Lualawi ሉዓላዊ-የአዕምሮ ሣይንስ ለሰላም- 4 "የጥላቻ ንግግር እና የዓዕምሮ ጤና"-
HTML-код
- Опубликовано: 5 июн 2024
- “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።
በጣም በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ወንድማችን ሲስነት እናከብርሃለን ጀግናችን ነህ ምርጫችን ምንግዜም ሉአላዊ ሉአላዊዊዊ ሚዲያ ነው blessed 🙏🙏🙏🙏
ሉዓላዊን እንደግፍ ምርጫችን እናድርግ ሉዓላዊ ኢትዮጵያዊነትን .......
ይህ ትምህርት ለሁላችን ፍትሁን መደኃኒት ነው። በርታልን ሲሱ!!!!
🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Thank you!
እግዚአብሔር ይስጥልን።
እጅግ በጣም ጠቃሚ መርሃግብር ነው።
ሌላ ባለሙያ አቅረቦ ማነጋገሩ ጥሩ ሃሳብ ነው።
Thank you so much both off you it's good job ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
Le aemiroachn tena fituh mereja slesetachun betam enamesegnalen
Thanks, Sisay, as always great job, very important topic and we hope he can come d talk more DBT THERAPY ,MINDFULNESS PROBLEM SOLVING SKILLS ETC. Thanks ❤from eri 🇪🇷
Hi sisay