ተወዳጅ የሆነዉ ፈጢራ ጎረድ ጎረድና ጨጨብሳ | ethiopean food | Anaf the habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 56

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 года назад +4

    ሰላም አናፍ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺልኝ ሼር ላይክ

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 года назад +2

    ወየው ፈጢራ በጥቁር ማር ሲበላ ሲጣፍጥ እኮ !ያምራል ተባረኪ
    Like and share

  • @fatumayimam9315
    @fatumayimam9315 2 года назад +1

    ስራሽ በጣም ህሪፍና ጣፋጭ ነው በርቺ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 года назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ አናፋዬ!!
    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌😍

  • @keludishow
    @keludishow 2 года назад

    wa wr wb አኒዬ ማሻላህ ገራሚ ነው አይቼ የማላውቀው ገራሚ አሠራር በርቺልኝ ሞክረዋለሁ share👍👍

  • @omturkeychannel1191
    @omturkeychannel1191 2 года назад

    አሠላሙአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሽአላህ አናፍዬ በጣም ቆንጆ አሠራር ነዉ የተባረከ ይሁን ቀጥይበት

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 2 года назад

    ዋውውው ልዩ ነው በሐበሻ ሼር ነው የመጣሁት በርቺ ቤተስብ

  • @dehabinabintibrahim1746
    @dehabinabintibrahim1746 2 года назад +1

    Ma'sha'Allah betam betam balemuya nesh betam temechtognal aseraresh💖❤️💖

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 года назад

    አናፍዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌

  • @zitaabdu7780
    @zitaabdu7780 2 года назад +1

    Anafye betam konjo neger new yemtasayin enamesegnalen

  • @አበሮስሚድያ
    @አበሮስሚድያ 2 года назад

    ማሻአላ አርፍ ፈጢራነው የሰራሽው ስለካፈልሽን እናመሰግናለን ውዴ

  • @yasminabdulatif8765
    @yasminabdulatif8765 2 года назад +1

    MashALLAH MashALLAH qonjo sera akste 👍

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 2 года назад

    ውዴ በጣም ምረጥ ነው በርቺልኝ እጅሽ ይባረክ

  • @emanda1tube21
    @emanda1tube21 2 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ እህቴ

  • @sofishow6053
    @sofishow6053 2 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ ውዴ 👍👍👍

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 года назад

    አናፍዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ😍

  • @mabubaaummii2
    @mabubaaummii2 2 года назад

    በጣም ምርጥ ነው ውዴ በርቺልኝ 💗

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 2 года назад

    ፈጢራ እወዳለው 😋የሚያምር አርገሽ ነው የሰራሽው አናፍዬ👍🥰

  • @painoflock1957
    @painoflock1957 2 года назад +2

    👌👌👌👌

  • @halimatube9681
    @halimatube9681 2 года назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ውደ በርች

  • @firdawsfitsum2605
    @firdawsfitsum2605 2 года назад +1

    Wa wr wb
    Masha Allah berchilen

  • @hayataawell5267
    @hayataawell5267 2 года назад +1

    Walaykum salam warahmatulahi wabarakathu
    Yummy😘

  • @fatumayimam626
    @fatumayimam626 2 года назад +1

    Egesh yiberc yine kongo

  • @kininij4569
    @kininij4569 Год назад +1

    Mashallh gobeze berchi

  • @semiramohammed2564
    @semiramohammed2564 2 года назад

    ማሻአሏህ ስታስረጂ ጐበዝ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ

  • @everythingwithzenasimpson
    @everythingwithzenasimpson 2 года назад

    My favorite yummm! 😋

  • @enebfewzan564
    @enebfewzan564 2 года назад

    👌👌👌

  • @semiramohammed2564
    @semiramohammed2564 2 года назад

    ቂቤው የገበታ ቅቤ ነው ወይስ ኖርማሉ ነው

  • @somebod1831
    @somebod1831 2 года назад

    የሚደርቀው ምን ሲሆን ነው

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  2 года назад

      ሊጡን ስታቦኪ በጣም ደረቅ አታድርጊው አብኩተሽ እንደጨረሽ ላስቲክ አልብሺ ጠብሰሽም እንደጨረሽ ላስቲክ አልብሺ አይደርቅም🙏