(የዋርካ እድር 3 ) የዋርካ እድር እየታመሰ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2024

Комментарии • 139

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 2 года назад +7

    የኢትዮጵያ ባለ ስልጣን እንዲ ነው የሚያስጨርሱን አይ ጊዜ የሚገርም አለም እነሱ ይበላሉ ይጠጣሉ ህዝቤን ለሞት ማፈናቀል ነው ስራቸው

  • @melanietasew6372
    @melanietasew6372 Год назад +2

    Oh Shewandeferw 😂😂 you are one of my favorite Actor❤ I could not stop laughing, you guys are Amazing ❤❤❤

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    ሸዎ በሣቅ ሰታምሩ ገበያ የኔማረ💓💓💓

  • @yabulove5710
    @yabulove5710 2 года назад +11

    Wow ክፍል 3 ደግሞ ይለያል ከጠበኩት በላይ ነው ውይ ልመንሽዬ ግን በአይን ይጨከናል ኧረ ግን በጣም ተመችታችሁናል በዚሁ ቀጥሉበት እስከ 100 እና ከዚያ በላይ ክፍል እንጠብቃለን ይመቻችሁ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +2

    ወይኔ 😳😳😳ፋንዬ ፋንዬ 💝💝💝የኔ 💝ፍቅር መጣች ተባረክልኝ ሸዋዬ 💝💝💝ፋንዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ 💝ንግስት

    • @fanayetadesse7913
      @fanayetadesse7913 2 года назад +1

      Yene wud betam amesgnakehu nurilgni inem iko sitefa yihen comment betam new miss yaderekut .❤❤❤

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 2 года назад

      @@fanayetadesse7913
      እረ አትጥፊ ግን የምር ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እናቴን 💝

    • @fanayetadesse7913
      @fanayetadesse7913 2 года назад

      Indi ayinet wodaj iyalegni ines indet aschilogni itefalehu bichil 24 seat mulu acting bisera destaye new demom yihonal yene wud thank you

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 года назад +13

    የዘመኑን ባለስልጣን መሰሉኝ እነ ባሻ ህዝቡን እያባሉ ስልጣናቸውን የሚያራዝሙትን፡ጥሩ መልክት ነው በርቱ💓

  • @robbarobi2784
    @robbarobi2784 2 года назад +1

    Best short comedy 🤣 please don't give up appreciated for avery thing best actor all tank you again showfera super actor 👏 👍 😀 god bless ethiopian people all EXCEPT Jonta 🙏

  • @የመርሳዋነኝ
    @የመርሳዋነኝ 2 года назад +2

    ሸዋ.የኔአባት.ትችላለህአይገልፀውም..በርታልኝ

  • @fibirhan2395
    @fibirhan2395 2 года назад +6

    I don't have words 😆😆 love it you guys are the best comedians 😍😍

  • @heniamnuel4682
    @heniamnuel4682 2 года назад +2

    My favourite actor God bless you keep going From Chicago 🇺🇸 🇪🇷

  • @yunus7860
    @yunus7860 2 года назад +3

    ክክክክክክክክክ ወይኔ ስወዳችሁ ምንድነው ያላችሁ ሺሮ ፍስስ አሞትሺ ይፍስስ ወየው በርቱልኝ የኔ እቁወች

  • @merylagsa4279
    @merylagsa4279 2 года назад +3

    ባልንጃራ አላት ማነው ሴጣን😂😂😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +5

    ሸዋ 💝+ ገበያ 💝+ ፋንዬ 💝
    አወዛገብሻቸው 😁እኮ 😁
    በመጨረሻ ሽሮ ፈሰስ 😁😁ፈንታ አምጪላቸው 🤣እና ብሪንዳ 🤣ወዮ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +3

    የግሪኩ ፈላስፋ ሙጋቤ😄😄😄 ያጣደፉት ነገር የዘፈነው አሊ ቢራ😄😄😄 ትችላላችሁ እንዲህ ፈታ አርጉን ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹

  • @elsahabtemariam3410
    @elsahabtemariam3410 2 года назад +2

    እንኳን ደና መጣቹ ትችላላቹ አቦ ምርጥ አስተማሪና አዝናኝ ድራማ ኑሩልን

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 2 года назад +3

    ባሻ በእዉነት ሳምንቱ እስኪደርስ እንዴት እንደምቸኩል በርቱልን ።

  • @endaasfaw393
    @endaasfaw393 2 года назад

    ጥበብ ከወዳጆቻ ስትገናይ ነብስና ስጋን አገናኝታ ቁጭ አርጋ ህይወትን እንደመስታውት ታሳያለች ።

  • @shewaferawdesalegn
    @shewaferawdesalegn  2 года назад

    ruclips.net/video/Z0p0gVffS0Y/видео.html
    በሸዋ የሚዘጋጀውን የአውራምባ ሬዲዮ ፕሮግራም ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ መረጃዎችን ያግኙ።

  • @freetafreeta3817
    @freetafreeta3817 2 года назад +1

    ያምራል ተመችቶኛል አመሠግናለሁ 💝

  • @ema1409
    @ema1409 2 года назад +3

    ኒሲሙ አባት ሲሆን ያምርበታል👍🙈🤣

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 2 года назад +2

    የኔ ውዶች ሸዋና ገበያዬ ሱሴ ናችሁ ኑሩልኝ

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    "የወንድሜ ሚስት ናት"አይ ሸዋ ተው ግን አታጭበርብር🤣🤣🤣ኑርልን can't wait next part 😀 🙌

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 года назад +3

    እንኳን ስላም መጣችሁልን ምርጦችየ ሽዋና ገብየ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን አዝናኝና አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱልን የምወዳችሁ

  • @adeyethio8160
    @adeyethio8160 2 года назад +3

    ስወዳችሁ በረቱ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 2 года назад +3

    kkkkkkkkkkkk😂😂😂😂drama behonim ye gizew melikt new bertulin😍

  • @yonatangadisa1180
    @yonatangadisa1180 2 года назад

    Mahberawi hiwotn new yastemarachun keqeld na kequmneger gar inamesegnachualen 😁😁😁😁😁❤

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 2 года назад

    hhhhhhhh wayo garako sanayit and basha bee saq gadalchun iko 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 года назад +1

    ገብያነሽዬ ውስጤ ነሽ። ሰፉሳፋ የሰው ሰፉሳፋ ምናለ ለሰው ቀጥራ ብታሰራ ለእሷም እረፉት ነው ለድሆችም ለዳቦ ቢሆናቼው አለ እውነት ነው

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 2 года назад +1

    በጣም..አሪፍ..ነዉ..ዉዴ..ስወድሽ

  • @thaboabisinia8958
    @thaboabisinia8958 2 года назад +2

    That's so funny 🤣 love it 🤩

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 года назад +2

    ሰላምእንኳንደህና መጣችሁ ግን ጥያቂአለኝ በሳምት ሁለት ጌዜ አድርጉልን ከይቅርታጋ በተረፈ ሀሪፍነው በርቱ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @nabylly
    @nabylly 2 года назад

    የመጨረሻው የተፈነከተው በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +3

    😁😁እረ ዋቴ 😁ሸዋ ግን የወንድሜ ሚስት 😁
    ወርቅነሽ ብለህ ያዘው save *****ፋንዬ አትጥፊ

  • @tesfshambaw8694
    @tesfshambaw8694 2 года назад +1

    አይ ባሻየ አንደኛኮ ነህ😂😂

  • @እዩስደተኛዋ
    @እዩስደተኛዋ 2 года назад +5

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ዘና እያረጋችሁንም ብዙትምህርት አለው ይመቻችሁ ምረጦቼ ❤❤❤

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 года назад +1

    ሰፈሩን አባላችሁት እኮ ይገርማል በርቱ ጎበዞች

  • @የመርሳዋነኝ
    @የመርሳዋነኝ 2 года назад +2

    ገበያየበርችልኝ.እናቴ

  • @elianelina114
    @elianelina114 2 года назад

    😀😀😀😀😀😀😀😂😂😂አሸዋ አበጣበጥካቸው😍😍🙆

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 2 года назад +2

    አረ የዛሬው ይለያል😂😂😂❤❤❤

  • @DiribeBacha-y9h
    @DiribeBacha-y9h 2 месяца назад +1

    Amiazing

  • @niserekana
    @niserekana 2 года назад +2

    ሽማግሌ ወንድ ሸዋፈራሁ እንደሚተውነው ሴት አሳዳጅና ዱርዬ ከሆነ መሸምገል አልፈልግም፡፡ እግዚአብሔር ባጭሩ ይውሰደኝ፡፡ ሸዋ ግን ትችላለህ፡፡

  • @ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ
    @ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ 2 года назад +4

    ሸውየ አጠባበስ ሲችል ወ/ሮ ገባያነሺ ጉድሺን አልሰማሺ እጅሺን ባትታጠቢ በቀረብሺ የወንድሜ ሚስት ገጠር መጥታ ነው ክክክክ ይመቻችሁ በርቱል እንወዳችጟለን

  • @netsantedesta1999
    @netsantedesta1999 2 года назад +2

    Sewadahu😘😘😘😘😘

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo 2 года назад +1

    😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሸዋና ገብዬ❤❤❤👊👊👊👊👊

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 2 года назад

    አይ ሸዋ አፈራው ሚጠቀማቸው ቃላቶች ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @ayelebirega9674
    @ayelebirega9674 2 года назад +3

    የኢትዮጵያውያን እድሮች የሸዋፈራሁ ድራማ ይገልፃችኋል???መልሱልን

  • @geminimars7704
    @geminimars7704 2 года назад +1

    I love you both ❤️❤️❤️ You are real comedians.

  • @ሂወቴሂወቴ-ሰ3ተ
    @ሂወቴሂወቴ-ሰ3ተ 2 года назад +2

    ውዪ ስወዳችሁ እንኳን መጣችሁ💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @yordimats6910
    @yordimats6910 2 года назад +1

    I am cracking up! Please ateleyayu, ayekuwaret... Gebeya and Shewa is the best combination. She is the best actress, don't lose her

  • @berhanealamu544
    @berhanealamu544 2 года назад +1

    Ye sake minchochi 🤣🤣🤣🤣🤣😍😍😍😍😍

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Год назад

    ባሻ 😅😅😅😅😅😅😅❤🇪🇹🙏

  • @ሳራ-ረ6የ
    @ሳራ-ረ6የ 2 года назад +1

    በርቱ ደስ ሲሉ ስወደችሁ

  • @meskiyadeta9426
    @meskiyadeta9426 2 года назад +2

    የግርኩ ፍላስፋ ሙጋቤ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 года назад +1

    በጣም ታምራላቹ

  • @beniambay5603
    @beniambay5603 2 года назад +1

    So entertaining . Keep up the good work 👏

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +1

    ነሲቡ ትችላለህ 👌ያምርብካል

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 года назад +1

    ሸዋ የሳቄ ምንጭ 😂😂😂

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 года назад +1

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ መልካም መሆን መታደል ነው የህሌናም እረፍት ነው አሏህ ከመልካሞች ያድርገን ለውድ ሀገራችንም አሏህ ሰላሙን ፍቅሩን መተሳሰብን መዋደዲን መተዛዘንን ይስጠን

  • @sofiasof8513
    @sofiasof8513 2 года назад +1

    That's 💯💗💕👍👏🙏🌹

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 2 года назад +1

    ወይ በሳቅ

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 2 года назад +1

    እንዲህ ነው አደባዲቦ ህዶመጠየቅ

  • @Logging_Out
    @Logging_Out 2 года назад +1

    የግሪኩ ፈላስፋ ሙጋቤ😳😂😂😂

  • @selitube8253
    @selitube8253 2 года назад +2

    እኔ እኮ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ የኔ ምርጦች

    • @zd5125
      @zd5125 2 года назад

      ስውዳቸው😂😂😂

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 2 года назад +1

    ወይ ቀውዬ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Marta-cs7ze
    @Marta-cs7ze 2 года назад +1

    yimiiixuuu🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🙏🙏🙏🙏

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 2 года назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ተወዳጆች

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 года назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሽዋ ያለችውን ሰምተሻታል ግን ገቢያነሽ እኔጃ ላዘኛ ምናምን አላለችም ክክክክክክክክ በጣምኮነው ዘና ምታረጉ በርቱ እወዳችኋለሁ😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @aswasw1646
    @aswasw1646 2 года назад +2

    አይጅንጀና ሀሀሀሀ

  • @mmTube-7
    @mmTube-7 2 года назад +1

    በቃ በለው በለው አቀጣጥሎ ቁጭ ብሎ መመልከት ከዛም መጨፈር🤔🤔🤔

  • @blitzer9628
    @blitzer9628 2 года назад +1

    Ahhhhh😂😂😂😂😍😍☝new

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 года назад +1

    አይ ባሻ አሞትሽ ይፍሰስ አላሉም 😂😂😂

  • @aberameshesha941
    @aberameshesha941 2 года назад +4

    Shewa and Gebeya, you both are the best. I want you both coming to America. People here wanted to laughing and exciting.

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 2 года назад +2

    ስታምሩ ❤

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 года назад +1

    Mugabe Felasfa Alaleme Hhhhhhhhhhhhhhhh❤

  • @fredesa246
    @fredesa246 2 года назад

    እንኳን ደና መጣችሁ ስወዳችሁ

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 2 года назад +1

    ❤❤❤

  • @ehiolovenegn7197
    @ehiolovenegn7197 2 года назад

    የዘመኑ ስልጣን እንብላው ነው ።

  • @tenemachannel5013
    @tenemachannel5013 2 года назад

    ወልጄ ተቀምጬ በጣም ፈታ እያደረጋችሁኝ ነው ነገርግን የባል የበላይነት በጣም ይታያል እስቲ ደግሞ ባሻ ቀዝቀዝ ብለው ባለቤትዎት የባሻን ጸባይ ያላብሱ

  • @rutharutha3538
    @rutharutha3538 2 года назад +1

    አረ ገራሚ ነው ይቀጥል

  • @heluhelu3830
    @heluhelu3830 2 года назад +1

    Kkkkk ay alemitu nebro ya mlassh lezi new kltw alech ekoooo kkkk

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +3

    ይቀጥል ****

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 2 года назад +3

    እዳው ሁለታችሁም ስትችሉበት እዴት እደሚያምርባችሁ ይመቻችሁ

  • @ሊዛመሀመድ
    @ሊዛመሀመድ 2 года назад

    Weyi gud 🤣🤣🤣🤣

  • @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
    @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ 2 года назад +3

    እንዴዛሬ፣ስቄ፣አላቅም፣ሳልፈልግ

  • @asetasfu8620
    @asetasfu8620 2 года назад +1

    😀😀😀😀😀

  • @elisaelisii8464
    @elisaelisii8464 2 года назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣😘😘😘😘😘

  • @tonymerne8125
    @tonymerne8125 2 года назад +2

    Ager bet every January emetalehu .enegenagne .

  • @እማክፉሽንአልስማ-ጀ5ኈ
    @እማክፉሽንአልስማ-ጀ5ኈ 2 года назад +1

    🙊🙊🙊😄😄😄

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 2 года назад

    🥰🥰🥰🥰

  • @tigestemengestu6199
    @tigestemengestu6199 2 года назад +1

    😄😄😄😄💚💛❤

  • @barke478
    @barke478 2 года назад +1

    😍😍😍😂😂😂🤣

  • @yabalexetiopiyamen5247
    @yabalexetiopiyamen5247 2 года назад +3

    ኧረ ሸዋ አልተቻልክም በዚች ደቂቃ ጠበሳ ይመችህ አቦ !!ገብዬ ግን ተበላሽ

  • @chalkedir3457
    @chalkedir3457 2 года назад +1

    😃😃😃

  • @samrinegn37
    @samrinegn37 2 года назад +3

    Ye Saq Minecoch Sewodachu Endaw Wudddddd

  • @zahramohammed5583
    @zahramohammed5583 2 года назад +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @yonatangadisa1180
    @yonatangadisa1180 2 года назад

    Bexam bexam new miwedachu

  • @امينات
    @امينات 4 месяца назад

    Hi❤😂😅

  • @Hapy457
    @Hapy457 2 года назад +1

    ነገረኛ እድር 😁😁

  • @aberameshesha941
    @aberameshesha941 2 года назад +5

    You both are perfect being stage person. I can’t stop laughing!!!

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 года назад +1

    Hahahahaha