዱት መልካምነው ❗️እግዚያብሄር ይርዳህ ወድሜን

    • @frewoyniferede591
      @frewoyniferede591 3 года назад +1

      ምን መፈስ ብቻ ሰውተምሮ ስራካጣ ምንዋጋአለው

    • @belaynehabebe7965
      @belaynehabebe7965 3 года назад +1

      ሰይጣንን የሚፈራ የሰይጣን ወገን ነው

    • @Yarmela
      @Yarmela 3 года назад

      ጠበል ጠበል!!

    • @wawzena2816
      @wawzena2816 2 года назад

      Thank you

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ 3 года назад +6

    አይዞህ የኔውንድም አትሰብ ዋናው ጤናእግዚአብሔረ ይረዳህ ቢኖረኝ በረዳህ ደሰባልኝ ተሰፋ አትቆረጥ የግል ሰራም ሞክረ

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 3 года назад

    #ወንድሜ፣
    እጅግ ጎበዝ የአላማና የፅናት ሰው ስለሆንክ በጣም መደነቅ አለብህ። እግዚአብሔርም ብርታትና ጤና ሰለሰጠህ ማመስገን አለብህ። ተስፋ መቁረጥ ፈፅሞ አታስብ፣ ገና ወጣት ሰለሆንክ ብዙ እድል ሰላለህ።
    #በአንድ ጊዜ 3 ዲግሪ የያዘ እንዳንተ ያለ ሰው በዚህ #በአሜሪካ ቢሆን #በታላቅ ክብር አገር ሙሉ እያደነቀ ጋዜጠኛ እየተሰባበረ #ያነጋግርህ ነበር፣ ቀጣሪዎችም ለየት ያለ ሰው ስለሚወዱ እንደችሎታህ የሚገባህን ታገኝ ነበር (ዋናው ነገር #በ3 ዘርፎች 3 ዲግሪዎች ስትይዝ ትምህቱን ለመጨረስ ሰትል #ተማርከው ወይስ competent and #outstanding መሆንህ ላይ ነው)
    #በአገራችን እንደአንተ አይነት ሰዎችን ከማድነቅና ከመሸለም ይልቅ እድሜ ስንት ነው ወዘተ ተራ ወሬ ማውራታቸው #የእውቀትና የግንዛቤ ጉድለት ነው።
    #ስለዚህ #በdepressive mood ብትሆንም ከዚህ ለመውጣት፣
    1ኛ/ ፀሎት ያለማቋረጥ መፀለይና መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ አለብህ /እምነት አጥብቀህ መያዝ አለብህ/
    2ኛ/ ስፖርት መስራትና መፅሀፍ ማንበብ ይገባሀል፣
    3ኛ/ ማህበራዊ ግንኙነትህን /social interaction/ መቀጠል አለብህ no matter what/ ገንዘብ ባይኖርህም/
    4ኛ/ ያለማቋረጥ የስራ ማመልከቻ በማስገባት ያለመታከት መጠበቅ አለብህ።
    5ኛ/ የውጭ እድል በሚገባ ሞክር። ወዘተ

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 3 года назад +6

    አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ያዘጋጀልህ ስላለ ነው ለበጎ ነው በትግስ ጠብቅ

  • @የድንግልልጅ-አ6ዠ
    @የድንግልልጅ-አ6ዠ 3 года назад +13

    እግዚአብሔር ሊያሻግርህ ያለው ነገር አለ ተስፋ አትቁረጥ አይናችንን እንዳያይ የጋረደን እርሱ በችሎታው ያንሳልን አሜን!

    • @wawzena2816
      @wawzena2816 2 года назад

      Ameseginalew egzihaber yibarkish. ......

  • @jmilahflow1828
    @jmilahflow1828 3 года назад +12

    አይዞን ወንድም እግዚአብሔር ቀን አለው ተስፍ እዳትቆርጥ

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 3 года назад +13

    የምን ዱፕሬሽን የኔ ወንድም አንድ እጅራ ለምትበላው ግዜ ያልፋል በቀጥታ ፀበል ሂድ ዶክተር ማለት ስራ እኮ ማጣት የሌለበት እመነኝ ችግርህ ይቀረፋል እግዚአብሔር ይገስፀው ይንቀልልህ እግዚአብሔር ይርዳህ ዶክተር ስራ አጣ ዶክተር እንደዳይመንድ በተወደደበት ዘመን።

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum4373 3 года назад +3

    በዚህ ዘመን ክፍት የስራ ቦታ የሚገኘው እንደዚህ አይነት ብዙ ዲግሪዎች ያሉት የተማረ ሰው ሳይሆን ከእውቀት ነፃ የሆነ እና የሰውን ደም ለሚጠጣ አውሬ ሰይጣን ብቻ ነው!!!

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 3 года назад +6

    ወንድሜ ፀሎት አድርግ ምናልባት የክፉ ስራ ይሆናል ወደዚህም ወደዛም ማየት ጥሩ ነዉ እኔ ግን የሆነ ችግር ሲገጥመኝ ቀጥታ ከሰይጣን ጋር ነዉ የማያይዘዉ ምክቱም ክፉ መንፈስ የሰዉን ለዉጥ አይፈልግም ወንድሜ እንጦጦ ማሪያም ሂድ የተዘጋብህ የስራ እድል ይከፈትልሀል

  • @zuriyashalmu447
    @zuriyashalmu447 3 года назад +2

    አይዝክ ቀን ሁሉ ያልፍል ከጌታ ጋር ተጣበቅ ሁሉን የሚረዳ አንድ ጌታ ብቻ ነው ፀልኝ ጌታ ይርዳክ ወንድሜ ተስፍ አለክ ገና ነክ

  • @ወቸጉድዘነገደዓሞናውያን

    አይዞን አይዞን ነገ ዓዲስ ቀን ነው በብርሃን የተሞላ ነውና እግዚአብሔር መሻትሕን መልካም አድርጎ ያበጀዋልና በምንም መልኩ ሞራልሕ እንዳይነካ አንበሳው ።

  • @netsanetnetere3125
    @netsanetnetere3125 3 года назад +3

    አንተ ጥሩ አርአያ ነህ ምትሆነው አይዞህ ያንተ ግዜሲመጣ ተፉላጊነህ ያልፋል እስኬአልፍ አንተ ግንእራስህን ጠብቅ ፀልይ እግዝያብሔር ልፋትህንከንቱ አያደርግብህም።

  • @derejeberhanu1093
    @derejeberhanu1093 3 года назад +1

    አይዞህ ላንተ ያለውን አታጣም ተስፍ መቁረጥ የለብህም ምክንያቱም ላንተ ያለውን አታጣም ይህቺ የሞተች ሀገር የተማረ ቦታ የለውም ያልተማረ ደሞ እንደፈለገ የሚዝናናባት ሀገር ናት አይ ዞን በርታ

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 3 года назад +5

    ወንድማችን አይዞህ የዛር መንፈስ ሳናውቀው ብዙ ተጎድተናል በየቤተሱቡ ውስጥ ያለው ችግር እድልህን ይዞታል የመ ምህር ተስፋዬን ትምህርት ተከታተል

  • @JS-jw2uv
    @JS-jw2uv 3 года назад +13

    I am proud of you,
    I believe you’ve tried your best, Jesus is the only solution, come to him, pray, build a relationship with him. He loves you so much.

  • @ንኩሉጊዜኣለዎ-ነ1ገ
    @ንኩሉጊዜኣለዎ-ነ1ገ 3 года назад

    እግዛብሄር ለበጎነው ኣይዞህ ወንድሜ ኣዳም።

  • @tsigetadesse4934
    @tsigetadesse4934 3 года назад

    አይዞህ የኔ አንበሳ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ልብህ በሱ ይታመን ልጄ አይዞህ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን።

  • @tarikanteneh725
    @tarikanteneh725 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ከአሰብኸው በላይ ያዘጋጀልህ ስላለ አትጨነቅ ጸልይ በእምነትህ ጽና አይዞህ !!!

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 3 года назад +18

    በጣም ያሳዝናል በየቤቱ ብዙ ተመሳሳይ ታሪክ አለ ያልተማሩ ሰዎች እማይገባቸው ቦታ በዘመድ እና በገንዘብ ስራ ላይ ሆነው ሰውን ያሰቃያሉ በአንፃሩ ደሞ ቦታው የሚገባቸው ሰዎች እንደ ወንድማችን አይነቶች እውቀቱ ሞያው ያላቸው ደሞ እንዲህ ይሰቃያሉ

    • @banchbesratahmad8672
      @banchbesratahmad8672 3 года назад +1

      Gezachin Tablsheto Hulu Nager Bagoubo Han

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 3 года назад

      በትክክል😭😭😭😭😭😭😭😭☝

    • @gentegente3000
      @gentegente3000 3 года назад

      @@banchbesratahmad8672 ልክ ነሽ😭😭😭

  • @ይበቃል16
    @ይበቃል16 3 года назад +6

    እግዚአብሔርን ምርኩዝ አድርግ ይረዳሀል ሰላሙንያብዛልን አሜን

  • @leulemanayea2967
    @leulemanayea2967 3 года назад +2

    ዶከተር ሰይጣን የዘጋዉን የሥራ በር
    እግዛብሄር ይክፈትልህ አሜን

  • @freweinikidane6173
    @freweinikidane6173 3 года назад +1

    ኣይዞህ ወንደሜ ተርበህ ያገኝኸዉ ነገር ሁሌ ይጣፍጣል ሁሉም ለበጎ ነው እግዚኣብሄር አለ ሁላችንም ይሄንንስ እንዴት ኣልፈዋለዉ ብለን ተስፋ የቆረጥንባቸዉ ጊዝያቶች ነበሩ ለሁሉም ግን ጊዜ አለው

  • @banchbesratahmad8672
    @banchbesratahmad8672 3 года назад +4

    ወንድም ምንም አትጨነቅ ጊዜህን ተጠቅመህ ተምረሀል በዚህ እድሜህ አድናቂህ ነኝ ፀበል ሒድ መፍትሔው እግዚአብሔር ጋር ነው ወንድሜ በርታ ህይወት በራሱ ትምርት ነው እመብርሃን ትርዳህ

  • @seida3443
    @seida3443 3 года назад +2

    መጀመሪያ ፈጣሪ ሰወችን እንዲያዝኑ አድርጎ ኢትዬጽያኖች እንደሚረዱህ 100% እርግጠኛ ነኝ

  • @seembesulove4360
    @seembesulove4360 3 года назад +17

    አይዞኝ ቀን ይመጣል እንደመሸ አይቀርም አይ ሀገሬ ደንቆሮ ተጠራቅሞ ወይ አይሠሩ ወይ አያሠሩ አይዞኝ ወንድሜ

  • @mimi4866
    @mimi4866 3 года назад +15

    የኔ ጌታ ከውጭ ሀገሮች ባሉ ሆስፒታል ጋር ተፃፃፍ በተለይ አሜሪካን የነርስ እና የዶክተር እጥረት አለ ምንም በዶክቶርነት ባይቀጥሩህ በነርስነት ይቀጥሩሀል አሁን በብዛት ከፊሊፕን እና ከናይጄሪያ ኬንያ እየቀጠሩ ነው ስለዚህ የስራ ቪዛ አመልክት

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 3 года назад

      @@werqzeleke2815 There's no medical evidence that will help!! Contact with God.....

  • @demozeyegetalij1218
    @demozeyegetalij1218 3 года назад +1

    እሄ ሰአቱ ነው ምትገለጥበት
    ጌታ ይባረክ ለምክንያት ነው አይዞክ
    በቅርቡ በምትሻው የስራ ፊልድ ትሰማራለህ
    ይህን ስልህ እንዳንተ ደግሞ በቤት
    ያሉትን እያሰብኩ ነው🙏

  • @hirut8194
    @hirut8194 3 года назад +13

    ስራ የሚቀጠረው ብር ያለው ብር ኑሮት ዘመድ ያለው ዘመድ ኑሮት ብር ያለው ብቻ ነው ሁለቱም ያለው ይቀጠራል ደግሞም አንድ ነገርን መርሳት የለብንም ብር ቢሮውስጥ የሚሰራ ዘመድ ባይኖረንም እግዚአብሔር አለ ካጀታችን ከለመንው ይደርሳል ስለዚህ አተም አይዞህ እግዚአብሔር አለህ ያሳካልሀል

    • @frewoyniferede591
      @frewoyniferede591 3 года назад

      እውነትነው ሰው ምንሀይል አለው ፈጣሪነው ሀይልያለው

    • @tsionazeze7682
      @tsionazeze7682 3 года назад

      ጀግና ነህ አንድ ቀን እግዝአብሔር ያነሳሃል አይዞህ

    • @frewoyniferede591
      @frewoyniferede591 3 года назад

      @@tsionazeze7682 እዝጋብሄር እንጂ ሰውማ ወረተኛ አይደል

  • @Girmay_AD7
    @Girmay_AD7 3 года назад

    Dr. አለም ምትጠይቅህን እውቀት ከበቂ በላይ ይዘሀል
    አሁን መለስ በልነና
    መንፈሳዊ ህይወትህን መርምር
    Hard luck!

  • @tamraabi1751
    @tamraabi1751 3 года назад +16

    አይዞህ ወገኔ ምነው በኖረኝ በረዳሁህ

  • @eteneshregassa6853
    @eteneshregassa6853 3 года назад

    አይዞህ እግዚአብሔር ቀን አለው ጊዜው ሆኖ ነው እንጂ እነዲሁ አትቀርም ዋናው ጤና ነው ይህ ጊዜ በዚህ አይቀጥልም ያልፋል።

  • @samuelalemu1400
    @samuelalemu1400 3 года назад

    መንግስትና ሕዝብ ባለበት አዋቂና ባለሙያዎች እንደዚ መንገላታታቸው ሊያሳፍረን ይገባል የሚመለከተው ቢፈልጋቸው መልካም ነው።

  • @ደሴ
    @ደሴ 3 года назад +8

    አይዞክ ነግ መልከምህ ይሆናልህ

  • @Vision-uf4hm
    @Vision-uf4hm 3 года назад +8

    ስልክ ቁጥሩን ፃፍልን እንርዳው

  • @ድንግልማርያምለእኔየህይወ

    አምላክ ቅዱሳን የበረከት በሮችን ይክፈትልክ
    ወንድማችን በርታ ሁሉ ለመልካም ነው እኛ ችኩሎች ስለሆንን እንጂ እግዚአብሔር ስራውን እየሰራ ነው በተስፋ ጠብቀው በጸሎት በርታ የማልፉ የማይመስሉ ቀኖችን አሳልፎልህ እዚህ ያደረሰህ የበለጠውን አስቦልህ ነው እርሱ ኢፍታህ ሲል ሁሉ ይከፈታል ሁሉ ተስተካክሎ በደስታ ለመስጋ እንደምትቀርብ ተስፋ እናደርጋለን

  • @elsabetassefa3533
    @elsabetassefa3533 3 года назад +6

    ፀበል እድ ከሁሉም በላይ እጣ አውጣና ፀበል ኢድ። አይዞህ ሁሉም ያልፈል

  • @እሙእረያን-ሸ5ነ
    @እሙእረያን-ሸ5ነ 3 года назад +6

    አይዞህ አላህ ይስጥህ እደሰው እማይሆነው ጌታ

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 3 года назад +3

    አቤት!ኢትዮጵያ እናቴ የሆነ ነገር አታጭም። ተስፋ ግን አለ ምክንያቱም እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው።ይፈርድልናል።

  • @shitayetadesse1215
    @shitayetadesse1215 3 года назад +16

    የኔ ወንድም እግዚአብሔርን ጠብቀው ቀን አለው ያንተ እንጀራ በሱ እጅ ነው ጠብቀው

  • @fatumaali8871
    @fatumaali8871 3 года назад

    አላህ በሁሉም ተፈላጊ ያድርግህ ግን የተማረና የበላ ወድቆ አይወድቅም ይባላል አይዞህ ነገ ስው ትሆናለህ አትጨነቅ እንዳትታመም ሁሉም ያልፋል አላህ ይርዳህ

  • @tsenatebehindthescenes
    @tsenatebehindthescenes 3 года назад +1

    አይዞህ ታገሥ ይበራል ወንድሜ እግዛብሄር ይረዳሀል

    • @getachewtesfay5543
      @getachewtesfay5543 3 года назад

      ወንድሜ እሄ መፍትሄው በእግዝአብሄር ነው
      በሳይንስ አይገኝም የሰይጣን ስራነው ዘንዶአስራ ማርያም ሂድ ከስራትህ ትፈታለህ በውቀትህ ቀንተውም የተደረገብህ ነገር አለ ስለዚህ እራስህ ለፈጣሪህ አስመርምር ትፈወሳለህ ።

  • @እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል

    እመብርሃን ትርዳክ ወንድሜ

  • @zeynbamohammed9931
    @zeynbamohammed9931 3 года назад +1

    አይዞህ የሆነው ቦታ ጀምር አትጨነቅ አላህ አለ እራስህን ጠብቅ

  • @genetabebe9017
    @genetabebe9017 3 года назад

    በዚህ ሰአት ባንተ ላይ የተዘጋው ሁሉ በጌታ በየሰስ ክርስቶስ ስም ይከፈትልህ የሰይጣን አሰራር ይፍረስ ይእግዚያብሄር የምህረት እጆች ይግኙህ ያግኙህ

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 3 года назад +1

    ወንድሜ እንደስማሁ ከሆነ በጣም ጠንካራ ስው ነህ ለትምህርት የከፈልከው ዎጋ በጣም ከፍተኛ ነው :በተጨማሪ ይ ሁሉ ድካምህ መና እንዳይቀር በጣም በትግስት መጠበቅ ይኖርብሃል :: ይሄንን የሚያይ ቅን ሊረዳህ ይችላል ብዬ እተማመናለሁ ::

  • @abegarmedia5613
    @abegarmedia5613 3 года назад

    አይዞህ ወንድም አለም። ይች ቀን ታልፋለች። ብዙ ተስፋ አለ።

  • @zebenaytilahun5829
    @zebenaytilahun5829 3 года назад

    በርታ ተስፋ አትቆረጥ በጣም ጎበዝ ነክ እግዚአብሔር ይረዳካል

  • @samerjane5370
    @samerjane5370 3 года назад +1

    መልካም እድል ተመኝቼልሃለሁ ወንድሜ።

  • @Abiygedaynew
    @Abiygedaynew 3 года назад +9

    ገንዘብ እናዋጣለትና ቀን እስኪያልፍለት ንግድ ቢጤ ጀምሮ እንዲንቀሳቀስ እንርዳው አደራ

  • @borbuwarit
    @borbuwarit 3 года назад

    በልጂነትህ ሸክሙ በዝቶብህ ነው ሁለቱን አራግፈህ አንዱን ወጥረህ ያዝ...እኔም ሶስት ሱቅ ከፍቸ እዚህ እዛ ስራሯጥ ከስሬ የቀጠርኳቸውን ሲያበለፅግ እኔን አሰድዶኛል...አንዱን ይባርክልህ ሁለቱን ያስከትልልህ ወንድሜ

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 3 года назад +10

    በየ ቢሮው ብንሄድ እንክዋን ድግሪ ስርተፍኬት የላቸውም በተለይ በተለይ አየር መንገድ እና ልዩ ልዩ የመንግስት መስርያቤት የሉም የተማሩ
    ግን እንዲህ የተማረ ይወድቃል

    • @wegf6808
      @wegf6808 3 года назад

      Sara,
      ወንድማችን የገጠመው ችግር ብዙ ወንድሞቻችን ተምረው የሚገጥማቸው ችግር ነው ለምሳሌ አማራ ክልል ላይ በርካታ በህክምና የተመረቁ ሀኪሞች አሉ ክልል በሚለው ያልተማሩ ሰዎች እሳቤ እራሳቸውንም ህብረተሰቡን አገራቸውን መርዳት አልቻሉም። ስለ አየር መንገድ ያነሳሽው ግን በእጅጉ የተሳሳተ ነው በፖለቲካ በዝምድና በብሄር አቅምና ችሎታው ሳይኖራቸው ወይም ከነሱ የተሻለ ሰው እያለ የማይመጥናቸው የሃላፊነት ቦታ ላይ የተቀመጡ የሉም ማለት አይደለም

    • @barkotbarkot8945
      @barkotbarkot8945 3 года назад +1

      @@wegf6808 አየር መንገድ ላይ የተማሩ በጥቂት ናቸው በየአመቱ እመላለሳለሁ እዛ ያስቀመጥዋቸው አንድ ትልቅ ባለ ስልጣን ይሂድና ይጎብኝ
      አየር መንገዳችን በአፍሪካ ተወዳዳሪ የሌለው ተቕም ነው ብታምኑም ባታምኑም እንግሊዝኛ የማያውቅ ብዙ አጋጥሞኛል
      ሌላው ሰው ሲያስተናግደ ቀበሌ ወይ ፍርድ ቤት ያለው ይመስለኛል ሲያንቀጠቅጡ ሲያመናጭቁ።

  • @patricelumumba8683
    @patricelumumba8683 3 года назад +3

    ይቅርታ የልጁን ጥረት ባደንቅም! አንዳንድ ነገሮችን ሳስታውስ ለማመን ያሰቸግረኛል።የልጁ ambivalent behavior ይሉታል ሳይኮለጀስቶች ባማርኛችን ባንድ ጊዜ ሁለት ዛፍ ለመውጣት እንደመምከር እንደማለት ነው።እኔም ሀኪም ነኝ ታዲያ የትምህርቱን ክበደት አሁን ወደ ዃላ ሳስታውስ ይህ ሰው እንዴትቢቀለው ነው ብዬ አሰቀናኝ።ለማንኛውም ልፋትህ ከንቱ እንደማይሆን 150% እርግጠኛ ነኝ።ግን አንዲት ምክር አለችን ከሁሉም በፊት ሳይኮለጂሰቶችን consult ብታደርግ ጥሩ ይመስለኛል።

  • @beletetube_
    @beletetube_ 3 года назад +3

    ወይ እናት ሃገሬ

  • @yalteyemariyamleji3008
    @yalteyemariyamleji3008 3 года назад +4

    እማምላክ ከእንጀራህ ታገናኝህ ወንድሜ

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 3 года назад

    እባክህ ተረጋጋ አትቸኩል ሁሉም ለበጓ ነው እግዚአብሔርን አውቀህ ሁሉም ነገር ከእሱ እንደሆነ ሊያሳውቅህ ነው ያለበለዚማ አትታመን ይሆናል በትምህርቴ ነው ትል ነበር ወንድሜ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው ትልቅ ብርሀን ከፊትህ ስላለ አመስግን የምን ዲፕረስ ነው

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 3 года назад

    በእግዚአብሔር ታመን ! እግዚአብሔር ይረዳሃል

  • @AmalAmal-mt2eg
    @AmalAmal-mt2eg 3 года назад

    Soon we will hear or watch your successful story. Don't give up easily bro. Good luck .

  • @sadatube3337
    @sadatube3337 3 года назад +2

    ወይ ስት አመት ተለይቶ ስራ አጥቶ መቀመጥ በጣም ከባድ ነው ስቱቹ አሉ አምሮ በሽተኛ የሚሆኑ ከጭሸት ብዛት ለምን እንደማይቀጥሯቸው አላውቅም አላህ ስራ ይስጥህ አይዞህ ጠንካራ ሁን

  • @usahandsoffethiopia.9906
    @usahandsoffethiopia.9906 3 года назад

    ያሳዝናል አይዞህ ውንድሜ እግዘሀቤር ላንተ ያለውን አይነሳህም አይዞህ ። ስንት ማሀይም በየቢሮው ተስግስጉ ለዝህ ጉብዝ ግን ቦታ የለም

  • @አርሴማየወሴፎ
    @አርሴማየወሴፎ 3 года назад

    አይዞህ ወድሜ እግዛብሔሬ ቀንአለው

  • @abegarmedia5613
    @abegarmedia5613 3 года назад

    ግንዛቤህ ደስ ይላል።በርታልኝ።

  • @Vision-uf4hm
    @Vision-uf4hm 3 года назад

    አይዞህ በርታ አለም እንድህ ነች አትጨነቅ በተስፍ መቀጠል ነው

  • @ሙናሙና-ጀ4ኘ
    @ሙናሙና-ጀ4ኘ 3 года назад +3

    ሁሉም ለበጎ ነው

  • @brokefod1359
    @brokefod1359 3 года назад

    እግዚአብሐር ያሳካል ዎንድሜ አይዞ አይዞ

  • @ayelechmeskele4634
    @ayelechmeskele4634 3 года назад +2

    Egziabeher denk sera ysralh!

  • @mube8885
    @mube8885 3 года назад +3

    Yen wonidm Egzabhaere yerdhe Ayzhe 🙏🙏🙏🌺🌸💐🌷💖💝💞💕🖤

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ

    እርኩስ መንፈስ ነው እየጋረደብህ ያለው ወንድም ዓለም ።ጸበል ሒድ ።

  • @asterasefa1849
    @asterasefa1849 3 года назад

    Yes he is amazing you are right this is the beginning

  • @ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ
    @ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ 3 года назад +1

    አይዞህ ወንድሜ እግዚኣብሔር ቀን አለዉ አንተ ብቻ እመን ፀልይ ፀብል ተጠመቅ ካህናት አባቶች እንደፀልዩልህ አማክራቸዉ ክፍተትን የሚሞላ እግዚኣብሔር ብቻ ነዉ እዉቀት ፈር ይከፍትልሃል እንጅ እዉቀት ብቻዉን አይደለም

  • @ኩሩኢትዮጵያዊ-ኰ5መ
    @ኩሩኢትዮጵያዊ-ኰ5መ 3 года назад

    አብሽር የኔ ወንድም አላህ ይርዳህ

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 3 года назад

    ጎበዝ ነህ በርታ አቅጣጫህን ወደ ዩንቨርስቲ አድርግና መምህር ብትሆን ከ 3ቱ በየትኛዉም በተለይ በፋርማሲ/ ሜዲሲን ፊልድ ብትቀጥል ጥሩ ነው ብዙ ትደርሳለህ::

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 3 года назад

    ያለህን የስራ ልምዶችህን LinkedIn የሚባለውን app dawenload አድርገውና post አደረገው ። ያወቁትን ማሳወወቅ መልካም ነው ብዬ ነው።

  • @ermiascheru1902
    @ermiascheru1902 3 года назад

    Thank you very much for Eyoha media and for those who give me your advice and praying 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    I will take all comments accordingly...... Even if struggle is continued still am psychologically well and enough to think in another dimension 🤙🤙🤙🤙

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-አ8ተ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-አ8ተ 3 года назад +5

    ሀገራችንን ከሚመሯት ካልተማሩት ካድሬና በዘመድ ስራ ከሚቀጠሩት ሀገርን ወደ ገደል እየከተቷት ይሄ ደግሞ 3 ዲግሪ ይዞ እንዲህ ይጉላላል ጉቦና መድሎ ባይኖር ይሄ ለሀገር ስንት መጥቀም የሚችል ልጅ እንዲ ሲሆን የሀገር ግሽበት ነው

  • @lishantaye9401
    @lishantaye9401 3 года назад +1

    Dear, you are not sick your very good and smart don't let your self down, go back to medical school special in something, still young. I wish you good luck!

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 3 года назад +11

    የተማረና የበላ ወድቆ አይወድቅም ተስፉ አትቁረጥ

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 3 года назад +1

    የኔወንድም አይ አገሬ

  • @ሰላምደረጄ
    @ሰላምደረጄ 3 года назад +2

    የተማረይግደለኝ
    ጠያቂና ተጠያቂ አልተመጠጣኑም

    • @frewoyniferede591
      @frewoyniferede591 3 года назад +1

      በጣም የማሀይም ጠያቂም አለ የሆነ ነገር ሲሎው ምንማለት ነው አለው፣🤔

    • @sahadauae9589
      @sahadauae9589 3 года назад

      Kkእንደት

    • @ሀናየአሰላልጅ
      @ሀናየአሰላልጅ 3 года назад

      @@frewoyniferede591 😃😃😃😃😃

    • @frewoyniferede591
      @frewoyniferede591 3 года назад

      @@ሀናየአሰላልጅ አያስቅም የኔቆንጆ

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 3 года назад

    my brother God bless you amen

  • @miracletd577
    @miracletd577 3 года назад

    Never give up bro

  • @frewoyniferede591
    @frewoyniferede591 3 года назад +3

    ወይ እኔ አሁንነበር ተራርጦ ስራመቅጠር ምክንያቱም አሁን ደናደረጃ ነው ያለው የሚረዳው ካላገኘ ግን ተስፋ እየቆረጠ ይሄዳል

  • @mimiabebe1012
    @mimiabebe1012 3 года назад +2

    Ayzoh wondeme,,,,u shouldn't say u are jobless just yet . For on your interview ,u only finished your medicine studies in 2013 ekoo. U sure should and could find a job in medicine . It is good u have brought your situation to the media ,,,,don't ever ever lose any hope . Hope to hear some good news soon .

  • @tsigetadesse4934
    @tsigetadesse4934 3 года назад

    Sorry God has a plan for you pray and ask your father you can pass this and you get a better time God bless you

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 года назад

    yehen lij enirdaw Gobez !!

  • @asterasefa1849
    @asterasefa1849 3 года назад

    I proud of you dear

  • @አልተኖረልጁነትአለቀበሰደ

    እኛምየዱሀልጆችነፈነቸዉ ተምረእነቶቻቸዉ እጀራየጋገሩ ያሳደጎቸዉ ያሰተማሮቸዉ አሁን ወዛደርሁነዋል አይሲሳዝኑብታዮቸዉ ቅጠልየበሉ ጠሸሁነዋል😭

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 3 года назад +10

    ወይኔ ጋዜጠኛ🙈3ዲግሪ ያለው ስኬታማ ንኝ ብለህ ታስባለህ? ድባቴው(ድብርቱ) ከየት መጣ?😳
    YES INDEED ITS A SUCCESS! AND HE IS SUCCESSFUL IN ALL HIS WAYS! There is always a way my brother. Be strong and trust in God. At least I can send some pocket money for transportation to help for your search of the job.

    • @b.t7056
      @b.t7056 3 года назад +3

      ልጁ እዉቀቱ በጣም የጠለቀ ስለሆነ እና ስራ ስለሌለዉ ነዉ depression ዉስጥ የገባ የመሰለዉ የሚፈልገዉ አይነት ስራ ሲያገኝ ይለቀዋል።Depression እንዲህ ቀልድ

    • @frewoyniferede591
      @frewoyniferede591 3 года назад +1

      @@b.t7056 ከባድ ነው ድብሬሽን ቶሎ ውስጥህ የሆነነገር ብለህ ካልወጣህ እኔ እናቴ በሞት ስትለየኝ አምኖ መቀበል አልቻልኩት እሳ እትዮጵያ እኔ ኢሮፕ ነበርን ለሶስት አመት ከዛልክ አሳኪሚኝ ስትለኝ አንገታ ላይ ታይሮይድ ነበረባት እሱን ኦፕራስዮን አርጋ አስር ቀን በላይ አስቆጥራ ከኦፕርስዮኑም በሰላም ነበር የነቃች ። እኔ ህጀ በወሬነበር ይህን ያጋጠመኝ ከዛበሀላ ተመልሸ ወደ ነበርኩበት ወድትዳሬ ተመልሺ ሞታን ሳልቀበለው ተመልሸ መጣሁ ነገርግን ወሬየን ሁሉስለሳነው ። ስራም አልተመለስኩም ኦፕራስዮን ባትሆን ኑራ አትሞትም ነበር እያልኩ የባሰ ሂወቴን እንዳልኖር አረገገኝ ድብርትን ና ጭንቀት

    • @frewoyniferede591
      @frewoyniferede591 3 года назад

      @@b.t7056 እናም ማንም ሰው በተለያየ ምክንያት ሲጨናነቅ ሳይበጣም ውስጤይነካ ያመኛልሁሉ

    • @rozakassahun7707
      @rozakassahun7707 3 года назад

      ምን መጠየቅ እንዳለበት ያወቀ አይመስለኝ

    • @b.t7056
      @b.t7056 3 года назад +2

      @@frewoyniferede591 እግዚአብሔር ልብሽን ያጽናዉ ብርታቱን ይስጥሽ የእኔ ቆንጆ።እግዚአብሔር የወደደዉን ነዉ ያደረገዉ ብለሽ ተጽናኚ እና ልጆች ካሉሽ ለልጆችሽ ስትይ ህይወትሽን ለእግዚአብሔር ሰጥተሽ መቀጠሉ ነዉ የሚሻልሽ የኔ ዉድ።እኔም ከ 10 አመት በፊት ወደ አዉሮፓ ሳልመጣ ትዳሬ ሲፈርስ ለሞት እስክቃረብ አንገቴን እንኳን ቀና አድርጌ ሰዉ ማየት እስኪያቅተኝ ድረስ ዲፕሬሽን ዉስጥ ገብቼ ነበር።በወቅቱ ያከመችኝ ሀኪም ከአሜሪካ የመጣች ቤተሰብ ሀኪም ስለነበረች ከመድኀንያለም በታች ሆና ህይወቴን ያተረፈችልኝ እሷ ጋር ተቀጥሬ ለ 6 አመት ከሰራሁ በህዋላ ነዉ ወደ አዉሮፓ የመጣሁት ።ዲፕሬሽን ስር ከሰደደ መዉጫዉ ከባድ ነዉ ለዚህ ነዉ ህይወትሽን ለመድኀንያለም መስጠት ነዉ የሚሻለዉ ያልኩሽ ህይወታችንን ሙሉ በተለያየ መንገድ ሊከተለን ይችላል እግዚአብሔር ይገስጸዉና።

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 3 года назад

    ልንተባበረው የሚገባ ዜጋችን ነው እንድረስለት ?

  • @atsede7592
    @atsede7592 3 года назад

    May the glory of God let guide u to the right directions. Praying will be the solutions

  • @Nahi_Entertainment
    @Nahi_Entertainment 3 года назад +5

    Uùufff Seyasazen Egzhbher yerdake wandem😭💔

  • @workenshtesfay1789
    @workenshtesfay1789 3 года назад

    Egzhabern tayke males tagglke telye 🙏

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu 3 года назад

    I think he should never doubt himself for a second. He has accomplished a lot. Studying and succeeding in three fields (pharmacy, medicine, and civil engineering) isn't easy. These are among the challenging streams. In this regard, he is brilliant. On the other hand, searching for jobs is shouldn't despair him. His breaks aren't coming partly because of the country's situation. The skilled labour market has now become wrongly competitive. Therefore, I encourage his to appreciate his academic achievement; remain positive. I am sure his lucky breaks will soon come. I am happy he comes out for help. That's a great decision.
    Stay position brother !

  • @beliyoudessie732
    @beliyoudessie732 3 года назад

    bemejemeria betam briliant neh .egiziabiher yiredahal ayizoh .lante yalew ale gilngil mariyam tirdah

  • @fetagoogle4679
    @fetagoogle4679 3 года назад

    ዛሬ ስለ አሜሪካዊው ሚሊየነር አክተር Morgan Freeman አነበብኩ የገረመኝ ነገር ቢኖር ሞርጋን ውጪ እስከ ማደር እንደደረሰ ከገለፀ በኋላ በ50ኛ አመቱ ላይ ነበር ያሰበበት የደረሰው።
    በ67 ዓመቱ በአለም ታዋቂ አክተር ሆኖ ከ200 ሚሊዮን በላይ ሀብት በፎረብስ መፅሔት ላይ የተመዘገበ ባለሀብት ደረጃ ላይ መገኘቱኖ ሳስበው አንተ ገና ይቀርሀል እናም እርግጠኛ ነኝ ሁሉም ነገር በቀኑ ስለሚሆን እራስህን አታጨናንቅ።
    እርግጠኛ ነኝ ነገ ሁሉም ነገር ይቀየራል።

  • @mikiteklay920
    @mikiteklay920 3 года назад

    ayzosh wendimaaa እቺ ሀገር ሙስና