Lualawi ሉዓላዊ-“የመንግስት ደሞዝ እየበሉ ለጠላት መረጃ የሚያቀብሉ. . .’’/በDDR ዙሪያ ከልማት አጋሮች ጋር ስብሰባ/ጠ/ሚ/ር ኣብይ እና ጉተሬዝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 79

  • @mamomehari6118
    @mamomehari6118 2 часа назад +12

    ተባረክልን ሲሴ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድም አለም

    • @GetachewSeyoum-n4n
      @GetachewSeyoum-n4n Час назад

      አንተ ለሆድህ ብለህ የኢትዮጵያን ህዝብ የካድክ ከሀዲ የኢትዮጵያ ህዝብ በቅርቡ በተረኛ ጎጣኞች መቃብር ላይ ነፃነቱን ያውጃል አትጠራጠር ያኔ መደብቂሀ ያት ይሆን

    • @Habesha8286
      @Habesha8286 44 минуты назад

      ፈስ​@@GetachewSeyoum-n4n

  • @tadesseebero8304
    @tadesseebero8304 3 часа назад +8

    ስላም ሲሱ በርታ እውነተኛ ጋዜጠኛና የባንዳዎች ካምብ ያልገባ ጀግና ነህ።

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 3 часа назад +10

    ሉአላዊ ትክክለኛ የዜና ምንጫችን ። ክብር ና ድል ለጀግና ሠራዊታችን ይሁን

  • @JohnTadese-k5h
    @JohnTadese-k5h 2 часа назад +9

    ትክክል ነኛ ትንታኔ እና መደምደምያ ።ለኢትዮጵያ አንድነት እና መከታ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ነው ።

  • @mulughiwot4508
    @mulughiwot4508 3 часа назад +8

    እናመሠግናለን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 часа назад +8

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ እናክብርሃለን ቁውንቁዋቸው ይደበላለቅ ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @eliyasmillion554
    @eliyasmillion554 2 часа назад +9

    የኔ አንደኛ በርታ ሲስ ምርጥ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tilahunwordofa
    @tilahunwordofa 2 часа назад +7

    ሲሳይ አጌና የብሔርተኞች መድሀኒት ነህ ድንቅ ትንታኔ ። ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን !!!

    • @sahlezewdinhe5360
      @sahlezewdinhe5360 7 минут назад

      " በሽታው "ብሄረተኝነትን በአሉታዊ ባሕሪዎቹ ብቻ መቀረጹ ነው። በታሪክ ሂደት ውስጥ አወንታዊው ብሄረተኝነት ለሕዝቦች አርነትና ለሀገሮች ከ "ኢምፓዬሮች " ቅኝ አገዛዝ ውስጥ ነጻ ማውጣትና መፈጠር ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረከተ ተራማጅ የሆነ ክስተት ነው።

  • @Desalegn-v2e
    @Desalegn-v2e 2 часа назад +4

    ስስ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ 🙏🙏🙏

  • @Yerom-u9y
    @Yerom-u9y 2 часа назад +4

    ሰላም ሲስ

  • @Ahmed-oc5gi
    @Ahmed-oc5gi 2 часа назад +1

    One of the best and fair journalists I have ever seen!! You got listened carefully to our hero!! May the creator protect you

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 3 часа назад +5

    የሕዝብ ጠላት የሆነዉ እሰከ መጨረሻ ከመሠረቱ እንዲጠፉ ማድረግ ጊዜው አሁን ነዉ

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana6962 2 часа назад +4

    ❤❤❤❤Ethiopia

  • @ebsiachalaneg9146
    @ebsiachalaneg9146 Час назад +1

    be strong sisay the man of century and the great Ethiopian

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 2 часа назад +2

    የኢትዮጵያ ልማት በውስጥና የውጭ ሐይሎች ቅንጅት አይቆምም።

  • @AkliluAyele-n6h
    @AkliluAyele-n6h Час назад +6

    ስሲዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንን ይባርክ :: አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኔህ :ከጀግና አብይና ከጀግና መከላከያ ኢትዮጵያ ወደፊት

  • @yonasbacha5564
    @yonasbacha5564 2 часа назад +4

    ሲሳይ በርታልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SintayewTessma
    @SintayewTessma 3 часа назад +8

    ሲሲ የእውነት እና የሐቅ ሰው

  • @WeyniYemenu
    @WeyniYemenu 24 минуты назад

    ሲሳይ ታላቅ ሰው ነህ ተባረክ ይህ መረዳትህ አይወሰድብህ🙏 እየሳቅሁም አየተገረምኩ ሰማሁህ በተለይ ኮሜዲ ስትል😁 ትክክል ዘመንህ ይባረክ

  • @eskindirbekure4168
    @eskindirbekure4168 Час назад +2

    ሲሳይ የጋዜጠኝነት ውሃ ልክ በርታ ሰው ዘረኛ ከሆነ በጠና ታሟል ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑርልን

  • @zewdubayle857
    @zewdubayle857 6 минут назад +1

    ያአማራ ህዝብ መሮታል በዉነት ልትደርሡልን ይገባል

  • @SameeraSameeraetiyopia
    @SameeraSameeraetiyopia Час назад +1

    ኢትዮጲያ ሀገሬ ባንች እኮነው ክብሬ አለ ቴድአፍሮ ውነቱን ነው ሀገሬ ኑሪልኝ ሢሣይ አጌና እናመሠግናል

  • @ኢቲዮቢ
    @ኢቲዮቢ 2 часа назад +3

    ከብር ለመከላከያ ኢቲዮጲያ ተቅደም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @behaylusolomon233
    @behaylusolomon233 Час назад

    ❤❤❤

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 19 минут назад

    🙏

  • @TadesseHordofa
    @TadesseHordofa 3 часа назад +2

    🇪🇹✋🇪🇹✋

  • @samri1215
    @samri1215 2 часа назад

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @bekeleseifu3924
    @bekeleseifu3924 3 часа назад +1

    🎉🎉🎉

  • @infinity325
    @infinity325 2 часа назад

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 Час назад

    💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @WeyniYemenu
    @WeyniYemenu 47 минут назад

    👋👍🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 Час назад +2

    ሲሳይ እነዚህ የትግራይ ታጣቂዎች እስካሁን ምን በልተው ነዉ የሚኖሩት ?ከክልሉ በጀት ተመድቦላቸው ነዉ ወይም ከዚህ በፊት የኢትዮጵያን ንብረትና ሀብት በዘረፉት ነዉ?

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 2 часа назад

    ❤ ወንድሜ ይህንን ማስተገበት አግበቢ አይደለም ።
    ለምን ፦ ህዝባችን ይህንን አስተያዬት የሚያስተገቡት ከሰለፉት ዘመን የደረሰበቸውን በደል በማንተረስ ነው ።
    🎉. ነገር ግን አሁን ያለው መንግሥተችን ህዝባዊ መሆኑንና በታርካዊ ጣለቶቻችን የሚሰራብንን ታንኮል ና ደባ ህዝባችን ከንቃተ ህልና ማናስ የተናሳ ነው ።
    ሌላው ፦ የመንግሥት ሚዲያ ተብዬዎቹ የህዝብ ና መንግሥት ፦ መገናኛ ፦ ድልድይ ስለልሆኑ በየትኛው በኩል ህዝባችን በቂ መረጀ ያግኝ ።
    🎉 ሀገራችንን ለማፋራራስ የታርካዊ ጣለቶቻችን ሤራ እስከየትኛው ድራስ እየሄዱብን እንደለ ህዝቡ ምንም መረጀ የለውም ።
    🎉 ሚዲ ያ ዎቸችን ህዝባችንን የማንቀት ሥራ ለይ አይደሉም ።
    🎉 በተጫማሪ ፦ የመንግሥተችንን የዕለት ውሎ እንካን በቅድሚያ የሚደርሰን በዩ ቲ ዩ ቢ ነው ።
    🎉 ታዲያ ህዝባዊ ሚዲያ አለን ይበላል ።
    🎉 በፍፁም የለንም ነው የሚለው ።
    ❤ በተላይ የመንግሥት ሚዲያ ተብዬዎች የህዝባችንና የመንግሥተችን መገናኛ ድልድይ አይደሉም ።
    🎉 የታርካዊ ጣለቶቻችን የመረጀ ማዕከል ናቻው ።
    ❤ ይተሰቢበት !
    🎉 ከሺህ ፦ ጦራኛ ፦ አንድ ፦ ወራኛ ፦ ይበል የለም ።
    ❤ ጥቅት በጣት የሚቆጠሩ በላሙያዎች አሉን ❤
    ❤ ስለዚህ ህዝባችን የፈለገውን መላሚት ወሬ ቢነገር አይፋራድበትም እለለሁ ።
    ❤ በመጠቃልያ የመርካቶው ሻማ ተረ ቃጣሎ የታርካዊ ጣለቶቻችን የሴራ አካል ነው ።
    🎉 ከዚህ ቦኃለም ህዝባችን ናቅቶ እረሱንም ሀገሩንም ይጠብቅ !
    🎉 መረጀም ለመንግሥት ያቃብል እለለሁ ።

  • @gashawtadesse261
    @gashawtadesse261 3 часа назад +1

    ሉአላዊ ሚድያን ያግዙ የምትለው ሴትየ ድምፅ የሳለወርቅ ድምፅ ነው እንዴ?ይመሳሰላሉ#

  • @junefirst500
    @junefirst500 Час назад

    ፕ/ት፡ ፑቲን፡ ወንድ፡ እናቱ፡ የወለደችው ጀግና፡ ነው! እናት፡ አገሩን፡ ራሽያን፡ ማንም፡ አያንበረክካትም፡ የሺህ፡ ዘመን ታሪካችንን፡ ትላንት፡ በተነሱ፡ ግፈኞች፡ አናስደፍርም!!!

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 56 минут назад

    PM አብይ እድለኛ ነው የሰራው ምርጥ ስራዎች ማንም ወደደም ጠላም በቪዲዬ:በመጽሐፍ ተሰንዶ ተቀምጦለታል ማንም ሊክደው አይችልም::

  • @junefirst500
    @junefirst500 30 минут назад

    ድንቁ፡ ሲሳይ፤ የተኛው፥ የደከመው፥ ያረጀው፡ አንድነት፡ ያለው፤ TPLF፡ ቢነሳ፡ ፋኖን፡ ያጠፋዋል!!!

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 Час назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 3 часа назад +4

    ከንጉሠ ነግስት ኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤

  • @solomondesta6891
    @solomondesta6891 23 минуты назад

    ሲሳይ የ TPLF. ኃይሎች ስንት ጊዜ የአማራን ክልል ወሮ ጭፍጨፋና ውድመት አደረሰ? ብትነግረንስ?

  • @atadesse
    @atadesse 59 минут назад

    We need to be careful so that Egypt should not represent Africa in the security counsel !! Egypt equals USA

  • @BirtukanAgumas
    @BirtukanAgumas 24 минуты назад

    አዬ አቶ ሲሳይ እንዲያው በዚሁ ፋና ብትገባ አይሻልም ነበር ትልቅ ሰው አርጌ ነበር የማስብህ ነገር ግን አብይ ጎዝ ስላለህ ብቻ ጥቁሩን ነጪ ብለህ የምታወራ አይነ ብርሃን ልበስውራን እንደሚባሉት ከሆንክ ዋል እደር ብለሃል። ደሞዝ ከየት የሚያመጣው?? ደሞስ ለዚህ ሃገር ደሞዝ ከወር ለማያደርስ አይ ወደቀልብህ ተመለስ

  • @ኃይሌዘማርያም
    @ኃይሌዘማርያም 47 минут назад

    አቢይ የመንግሥትን እንጀራ እየበላ ለኦነግና ለአሜሪካ መረጃ ያቀብል ነበር።

  • @Tsige-ff4us
    @Tsige-ff4us 39 минут назад

    Dear Sisay at this time our country needs people who are committed and work for what they are assigned and payed. If you call any federal ministry no one is answering, you have to get there personnal mob.phone .Actually the telephone operators are payed to give information about the institution why do we call them on their mobile phone ,This is absured The problem is no body cares but they do the talking on the media .No Ministry is good enough to have the slightest effort .I am saying this after I did an assessment. Doyou will see.

  • @TadesseHordofa
    @TadesseHordofa 2 часа назад +2

    ሽፍታ ሀገር ሊመራ ቀርቶ ፍጻሜዉ ሞት ነው

  • @DesalegnKeney
    @DesalegnKeney 2 часа назад

    sisay ante melke tifu anasa

  • @AhmedHussain-f9e
    @AhmedHussain-f9e 3 часа назад +1

    በለው በለው በለው አደባባይ ላይ እየሠቀልክ መቀጣጫ አድርገው

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Час назад

    QEBERO - MESLO AREFEW. 😂😅😮

  • @EshetieMekonnenWorkie-il7ut
    @EshetieMekonnenWorkie-il7ut 4 минуты назад

    ከአንተ የከፉ ጠላት ?

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Час назад

    Le - ine " Agena " hiwot malet $$$$
    ( Hod ) memulat nw. 👎 👎

  • @fuadbakrii5104
    @fuadbakrii5104 Час назад

    አሮጌ መሳሪያ አዳትቀበሉ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Час назад

    Melku - Qebero meslo arefew . 😂😂😮

  • @danielhailu7647
    @danielhailu7647 32 минуты назад

    hahahahahaha 😁😁😁😁😁😁😁👍👍👍👍👍

  • @JohnTadese-k5h
    @JohnTadese-k5h 2 часа назад +1

    ብሄርተኛ ሰብአዊነት የለው።

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 3 часа назад +3

    ምርኮኛ መቶ አለቃ ነህ ድሪቶህን አትደርት። ፋኖ አቅም ከሌለው ለምን አጀንዳ ታደርገዋለህ?

  • @belack-n9v
    @belack-n9v 2 часа назад

    ተሳስተሀል መንግስትን ከወንጀሉ ለመሸፈን የምትሄድበት ርቀት ህዝብን ዋጋ እንዲያስከፍለዉ አታድርግ

  • @TikurSew720
    @TikurSew720 3 часа назад +1

    አይ ሲሳይ ይህን ያህል ወርደህ ትዘቅጣለህ ብዬ አላስብም ነበር ያሳዝናል።

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w Час назад

    ❤❤❤❤

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 28 минут назад

    ❤❤❤❤

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 2 часа назад

    ❤❤❤