የገና በዓልን ከአዲስ ተስፋ ልጆች ጋር| አንድ ቀን ከአምለሰት ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 492

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Год назад +172

    አላህ ረጅም እድሜና ጤና ከሙሉ ቤተሰብሽ ጋር ይስጥሽ።የታመሙትን ሙሉ ጤናቸውን አላህ ይስጣቸው።

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu Год назад +114

    ትንሿ ብላቴና ትልቁን ፈጣሪ ወለደችው ድንቅ ተዋሕዶ! ስለዚህ ድንግል ሆይ እወድሻለን ከፍ ከፍም እናደርግሻለን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 Год назад

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

    • @dustabashir6177
      @dustabashir6177 Год назад

      አሜን እንኳን አደረሰን መልካም በአል

    • @HiwetDebayi
      @HiwetDebayi Год назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል ይሁንልን 🎉

    • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
      @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ Год назад

      አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

    • @kiwait9295
      @kiwait9295 Год назад

      ፈጣሪ አልተወለደም የተወለደው የእግዚአብሄር ልጅነው።

  • @xssa6895
    @xssa6895 Год назад +69

    እንኳን አድረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ መልካም በአል❤🙏

  • @maryammm4345
    @maryammm4345 Год назад +10

    አምሰለት የኔ እነት አለህ ረጅም እድሜ ከጤነ ጋር ይስጥሽ ከነ ልጆችሽ የተመሙትንም አለህ አፊየ የርገቸዉ

  • @ethio4421
    @ethio4421 Год назад +1

    Egzeabher degag libochin yabzalin
    We have to support this foundation

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 11 месяцев назад

      I know we have I work with cancer children hospital and I know the extent of this problem and what it means having this support groups.

  • @ommhafsatube5564
    @ommhafsatube5564 Год назад +29

    አላህ እዲሜና ጤና ከነመላ ቤተሰብሺ ይስጥሺ የኔ መልካም ሰው፣ አላህ ልጆችሺ ከፍ ያለ ደረጃ ያዲርስልሺ አምለሰት አንች ትለያለሺ የኔ እናት

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro Год назад

    አምለሰት የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጎብኝሽ የኔ እናት ❤️❤❤

  • @tigistteshale6408
    @tigistteshale6408 Год назад +44

    እግዚአብሔር ከን ቤተስብሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹህ❤❤❤❤❤❤❤ እኳን ለጌታችን ለመዳኒታች ለየሱስክርስቶስ የልደት በአል እኳን አደረሳችሁ የስደት እህት ወድሞቸ በሙሉ ለኢትዮጵያ ህዝብ❤❤❤❤

  • @HiwiLove-je2kv
    @HiwiLove-je2kv Год назад +10

    ለስንቱ አልቅሸ እችለዋለሁ ህፃናቶቹን ሳይ አልቻልኩም 😢😢አመለሰትየ ተባረኪ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ጨዋሴት የሴቶች የበላይ ጤና በመላ ቤተሰብሽ ይትረፍረፍ ❤❤

  • @semharyacob2764
    @semharyacob2764 Год назад +21

    በቤትልሔም በረት የተወለደው ህፃን እየሱስ በልባችንም ዛሬም ይወለድልን ዝቅ ያለው እኛ ከፍ እንድንል ነውና ሁላችሁም ይህን የምታነቡ እንኳን አደረሰን የተቸገሩትን የምታግዙ ፈጣሪ ፀጋ ውን ያብዛላችሁ አምለሰት እህቴ እኛም በኡጋንዳ የምንገኝ ስደተኞችን የሚያግዘንን እባክሽ አመቻችልን በጣም ተቸግረናል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አዜብተሰማ
    @አዜብተሰማ Год назад +1

    እንካን አደረሳቹ እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይባርክሽ መልካምነት ለራስ ነው እድሜ ጤናን ይስጥልን ክብረት ይስጥልን እህታችንም ፈጣሪ ይባርካት 8:50 8:5😮4

  • @yalemasmamaw1642
    @yalemasmamaw1642 Год назад +1

    እሰይ "ስለሚድኑ ስትል" በጣም ደስ አለኝ። እግዚአብሔር ሁሌም አይለያችሁ።

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ Год назад +20

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋኅዶ ልጆች።
    በቃ የእውነት ሙሉ ሴት ነሽ እግዚአብሔር በበረከት ይባርክሽ ንግስቲቱ❤❤❤❤

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Год назад +1

    መታደል እኮነው 😢😢😢 መሥጠት አንድም በምድር በረከት ደስተ ይገኝበታል ሊለው ዋነው የዘላለሙን ሰማያዊ መዝየብ ለዘላለም የመሻር የመይለወጥ መዝገብ በእግዚአብሔር ተፅፍ ይኖራል በእውነት እኛም አንዳች የእግዚአብሔር ትዛዝ እንድንፈፅም እሱ ይርዳን

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Год назад +13

    የኔ እመቤት ኤሚ❤ አንች ልባም ሴት እግዚአብሔር ልጆችሽን ህይወትሽን አብዝቶ ይባርክልሽ አሜን❤
    እህን በጎ ስራ ለምሰሩ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ሰማያዊው ያድርግላችሁ አሜን

  • @medi-f9y
    @medi-f9y Год назад +10

    እንድህ ነው መልካምነት ታች ዝቅ ብሎ መገኝ ት እኮ ብልሀት ይጠይቃል .ለመልካም ስራ መነሳሳት ከአላህ እሚስጥ ምርጥ ስጣታ ነው አላህ ያስደስትሽ እድሜሽ ሁሉ ማሻ አላህ ብያለሁ ድርጅቶንም ያቋቋም ስውች ትልቅ አክብሮት አለኝ በርቱ ❤❤❤

  • @Tzetatzeta
    @Tzetatzeta Год назад +12

    የኔ ንግስት ክበሪልን ከንገሱ ጋ ያኑራችሁ ♥️🙏🎉

  • @dafna4027
    @dafna4027 Год назад +7

    ምርጥ ሴት አምለሰት 🎉😇

  • @HayatEmam-iy3ir
    @HayatEmam-iy3ir Год назад +4

    ኤሚዬ አላህ እስከነ ቤተሶቦችስ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ Год назад +3

    ሰው እንዲህ ለሰው ተስፋ ይሆናል ህይወት እዲዘራ ካለው ያካፍላል እዛጋ ደግሞ ሰውን መቆም እደማገዶ ያነዳል አይ አቺ ሀገር ዝንጉርጉር ልጆችሽ ።
    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ ሁሌም ተስፋቹ የተሟላ ይሁን ❤

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 Год назад +1

    አመስለት ልዩ ነሽ እህቴ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temesgen2257
    @temesgen2257 Год назад +15

    እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል፣ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Год назад +3

    ውድ የተዋህዶ ልጆች መልካም በአል❤

  • @ይደርስይሆን
    @ይደርስይሆን Год назад +13

    መታደል ነው ከዚህ ቦታ መገኘት ❤❤

  • @wenchytwenchyt4751
    @wenchytwenchyt4751 Год назад +7

    እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ💚💚💛💛❤❤

  • @GddhdhDgdhhs
    @GddhdhDgdhhs Год назад +16

    በእዉነት ትልቅ እርዳታ ነዉ ተባረኩ የታመሙትን ፈጣሪ ይማራቸዉ🙏👭👭👪❤

  • @GalaxyPrime-e3d
    @GalaxyPrime-e3d Год назад +4

    አምልየ የኔ ልእልት ደግነትሽን በጣም ነው የምወድልሽ የታመሙትን አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው❤❤❤❤

  • @LiliMulu
    @LiliMulu Год назад +11

    ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስክርስቶስ የልደት ብአል እኳን በሰላም አደረሳችሁ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Год назад +7

    አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ መልካምነት ለራስ ነዉ❤❤

  • @lindamarcos2043
    @lindamarcos2043 Год назад +1

    የቴዲዬ ሚስት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ መልካም ስራ ለራስ ነው መልካም በአል ይሁንላችሁ ለመላው ቤተሰብሽ

  • @zemzem4566
    @zemzem4566 Год назад

    አላህ ረጅም አድሜና ጠና ከሙሉ ቤተሰብች ጋር ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ አላህ ሙ ጤናቸወን ይስጣቸው ያረብ🙏😍😥😥😥

  • @kenenimohammed122
    @kenenimohammed122 Год назад +1

    አለህ እድሜና ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥሽ እናትዬ ደጋጐ😢ችን ፈጣሪ ያብዛልን ለሀገራችን።አምለሰትዪ በርቺ ጐበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ።

  • @FantuAgegnew
    @FantuAgegnew Год назад

    እንኳን አደረሰሽ መልካም መስራት ለራስ ነው ለልጆችሽ ዘር እየዘራሽ ነው ደግነትሽን መልከምነትሽን አነሱ ያጭዳሉ መልካም እናት ጤናና እድሜ ይስጥሽ🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🙏

  • @MariyaMari-rg8lw
    @MariyaMari-rg8lw Год назад +17

    እንኳን አደረሳችሁ እሰከቤተሠቦችሸ የንጉሱ ሚሥት❤❤

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ Год назад +3

    አምለስዮ አቺኮ ትለያለሺ❤❤❤❤❤❤ ልጆቹንም አላህ ያሺራቺሁ ያረብ😢😢😢😢

  • @abebaallwe6984
    @abebaallwe6984 Год назад +9

    እንኳን ለገና በአል አደረሳችው የታመሙትን በሙሉ እግዛብሄር ጨርሶ ይማራቸው

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 Год назад +6

    በጣም በጣም ደስ ይላል. እግዚአብሔር ደሞ ተጨምሮ ልጆቻችሁ ይዳኑላችሁ!! እንዲ አይነት ቦታ መብዛት አለበት! ጌታ ይርዳችሁ. ❤❤

  • @mendel_12
    @mendel_12 Год назад +3

    የተከበርሽ እህታችን እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሰሽ። ይህ ተግባርሽ ደግሞ የሚያስደስት ነውና በርችልኝ። በጣም ክበሪልኝ። ይህ ተግባርሽ ህይወትን በሌላ መነጸር እንድመለከት አድርገሽኛል።💚💛♥

  • @GddhdhDgdhhs
    @GddhdhDgdhhs Год назад +10

    እኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሳችሁ 🎉❤

  • @seada9327
    @seada9327 Год назад +5

    ያረቢ አላህ አፈያ ያድርጋቸዉ የታመሙትን አሚየ በጣም ጥሩ አድርገሻል ወደሚዲያዉ ማዉጣትሽ ስብስብ ያደረገቻቸዉንም እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥል መሰሎቻችሁን ያብዛልን ❤❤

  • @kidisty
    @kidisty Год назад

    ልዑል እግዚአብሔር ይባርክሸ ❤። ህፃናቱን ጨርሶ ይማርልን

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 8 месяцев назад

    የተባረክሽ እውንት ትልቅ እናት ነሽ የተባረኩ ሊጆችሽ ይደጉ

  • @tesfayemelaku4529
    @tesfayemelaku4529 Год назад +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን!! የንጉሱ!!

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 Год назад +2

    እግዚአብሔር ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ በጣም ደስ ሚል ፕሮግራም ነው በብሀል ቤትሽን ልጆችሽን ትተሽ እግዚአብሔር ከሚወደው ጋር መኖር መናረክ ነው እግዚአብሔር ይሙላልሽ

  • @fhjfj-vt9ei
    @fhjfj-vt9ei Год назад +4

    እንኮን አደርስሽ የንጉሱ ሚስት የሴቾች በላይ አላህ ይጠብቅሽ ከነቤተስቦችሽ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Год назад

    አሜን አምለሰትዬ እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏

  • @ABCd-wb1gi
    @ABCd-wb1gi Месяц назад

    እግዚአብሔር ይስጥሽ አንቺ ልዮ ሴት ሌላ ምን ይባላል 🙏💫

  • @mekedyyacob11
    @mekedyyacob11 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ አምለሰት የጌታ ልብ እኮ እዚጋ ነው ያለው ጌታ ረድቶሻል ትልቅ ስራ ነው የሰራሽው ተባረኪ በርቺ ይብዛልሽ❤❤❤

  • @biteymoh658
    @biteymoh658 Год назад

    የኔ ወርቅ እወድሻለሁ አምለሰትየ ምናለ እንዳች ቅን ቢደርገኝ ምን አለ እድሜ ይስጥሽ ከነ ቤተሰቦችሽ❤❤❤

  • @OmririfufuAmals
    @OmririfufuAmals Год назад

    በጣም እርዳታ የሚገባው ድርጅት ነው አላህ ይርዳቹህ አንቺም አላህ ሂዳያውን ይስጥሽ መልካም ሰው ነሽ ተባረኪ ቤተሰብሽ ይባረክ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @genetdejene4180
    @genetdejene4180 Год назад

    ሁል ጊዜ እምነት ተስፋና ፍቅርን ለሚከተልና ለሚተገብረው ሰው እግዚአብሄር እንደዚህ ያግዘዋል ሳርዬ የኔ ጎበዝና ጀግና በርቺ እግዚአብሄር ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey Год назад

    እግዚሐቤር ።ከመላው ቤተሰባችቨ እንካን አደረሰሽ መልካም ሴት ነሽ ❤

  • @semu9044
    @semu9044 Год назад

    እላይሽም ውስጥሽም ያማረ መለልካም ሴት ነሽ ኤሜ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ❤❤❤❤❤❤

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 Год назад +10

    እንኳን አደረሳችሁ ደስ ይላል በጣም❤❤❤የእኛ ጀግና ነሽ እኮ በባዓል መልካም ስራ መስራትሽትልቅነት ነው

  • @enatfantaergoya
    @enatfantaergoya Год назад

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል እንኳን አደረሰን አደረሳቹሁ እያልኩ እህታችን አምለሰትን ላመሰግናት እወዳለሁ ገንዘብ እረዳች ብንል ስላላት ነው ይባላል ግን ፍቅር አሰጣጧ ግን በእውነት ያስቀናል እግዚአብሔር አምላክ ዘርሽን ይባርከው በእውነት

  • @fentayabebe2893
    @fentayabebe2893 Год назад

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን እህታችን እመቤታችን መልካሙን ሁሉ ታድርግልሺ አሜን የኔ መልካም እህት እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን እልል እልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LilyJimma
    @LilyJimma Год назад +3

    እንኳን ለጌታችን እና ለመድኅኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደቱ በስላም በጤና አደረሳችሁ አደረስን:: መልካም የልደት በዓል:: 🙌🏽💒🙏🏽😍💗😘🎆🎆🎆🍾🕊️🕊️🕊️ እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: የኔ ውብ አምሮሻል:: ቴዲዬንም ልጆችሽን ሳሚልኝ::

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Год назад +1

    የታመሙትን ፈጣሪ ይማራቸው ኤሚዬ 🙏ተስፋ አዲስ የእናንተ አይነት ደጎችን ያብዛልን

  • @HalanAbara
    @HalanAbara Год назад

    እግዛብሔር ከነ ሙሉ በተሰባቹ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አምለሰት እግዛቡሄር ቤትሽን ሙሉ በተሰብሽን ይባርከው 🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰❤️❤️እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ዉድ ቱሁት ሴት ነሽ 🥰🥰🥰👌👌👌❤️❤️❤️

  • @FoziyaSuhali
    @FoziyaSuhali Год назад +2

    የኔ ጀግና ዕንቁ ሴት ነሸ ለኔ ወላሂ ቃል የለኝም በበዓል ቀን እንድዚህ አይነት ቦታ በማሳለፍሸ በጣም ደሰ ይላል ዕድሜ ከጤና ከነ ቤተሰቦችሸ ይሰጥሸ አምልዬ በጣም ነው የምወድሸ መልካም በዓል ይሁንልሸ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Ethiopia904
    @Ethiopia904 Год назад +2

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥልን ሃብትን ለበጎ ነገር ማዋል በምድርም በሰማይም የማይጠፋ የዘላለም ሂወት መግንባት ነው! ሃብት ኖሮህ ንፋግ መሆን ሞት ነው

  • @-rj1gw
    @-rj1gw Год назад +2

    የኔ ቆንጆ የኔ መልካም አመለ ሰናይ ፈጣሪ እንዳንቺ አይነቱን ባገራችን ያብዛልን 🙏🥰🥰መልካም በዓል

  • @rutamuze
    @rutamuze Год назад

    Enkon abron adesen yene konjo fetari edimen tena yistachu kene betesbishi fetari yimarachrwu 🙏🙏❤❤❤

  • @hannaw.3323
    @hannaw.3323 Год назад

    እግዚአብሔር የሰጠሽን ውበትና ፀጋ በአግባቡ የምትጠቀሚ አስተዋይ ሴት ነሽ። እግዚአብሔር አሁንም ያበርታሽ ቤተሰብሽን ይባርክልሽ💕

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Год назад +1

    አምለሰትዬ አንቺ የብዙ ሰው አርአያ መሆን ምትቺይ ነሽ የዝነኛ ባለቤት አንቺም ባለዝናነሽ ግን የሰው ህመም የሚያምሽ ምርጥ ነሽ የምር❤❤

  • @Ethio-mi6tm
    @Ethio-mi6tm Год назад +3

    እንኮን አደረሰሸ የኢትዮጲያ ንግሰት 💐🎄💕

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 Год назад +1

    እግዚአብሄር እረዥም እድሜ ከነ ቤተሰብሽ ይስሽ❤

  • @Razan-vlog-k1d
    @Razan-vlog-k1d Год назад +3

    አላህ እድሜና ጤና ሂዳያም ይወፍቅሽ
    የታመሙትንም አላህ ሙሉ ጤናቸውን ይመልስላቸው ያረብ

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Год назад

    የእኔ ሴት እግዚአብሔር ይባርክሺ ባርኮሻልም ልጆቻችሺን ለቁም ነገር ያድርስልሺ እድሜና ጤና ከነቤተሰብሺ ይስጥሺ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Год назад +1

    እናመሰግናለን የታሪክ መፀሐፍ ባለቤት።❤🙏

  • @SaudiQueen-mn9iw
    @SaudiQueen-mn9iw Год назад

    እግዚአብሔር ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ይጠብቅሽ ምን አይነት መመረጥ ነው በአሁኑ ስዓት መጨካከን በበዛባት ኢትዮጵያ ውስጥ😢😢😢 እንደናተ አይነት መልካም ሰዎችን ስንሀይ እንጽናናለን እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያን ሰላም ይመልስልን 😢😢😢😢ታስቀናላችሁ መንፈሳዊ ቅናት አድሮብኛል ማርያምን በመላው አለም የምትገኙ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት አማኞች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ መልካም የገና በዓል ❤❤❤

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Год назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ አምለሰትዩ ስታምሪ በበአል በእንዲህ አይነት ቦታ ማሳለፍ እንዴት ደስ ይላል

  • @abebatekie8759
    @abebatekie8759 Год назад +1

    ምን ያህል ልቤ እንደተነካ እግዚአብሔር ነው እሚያውቀዉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከቤተሰቦችሽ ጋር ይስጥሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @ሀናወለተወልድዘእም-ነገደ

    መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ❤❤

  • @buzyu-m4b
    @buzyu-m4b Год назад +3

    ለጌታችን ለመዳኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል እንኳን በሰላም አደረሳችው መልካም እና ቅን ሴት ከነቤተሰብሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤❤

  • @ኑበብርሀኑተመላለሱ

    እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅሽ ለታማሚወችም ምህረቱን ይላክላቸው🙏🥰🥰

  • @tselatt
    @tselatt Год назад +1

    ❤❤❤❤MashaAllah.Tebarekou.Allah Yimaratchihou.

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Год назад

    አገራችንን ይባረክልን ሁሉም ቢተባበር ችግር ባልነበር❤

  • @Seada521
    @Seada521 Год назад +1

    ኧረ ቢስሚላህ ቃል የለኝም የኔ ቆንጆ አላህ የልጆችሽ ፍሬ ያሳይሽ 😘

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ

    እግዚአብሔር የታመሙትን ፍውስን ይስጥልን መልካም ስራ ለእራስ ነው እና ሁሉም የበኩሉን ይወጣ።

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Год назад +2

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቸዉ ለህፃነቱ እናተንም የነብስዋጋ ያድርግላችሁ ❤❤❤

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መልካም በአል ፍጣሪ ይማራችሁ

  • @YeshiTesfaye-o7j
    @YeshiTesfaye-o7j Год назад

    በጣም ጥሩ ሰው ነሽ የኛ አኖችም እንዲገለጥ ሆናል ልጆችሽን ይባርክልሽ

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw Год назад +3

    ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤❤

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Год назад

    ተባረኪ የንጉሳችን ሚስት አቺ ልባም ሴት እዴት ደስ እዳለኝ ልጆቹን ስታቅፊያቸዉ የታመሙትንም አላህ ያሺሬቸዉ

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 Год назад

    እግዚአብሔር እድሜ እና ቴና ይስትሽ😢
    እግዚአብሔር ይማራቸ🙏🏽

  • @Toyba-kg6mz
    @Toyba-kg6mz Год назад

    ስንት መልካም ሰዎች አሉ ያረብ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት የታመሙትን አላህ ያሽራቸው ።

  • @ትዝብትኢትዮጵያዊት

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሻችሁ ህሙማንን እግዚአብሄር ጨርሶ ይፈውሳቸው አመለሰን እንቁ ሴት ነሽ እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንሽንም ከነሙሉ ቤተሰብሽ በጤና በደስታ በሰላም ያኑርሽ

  • @beruassefa5413
    @beruassefa5413 Год назад

    እግዚአብጠሔር ይባርክሸ። አምላክ የሚወደውን ሰራ እየሰረሸ ነው።

  • @haymanotalemu9255
    @haymanotalemu9255 Год назад +2

    እግዜር ይስጥሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ የሰው ዘር ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tube9850
    @tube9850 Год назад +2

    እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ የኢትዮጵያ እንቁ ሴት ነሽ ኤሚዬ❤

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ Год назад +3

    እንኳን አደረሳችሁ ኤሚዬ❤ ተባረኪ በገናየተጨነቁትን የታመሙትን መጎብኜት አብሮ ማሳለፍ እዴት መታደል ነው ዘመንሽ ይባረክ ጌታ ከክፉይጠብቅሽ እሥከቤተሰብሽ 🙏🙏🙏

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f Год назад

    ጀግና ሴት ነሽ እድሜ ጤና ከነባለቤትሽ ከነልጆችሽ እመኛለሁ እህቴ❤❤❤

  • @ኤካቦድዘኢትዮጵያ
    @ኤካቦድዘኢትዮጵያ Год назад +6

    ህይወትሽ በሙሉ የተባረከ ይሁን

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 Год назад

    አይ መታታታታደደደደልልልልል! እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርክ🙏🏾

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Год назад

    በእውነት ልዩ ነገር ነው ያቀረብሸው እህቴ እንኳን አደረሳችሁ ለመላው የተዋህዶ እማኞች የታመመን መጠየቅ ትልቅ ዋጋ አለው ሁላችሁም ተባረኩ 🙏❤️🙏❤️🙏💕

  • @weyneshitayela5103
    @weyneshitayela5103 Год назад

    ekane adersachu wede 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 yameya eg zemeneshene yebarekew eg 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እኝደጎበኘሻቸው አንችንእስከቤተሰብሽ ይጎብኝሽ❤ህፃናቱን ይማርልን ሀገር ተረካቢ ናቸው ስወዳቸው❤

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 Год назад +1

    አምለስት:ክፍ:አይንካሽ:ቤተቦችሽን:እግዝአብሔር:ይጠብቅልሽ:❤

  • @zemenaysimegnew7862
    @zemenaysimegnew7862 Год назад

    የምንወድሽ አምልሰት ጌታ ይባርክሽ!
    በራእይ ማታ ጌታ እየሱስ ክርስቶስን ተቀብለሽ መድረክ ላይ ስታገለግይ እግዚአብሄር አሳየኝ ❤
    እንዳትረሽው አደራ መልእክቴን !
    ዘመንሽ ይባረክ!