አነጋጋሪው ህግ ዝርዝር ወጣ ! የጠቆመ ሰው ገንዘብ ይሸለማል ተባለ ! | business news | dollar in Ethiopia| gebeya

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Комментарии • 340

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  3 месяца назад +25

    የውበት ሳሎን ዋጋ በአዲስ አበባ
    ruclips.net/video/AvZa9Io5L1A/видео.htmlsi=IZlnp9fgiiJ8cOqT

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 3 месяца назад +33

    የጫካው ቤተመንግስት ማሰሪያ ብር ከየት መጣ ሪሲቱን ያሳየን ጠቅላይ ሚኒስተሩ::

    • @samiyasaid7499
      @samiyasaid7499 3 месяца назад +1

      እኛ በጣም እንግእርማለን እንደቃለን ከመግስት ጋር መበሻሸቅ ምን ይሉታል ሌላው ደሞ ህዝብም በመንግስት መስራ ቤት የተቀመጡ የህዝብ አገልጋይ ነን ብለው ቃለማላቸውን የስጡ ለአገር ለወገን እናገለግላለን ያሉ መግስትን ሲፎካከሩ ህዝብ ህግን እየጣስ አገሪቷን እርቃኗን ያደረገ የገዛ ህዝቡን በገዘብ የሽጠ እናትና ልጅ በገዘብ እህትና ወንድም አክስትና አጎት ሁሉም ቤተሰብ እርስ በርሱ የተጣሉበት ለምኖርባት አገር ሳይሆን ለራሳቸው ጥቅም ነው አገር ማለት ትርጉም ያጣ ህዝብ ማለትን ያለመድን እርስ በርስ የማንተሳስብ ግን በአንድ አገር የምንኖር አስገራሚ ትውልዶች መግስትን እየከስስን ሙስናን የምናስፋፋ የት ይሆን መድረሻችን እያልን እንግሊዘኛ በማውራት የተግባባን እይ አገር ኢትዮጵያ ስታዛዝን እውን ሀይማኖቶች እያስማሙን እያስታረቁን ነው የመልካምነት ጥሪ የጨለመብን

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 3 месяца назад +75

    ከአገር ውስጥ የሚወጣ ዶላር እንጂ ወደ ሀገር ውስጥ ገብቶ ስራ የሚሰራበት ገንዘብ ምን ይጎዳል?

    • @LawofGod
      @LawofGod 3 месяца назад

      Leba neh

    • @KallidMussa
      @KallidMussa 3 месяца назад +12

      ​@@LawofGod ስድብን ምን አመጣዉ ለጥያቄዉ መልስ ከለ መስጠት አይሻለም

    • @weare4258
      @weare4258 3 месяца назад +2

      ​@@LawofGodዠልጥ

    • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
      @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 3 месяца назад +1

      ሲስተሙ ዘረፋ ነዉ

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 3 месяца назад

      በዶላር ነው ከውጭ ሀገር መግባት ያለበት የሀገራችን ገንዘብማ የኝ ነው

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 3 месяца назад +84

    200 የአዲስ አበባ አውቶቡሶች ግዥ የተፈፀመበት የውጭ ምንዛሬ ምንጭ ይፈተሽ

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 3 месяца назад +2

      😂😂😂😂

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 месяца назад +2

      በትክክል መጀመሪያ ከህግ አውጪዋች ፍተሻ ይጀመር ማን ላይ ቆመሸ ማንን ታሚያለሸ

    • @TAl-z8n
      @TAl-z8n 3 месяца назад

      ​@TigistTeklehaymanotGeእዉነት ነዉ😂breselass

  • @AbdulmananAbdurahman-xc3lu
    @AbdulmananAbdurahman-xc3lu 3 месяца назад +46

    እንደዝህ አይነት ህግ የሰማነው ደርግ ግዜ ነበር ስባል ነው የምያፈራርሱት ቤትና ንግድ ቦታ ስያንሳቸው የዘረፋ ህግ አወጡ እኮኖምው ስወድቅባቸው ግማሹ በሰው ሀገር ለሀያ ሰላሳ አመታት ተቃጥሎ የለፋቤትን ለመዝረፍ ህግ አወጡ

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 3 месяца назад +2

      ደርግ ለድሀ አካፉሉ እንጂ ለኔ ስጡኝ አላለም ሲኮምቱ በእውቀት ቢሆን

    • @HelinaSo-hc6ti
      @HelinaSo-hc6ti 3 месяца назад

      ​@@Emanu1532
      መሀይም አንተ ነህ ደደብ

  • @tsegayegeto4093
    @tsegayegeto4093 3 месяца назад +40

    ህግ አክባሪ ነው ህግ የሚያወጣ:: የሚደቅ አይደለም የአጭበርባሪ ህግ አውጭ ነገ ይፈርሳል

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 3 месяца назад +38

    ፈጣሪ ምን ያህል ቢያዝንብን ነው እነዚህ ክፉና ጨካኝ አንባገነኖች ላይ የጣለን? በሰው ሀገር እንቅልፍ አጥተን የደም ላብ እያላበን ያፈራነውን ንብረት ልንዘረፍ ነው

    • @ሠላም-ከ5ጐ
      @ሠላም-ከ5ጐ 3 месяца назад +3

      ያው አጨብጭባቹ የመረጣቹት መንግሰት አደል ቻሉት

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 3 месяца назад +1

      ለምን በህጋዊ አላስገባህም ገንዘቡን

    • @ethiomedia7917
      @ethiomedia7917 3 месяца назад +1

      ​​@@Mercy-mw9ntያኔ ስላልነገርሽኝ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 3 месяца назад +37

    ድምጽ የሌለው ጦርነት ይባላል ሰው እርስ በእርሱ እንዲጠላለፍ ነው እየተሰራ ያለው ጠቁሙ ምን አመጣው ? መንግስት እራሱ አይሰራም ወይ ? አምላኬ ሆይ እባክህን በቃ በለን አሁን ደግሞ በዚህ መጣቹህ 😢

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 3 месяца назад +52

    አሁንስ መንግስት ግራ የገባው ይመስላል። የአገር ኤኮኖሚ የሚበለጽገው ከሕዝብ ጋር ተመካክሮ በመስራት እንጂ ከሕዝብ ተቃራኒ ሆኖ አይደለም። ደርግ በአዋጅ የሕዝብ ንብረት ወርሶ ኢትዮጵያን አላሳደጋትም እባካችሁ ከሕዝባችሁ ተመካክራችሁ ብትሰሩ ይሻላል። ገንዘቡም አስተካክሉት ከዚያ ሁሉ ይስተካከላል።

    • @ሠላም-ከ5ጐ
      @ሠላም-ከ5ጐ 3 месяца назад +3

      ዘረፋ ነው የ ያዙት ኢኮኖሚ እንደማሳደግ የግለሰብ ንብረት ዘረፋ

    • @kukutilove
      @kukutilove 3 месяца назад +2

      መውደቂያውን እያፋጠነ ነው

  • @ኽብረት
    @ኽብረት 3 месяца назад +20

    ከዚ ግዜ በኋላ ቢባል ko
    ግን ወደኋላ 10 አመት ከተባለ ዝርፍያ ነው ።

  • @HiwotFentaye-u9r
    @HiwotFentaye-u9r 3 месяца назад +41

    እነ ብልጽግና ብልግና ሁኗል

  • @temamkedir3965
    @temamkedir3965 3 месяца назад +18

    ተባብረን ዱዋ እናደርግበትና በጭንቅላት ህመም ፈጣሪ ያነሳዋል ሕዝብን አሰቃይቶ አይኖርም.

  • @samm8405
    @samm8405 3 месяца назад +15

    ማስመለስ ማለት አኮ ከመንግስት/ሕዝብ የተሰርቀ ከሆነ ነዉ :: ይህ መንጠቅ ይባላል :: ማስመለስ የሚባለው የመንግስት ጉቦ በሊታዎችና ቀማኞች የባጀት ሌቦችና ባንድ ሌሊት ሚሊየነር የሆኑ ዘመዶቻቸው ናቸው ::

  • @getachewtessema3979
    @getachewtessema3979 3 месяца назад +12

    40 50 ዓመት ውጪ ሀገር የኖረ ዲያስፖራ ፣ ሕጋዊ በሆነ ፈቀድ ኢትዮጵያ ውስጥ ያፈራውን ንብረት
    አከራይቶ ስለ ኖረ ሊዘረፍ ነው ማለት ነው ?

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena 3 месяца назад +13

    ስለየትኛው ፍርድ ቤት ነው የምታወሪው? በፅንፈኛ ኦሮሞ/ኮሬ ነጌኛ የተሰራ ፍርድ ቤት ነው የምታወሪው ወይንስ ሌላ ሰው የሆነ የሚመራው ፍርድ ቤት ተገዝቶ ይመጣል

  • @RyRty-m1f
    @RyRty-m1f 3 месяца назад +45

    21 ባንክ የተዘረፈውንም በነካ እጃችሁ አቃቤ ህጐች አስመልሱልን

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 3 месяца назад +4

      ኦህዴድ ስንት የድሀመሬት ዘርፎ ሸጧል አንዱ ሽመልስ ነው እሱን ከመለሱ ለዶላሩ ቅጣት ይከፈላል መውረሱ ከሸኔ ዝርፊያ አይነጠልም ሸኔ ነው እየገዛ ያለ ማለት ነው

    • @ሠላም-ከ5ጐ
      @ሠላም-ከ5ጐ 3 месяца назад +1

      😂😂😂😂ቆንጆ ሀሳብ ነው ያሰመልሳሉ
      ሰራቂው ማ ሆነ ናናናናና😅

    • @kukutilove
      @kukutilove 3 месяца назад +2

      አብይና ለማ ናቸው የዘረፉት

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 3 месяца назад +15

    ይሄ መግለጫ ብዙ ሰው ለምን እንዳስቆጣ አልገባኝም ህዝቤ ዛሬ ነው እንዴ የገባው መንግስት ተብየው የህዝብ ሀብት በጠራራ ፀሐይ መዝረፍ ከጀመረ 6 ዓመት ሞላው እኮ.

    • @Hiwot246
      @Hiwot246 3 месяца назад +2

      Thank you!!!!

    • @ሠላም-ከ5ጐ
      @ሠላም-ከ5ጐ 3 месяца назад +2

      የወርቅ ቤት በጠራራ ዘረፋ ለት ነበረ መንቃት እያደገ መጣ

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 3 месяца назад +2

      Hulum be erasu sederes nw wedaje

  • @selamwitladesaw7661
    @selamwitladesaw7661 3 месяца назад +31

    በጠራራ ፀሐይ ዘርፋ🙄

  • @tigestenegashe
    @tigestenegashe 3 месяца назад +81

    ይህ ህገወጥ የህዝብ ንብረት ዝርፊያ ነዉ

    • @ia6750
      @ia6750 3 месяца назад

      😂ere bakesh

    • @dopeman1356
      @dopeman1356 3 месяца назад

      Jeoulsy

    • @LawofGod
      @LawofGod 3 месяца назад

      Leba nesh! Lezhi new yemitalkishew

    • @حياةالحبشي-ك2ي
      @حياةالحبشي-ك2ي 3 месяца назад +5

      ነግቶ መሽቶ የኢትዮጲያ ህዝብ ን እረፈት ማሳጣት። አገሪቱ የባሰ ለሙስና ለዘረፋ ነው እሚሰራው ያስጠላል

  • @mt.8.familymuler624
    @mt.8.familymuler624 3 месяца назад +50

    አገሪቷን በበድር ዘፍቋት የሚያበድረው ሲያጣ አሁን የህዝብን ንብረት መንጠቅ ጀመረ የአገሪቷን ዝቅተት የሚያሳየው አገሪቷን ገደላት

    • @senaitdegafie6842
      @senaitdegafie6842 3 месяца назад

      እረ ፈጣሪ ይህን መንግስት ተብዮ በነቀለልን ህዝብ አማሮ አገሪቷን ወደ ገደል

    • @TsigeTenna
      @TsigeTenna 3 месяца назад

      ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂that was a good one 😅

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 3 месяца назад +26

    ሲጀመር አገራችንላይ እግ አለእዴ

  • @KhadraAbdelhkim
    @KhadraAbdelhkim 3 месяца назад +25

    አዲሱ ቤተመንግስት ከምን የመጣ ነው ምንጩ ይታወቃል

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 месяца назад

      የደሃ ላብ የእነሱ ምንጭ መጀመሪያ ይጣራ ካልደፍርሰ አይጠራም ሌባን ሌባ ቢሰርቀው ምን ሊደንቀው😅

  • @firstethiopia6688
    @firstethiopia6688 3 месяца назад +42

    ታከለ ኡማን እጠቁማለው
    ሃያ ሚሊዮን ዶላር ዘርፎ የት ነው የደበቀው

  • @suzyhelen2809
    @suzyhelen2809 3 месяца назад +57

    የኢትዮጵያ ህዝብ ከእንግዲህ ውሎ አዳሩ ፍርድ ቤት ይሆናል፤ ይመቻችሁ።

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 3 месяца назад +3

      እና ምክር ነው መርዶ ከቻልክ ይሄን የፈዘዘ ህዝብ መፍትሄ ወይ ሀሳብ ግጨው እንጂ የፉርዱንማ አውቆታል

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 3 месяца назад

      በ ትግራይ ህዝብ ያደረጋችሁት ወንጀል ነው

    • @gobezugobez5062
      @gobezugobez5062 3 месяца назад +2

      ያውም ፍርድ ካለ። ሌባውም ዳኛውም ብልግፅ̶ና መንግስት። 😅

  • @kirkiommi
    @kirkiommi 3 месяца назад +36

    አይ ብልፅግና፣ እንደው የሚሰራቹን ነው ያሳጣችሁ

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 3 месяца назад +28

    ለመዝረፍ አንቀዕ አይስፈልግም ደርግም የህዝብ ሀብት ወርሶ ነው እድሜው ይጠረው ኢትዬጵያ ውስጥ ብቻ ነው እንዲህ ዘረፋ ያለዉ

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 3 месяца назад +7

    ይህ ሕግ ዶላር ያርቃል እንጂ አያስገኝም የሰላቢ ምክር

  • @ዘሀራየአላሻልጅ
    @ዘሀራየአላሻልጅ 3 месяца назад +40

    ኧረ ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠን የርግማን ክፉ ምን አይነት መሪ ላከብን

  • @samit288
    @samit288 3 месяца назад +9

    አይ ብልጽግና ...ሀገር ልታፈስርስ ታጥቃ እየሰራች ነው! እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ምድር ላይ ያጥፋቸው!!

  • @cherkostafere2469
    @cherkostafere2469 3 месяца назад +8

    መጀመርያ ኮንደምንየም ይደርሰናል ብለን የቆጠብነው እና ለማይመለከተው ያደለው ይጠየቅልን መጀመርያ መንግስት ይጠየቅልን

  • @solopolo5241
    @solopolo5241 3 месяца назад +8

    አትንጫጩ ህጉ የወጣው የሚፈልጉትን ግለሰብ በዚህ ሰበብ ንብረቱን ነጥቀው ሲጨርሱ ህጉን ይሽሩታል ግልፅ ነው

  • @ms-bp8pp
    @ms-bp8pp 3 месяца назад +6

    ይች መንግስ በ 27 አመት ተከማችቶ የነበረውን ብር አንድ ጊዜ ቤተ መንግስ ሌላ ጊዜ መናፈሻ እየሰራች ጨርሳ ብድርም ብትጠይ የሚያበድር ሲጠፋ ወደ ግለሰብ ዞረች ወይ ብልፅግና

  • @AjfidAudiv
    @AjfidAudiv 3 месяца назад +8

    መንግስት ሁልግዜሚየሚጎዳው ሚስኪኑን ዜጋነው

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid7499 3 месяца назад +3

    ምርጥ ህግ ነው የዝክክርክይእስራ የተስራብእትን አገር አገርንእቷ የዝክርክርክ የህግ ያጣ አስራር ሊስተካከል ይችላል አግእርን አገር ልእማድርእግ ጥንክሮ መስራት ይጠበቃልና ህግ ስራውን ካልተስራብእት ወሬ ሆኖ እንዳይቀር

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ያለዉ ይጨነቅ እኔ ነጻ ሀብት ሁለት አሉኝ እሱም ሀይማኖቴና ጤናየነዉ አልሀምዱሊላሂ የሀን ሊወርሱኝ ዳይመጡጅ የለኝም በገዘብ በኩል ደሀነኝ የተከበሩ ጠቅላይ ሚኒስተርና ምክርቤት አረብ ሀገር ከ17አመት በላይ ሰርቸ ለኔ የተለወጥኩትነገርየለም እና ቢስ ህጋዊ ደሀ ብለዉ ድይዙኝ እደ አድ ዜጋ መብቴን ጠይቃለሁ?😪

    • @manycell9813
      @manycell9813 3 месяца назад

      በዛው ንገሪልኝ እኔም እድሜ ለአብይ 17 አመት ድካሜን አፍርሶ ስለውረስው እኔንም አትርሽ

  • @YewerkuhaBereket
    @YewerkuhaBereket 3 месяца назад +4

    ቤቱን አፍርሶ ሲጨርሰ ደግሞየህዝብን ገንዘብ ለመዝረፍ ነዉ ያቀደዉ ምን አገባዉ እና ነዉ እሱንያሰቀመጠዉን ማን ጠየቀዉ ይህ መሀይም ደነዝ የሆነ ሰዉ

  • @tsiongezahegn3054
    @tsiongezahegn3054 3 месяца назад +5

    ስለዚህ መጀመሪያ ጠቅላዩ ይጠየቁልን ለምኜ ያመጣሁት ገንዘብ ነው ልጠይቁኝ አትችሉም ብለው የለ ህግ መኑሩን ከሱ ጀምሩና አሳዩን

    • @Bizuayehu-l2w
      @Bizuayehu-l2w 3 месяца назад

      👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 3 месяца назад +27

    ኡኡኡ፡አብይ፡አህመድ፡ዘረራፊ፡ነው፡ሁብለን፡ለህግ፡እናቅርበው፡እሄ፡አውሬ፡ሰው፡ቀቅሎ፡መብላት፡ብቻ፡ነው፡የቀረው፡፣!!!!!!!!!"!!!!!!!!!!!!!፣

    • @Bizuayehu-l2w
      @Bizuayehu-l2w 3 месяца назад +1

      😂😂😂😂…

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 месяца назад

      😅😅😅😅😅😅 ካዝናው ባዶ ሲሆን ወደ ዲያሰፓራው ዘርፍ ንቃ ወገኔ

  • @birkiemihretie9682
    @birkiemihretie9682 3 месяца назад +5

    ጌታ ሆይ ከነዘር ማንዝርህ ይህን መንግስት ተብየው አንሳልን አቅለሸለሽህኝ አሁንስ

  • @user-ll7oj5st7x
    @user-ll7oj5st7x 3 месяца назад +14

    21 ባንክ የዘረፈዉ ኦነግ ሸኔ ለምን አይከሰስም ???

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe 3 месяца назад +5

    የሙስናን በር ብርግድ አርጎ የከፈተ ህግ ነው ።ከመንግስት በላይ ህገ ወጥ አካል የለም !

  • @barakitekle4445
    @barakitekle4445 3 месяца назад +38

    አብይን እጠቁማለው ክፈሉኝ

  • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት
    @ወለተቂርቆስየአቢብእናት 3 месяца назад +38

    ሕግዊ ስርቆት በአብይ ዘመን

    • @ia6750
      @ia6750 3 месяца назад

      Economiw endayregaga yewich minezari behegewet yemiasgebu alu yemilew arts tv zegeba eyew mejemeria

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 месяца назад

      ​@@ia6750
      እበት ቲቪዉንም ነዉ የምትለኝ

    • @LawofGod
      @LawofGod 3 месяца назад

      Leba neh! Leba becha new yemilakesw bezhi heg ! Denkormo neh

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 месяца назад

      @@LawofGod
      ለሐጥያን የመጣ ለፃደቃን ይተርፋል ሲባል አልሰማሸም ወይ እርሰት አሰመላሸ
      ሐብታም ገንዙን አምጥቶ ካላንቀሳቀሰ ድሀዉ ጠኔ ሊበላ ነዉ? ሰዉ ሰርቆም ሐገር ወዉሰጥ ካሰገባ ማንም ሐገር አይጠይህም ይዘህ አትወጣ እንጂ
      አልሰማህም ሲወዝ ባንክ ሲባል ሲወዝ ሐብታም የሆኑት በተዘረፈ ገንዘብ ነዉ ሁሉ ነገር ከኛ ይዘረፋል ከብቶቻችን ወርቃችን ይወጣል በግፍ አንተ የድህነት ጠባቂ ለምን ሀብት ይዛቹህተገኛቹህ ትላለህ ሀብታሙ እኮ ብሩንአይበላዉም ሰራ ይፈጥርበታል
      አሜሪካ ቢሊዬን ይዘህ መግባት ትችላለህ ግን 10,000 ደላር ይዤ ልወጣ በል ካነገርካቸዉ ይወርሱብሀል
      ምንያረጋል በቡዶች የእርሰት አሰመላሾች ተከበን የሰዉ ዉድቀት ጮቤ ያሰረግጣቸዋል

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 3 месяца назад +3

      ከፋሸሸቱ አብይ ዘመን ዝርፊያ ድል ለፋኖ

  • @AbrahamEitcha
    @AbrahamEitcha 3 месяца назад +26

    መንግስታዊ ዘረፋ

    • @LawofGod
      @LawofGod 3 месяца назад

      Leba alkekesej! Denkorom neh! Aygbha

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 3 месяца назад

      @@LawofGodAnte ekekam kadree koy tebek

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 3 месяца назад +4

    በአለም ላይ ያልተሰማ ጉድ ቀጥታ ዲያስፓራን ለመጉዳት ያቀዱት ዝርፍያ ነው እሱ እራሱ ጥሪ አቅርቦ ኢንቭስት አድርጉ ሀገራችሁ ትፈልጋችዋለች ብሎ የተማፅነው ይሄ ግልፅ ዘረፋ ነው አይ ኢትዩጵያ።

  • @nebybi5421
    @nebybi5421 3 месяца назад +4

    ምነው ዲያስፖራ ላይ ብቻ ያነጣጠራችሁ ይመስላል።ሕጉ በትክክል ከተተገበረ በሙሉ ባለስልጣናት ባዱዋቸውን ቀሩ።ዳሩ ሕግ የሚሰራው ለመንታፊው ሳይሆን ሊመታ ለታሰበ ግለሠብ ነው።ምክንያቱም ሌቦቹ ማን ሊቀር ከባለስልጣናት፣ከባለጊዜ።ሥለዚህ ጥቆማ ተቀባይ ተቁዋሙ ራሱ በደንብ በሕዝብ አይን መታየት አለበት

  • @mehretfenta5121
    @mehretfenta5121 3 месяца назад +30

    እግዞኦ 🙏🙏🙏🙏🙏ፈጣሪ ሆይ እረ ንቀልልን ኢሄን መሪ 😭

  • @YewerkuhaBereket
    @YewerkuhaBereket 3 месяца назад +3

    የሚያደርገዉ ቅጡ ጠፍዉ የሚዘርፈዉ አጥቶ ነዉ መንግሰት ተብየዉ

  • @GirmaKifetew-ff9fl
    @GirmaKifetew-ff9fl 3 месяца назад +6

    Kkkkkkkkkkkk አልቀረም ፣ይሞክራ

  • @ashemanall
    @ashemanall 3 месяца назад +2

    ይሄ ህግ የበለጠ ለባለስልጣናት ጉቦ ማግኛ ዘዴ ነው።

  • @melesetekilemariamazememew9248
    @melesetekilemariamazememew9248 3 месяца назад +1

    ".....የማያድግ ልጅ ምንትስ ይበዛዋል!" አሉ!

  • @retasa7652
    @retasa7652 3 месяца назад +7

    የተ ነበሩ መጀመሪያ

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569 3 месяца назад +3

    የነሡ ሀብትማ ከአገር ዉጪ ዱባ፠ይ አረብኤሜሬት ሌላም አገር ነዉ እንደአይጥ ጉድጓዳቸዉን ምሠዉ ነዉ ህግ ያወጡት

  • @sameeraa5570
    @sameeraa5570 3 месяца назад +8

    መንግሰታችን ባለሀብቶችን ለምን ይፈራል??

    • @ia6750
      @ia6750 3 месяца назад

      Arambana kobo

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 месяца назад

      ​@@ia6750
      ወንድሜ እርሰት አሰመላሸ ጎንደሬ ነህ ወይ?
      ቡዳነትህን ለማረጋገጥ ፍጌ ቴሌፎኔ ላይ ቱቱቱ እንደልና የጦሰ ጥንቡሳሰ አረጌ በጭቅላቴ ለማዞር ነዉ

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 3 месяца назад +3

    በራሱ በመንግስት እንዝላልነት ለተፈፀመ የዶላር ቀረጥ እጦት ማንም ግለሰብ
    ሊቀጣበት አይገባም በወቅቱ የነበሩ ባለስልጣኖች ብቻ ናቸው ተጠያቂ የሚሆኑት መንግስት በሰነፈ ቁጥር ዜጋ የሚቀጣ ከሆነ አገዛዙ መመርመር አለበት ስልጣኑን ለሌላ አካል ማስረከብ አለበት

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 3 месяца назад +3

    ይህ ህግ የደርግ የነበረ ነው እንግዲህ እናይለን

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 3 месяца назад +4

    በቃ አብይ ለዱሮን መግዢ አጣ ምን ያግ

  • @yemicheal862
    @yemicheal862 3 месяца назад +1

    አብይ አህመድ ለዬናታን አክሊሉ የሰጠው ሚሊዬኖች ፖውንዶችስ ይህንን አይጠቀልልም ህጉ😅😅😅

  • @AdamTesfaye-d8z
    @AdamTesfaye-d8z 3 месяца назад +2

    በዚህ ዘመን ይህን ህግ ማውጣት የሃገርን እድገት መቃወም ነው። ለምሳሌ በinternate ሰርተው ባገኙት ሃብት መኪና ይሁን ሌሎች ነገሮችን ከውጭ ገዝቶ ማስገባት አይቻልም ማለት እኮ ነው ?

  • @hasbeslife1033
    @hasbeslife1033 3 месяца назад +2

    ምንጬ የታወቀ ሀብት አለ እንዴ ሀገሬ ላይ ያው የደሀውን ሰርቶ ያገኘውን ለመውረስ ነው እንጂ

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 3 месяца назад +1

    ወይ ዘንድሮ ተብሎ የሚዘፈነው አሁን ነበር አቃጠሉን በሰው ሀገር ተቃጥለን

  • @abel8835
    @abel8835 3 месяца назад +1

    አቢቹ የምሰራበትን ገንዘብ ምንጩን እትጠትቁኝ ብሎ የለ ወይ ፓርላማ ላይ ?😂😂😂

  • @lovefrist1886
    @lovefrist1886 3 месяца назад +1

    ሁለት ሰዎች አየሁ
    1, በላቡ ጠብ አድርጉ የሰራው እንደ ሀገር ቤት ባለስልጣን ሌባ ያልሆኑ ለመብታቸው ስከራከሩ
    2,ደግሞ እነዝህ ድያፓራዎች ባገኙት ለጥቂት ሀብታቸው የቀኑ/ ቅናተኛ ባለገዎችን አየሁ ፡
    ህድና በሀገርህ የምዘርፉትን ጠይቅ ፣ በጀቱን የቤተሰብ ገንዘብ እስክመስል ድረስ የምዘርፉትን ጠይቅ
    ውጭ ያላችሁ ድያስፖራዎች እራሳችሁን የምትመለከቱበት ጊዜ አሁን ነው፣ ሌላው የታዘብኩት ደግሞ ድያስፖራ ሆነው የደከሙ ፣ ምንም ሀገር ቤት ያልቻሉ በfood stamp የምኖሩ እውነት መስሏቸው ስደሰቱ አስተውያለሁ ፣ የወጣው ህግም አይፀድቅም ግን ብዙ ታዝብን አልፈነዋል

  • @tdmmessa4074
    @tdmmessa4074 3 месяца назад +1

    ውሸት ኢትዮጵያ ውስጥ ፍርድ ቤት ምንም መብት የለውም ። ይህ የመስመሰል ጉዳይ እንጅ ኢትዮዽያ ውስጥ ፍርድ ቤት ምንም ሥልጣን የለውም። ፍርድ ቤት በባላሥልጣኖች የሚዘወር ነው። ልበሏት የፈለጉትን ዎፍ ዥግራ ናት ይባላል።

  • @Dereje-m7v
    @Dereje-m7v 3 месяца назад +1

    በጣም ያሳፍራል መቸም!

  • @EliasMekuria-m2j
    @EliasMekuria-m2j 3 месяца назад +2

    የንብረት ማስመለስ ወይም የንብረት ዝርፊያ ?

  • @TigrayTigray-p7s
    @TigrayTigray-p7s 3 месяца назад +4

    እንግዲህ ይቅመሰው የሄ ካሃዲ የጦቢያ ህዞብ ለ27 ዓመት በጨለማ ውስጥ ነበርን ብሎዋል ከደርግ የባሰ መጥቶሎታል

  • @HDTECHAT
    @HDTECHAT 3 месяца назад +15

    ህጋዊ ዝርፍያ ይባላል

    • @infinity325
      @infinity325 3 месяца назад

      ህጋዊ ንብረት ያለው ሰው አይፈራም✅

    • @HDTECHAT
      @HDTECHAT 3 месяца назад +1

      @@infinity325 ትክክል ኢሚግሬሽን መመለስ ሊጀምር ነው

    • @melatmelkamu2902
      @melatmelkamu2902 3 месяца назад

      ሙስና ነፅ ከሆንክ ችግር የለም አትፍራ

    • @HDTECHAT
      @HDTECHAT 3 месяца назад

      @@melatmelkamu2902 ተመስገን አጠገቤ አልፎ አያውቅም ለአቅመ ሙስናም አልደረሶኩም

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 3 месяца назад

      @@melatmelkamu2902Korokonda enate ekekam kadree ye hager banda

  • @gemechannel2899
    @gemechannel2899 3 месяца назад +3

    This is crazy 😢. A lot of people will be screwed

  • @zj2164
    @zj2164 3 месяца назад

    ብዙ ናቸው የሰው ንብረት ዘርፈው በአጭር ግዜ ውስጥ ባለሀብቶች የሆኑት። ይህ ውጪ አገር ሰርተው ለፍተው የሰሩት አይመስለኝም። አገር ውስጥ ብዙ ሳይለፋ በአጭር ግዜ ውስጥ በልተዋል። ከመንግሥት አካል ጭምር በገጠር በከተማ የመንግሥት ሠራተኞች ባለሥልጣኖች ለአካባቢው ልማት የተሰጠ ገንዘብ ለራሳቸው በዘመዶቻቸው ስምንት ብዙዎች ዘርፈዋል። ጉቦ ወይም ሙስና የምንቆምበት መንገድ ነው በርቱ።

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 3 месяца назад

    😢😢እኛ ከማዳም በጭቅጭቅ ምናገኘዉ ገዘብ ባገኘነዉ ወዳገር እንወረውረዋለን እጂ በሕግ መላካችን ትዝም አይለንም ምክኛቱም በስት መከራ ስለምናገኘዉ😢😢

  • @AnwarWildaniyafew-qn5le
    @AnwarWildaniyafew-qn5le 3 месяца назад

    ላይ አላህ ዘንድ ከመመርመራችን በፊት እዚሁ ራሳችንን እንድንፈትሽ ይረዳል አንድ ሙስሊም የሆነ ሰው የትንሳኤ ቀን ገንዘብህን በምን አገኘኸው ምን ላይ አዋልከው የሚሉትን ጥያቄዎች ሳይመልስ እግሩ አትነቃነቅም

  • @ethiod09
    @ethiod09 3 месяца назад

    እንዴት በጉቦና በሙስና የተገነባ መንግስት ሌላውን ይመረምራል ? እራሱ መንግስት ይመርመር ።

  • @mequanentyohanes6602
    @mequanentyohanes6602 3 месяца назад

    ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቤተ መንግስት የሚያሰራበት ምንጩ ተጣርቶ ለውርስ ይቅረብ???

  • @getachewtessema3979
    @getachewtessema3979 3 месяца назад +1

    አብይ፣ ሺመልሰና ፣ ' አሸበረቀቺ ' ይፈተሹልን ፣ ብዙ ገንዘብ አጃቸው ላይ ይገኛል ፣ ከየት የመጣ ነው ?

  • @ethiod09
    @ethiod09 3 месяца назад

    በሙስና እና በጉቦ የጠገበ መንግስት ለህግ ይቅረብ እራሱ ባለስልጣናቱ።

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 3 месяца назад

    ብዙ ባለሓብት አሉ በግቦ ያከማቹ ድሓ በአረብ አገር የተቀጠልንቀት አትኩ😢😢

  • @SumiSu-pd7ml
    @SumiSu-pd7ml 3 месяца назад +1

    የጉድ ሀገር አይ አንቺ ኢትዮጵያ

  • @TsigeTenna
    @TsigeTenna 3 месяца назад

    ዳስፖራዎች አገራችሁ ገብታችሁ ቤት ስሩ ምናምንሲል አልነበረ ግራ ገብቶት ግራ ያጋባል ውይይይይይይይ ምን አይነት ዘመን ላይ ነን
    እቃ እቃ ጨዋታ አልመሰላችሁም ውይይይ

  • @SewunettesfayeWORkU
    @SewunettesfayeWORkU 3 месяца назад

    ከእልሙናት ያመጣዉት ብዙ ሀብት አለኝና ይነፉኝ ይሆን?

  • @esayasdula
    @esayasdula 3 месяца назад +1

    የተበላሸ ብድር ብላችሁ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ገንዘብፓርላማውመልስ ይሰጥ።

  • @semiraheruyru4899
    @semiraheruyru4899 3 месяца назад

    ኢሄ ህግማ ከየትነው የመጣው በሉኝ ???? ከ ኬንያ መንግሥት እየኮረጀ የዋሁ ህዝብ ሊያሥቃይ ነው ህዝባችን ሆይ በህወትህ አትደራደር !!!!!!😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AdmasuTesfaye-qz4kh
    @AdmasuTesfaye-qz4kh 3 месяца назад +1

    Yih wusane kebalesiltan mejemer alebet

  • @henockmaat9765
    @henockmaat9765 3 месяца назад +9

    Ethiopian wake up and stop this gangster leba oromoolaa

  • @firstethiopia6688
    @firstethiopia6688 3 месяца назад +1

    በእጅ አዙር የግለሰቦችን ንብረት መውረስ ነው
    ደርግ ትርፍ ቤት ብሎ በግፍ ወረሰብን
    ህዋት በልማት ስም አፈረሰብን
    ብልፅግና ምንጩ ባልታወቀ
    ወደፊት የሚመጣው መንግስት ደግሞ ምን ብሎ ይሆን ንብረት የሚዘርፈው?
    እስቲ ምክራቹህን እጠብቃው

  • @2122emm
    @2122emm 3 месяца назад +1

    Who buy real states

  • @gidayfantaye7803
    @gidayfantaye7803 3 месяца назад

    ሁሉም፣ የዘራውን ማጨድ፣የግድ፣ነው፣ ቻሉት

  • @genetmoges5608
    @genetmoges5608 3 месяца назад +2

    እስር ሚሊየን ብር እሁን ላይ ያለ ግምት ነው ወይስ ሲሰራው ወይም ሲገዛው የነበረው ዋጋ ነው

    • @abayeyoutube7773
      @abayeyoutube7773 3 месяца назад

      5 ሚሊዮን ስለ ነበር 10 ነው እንዴ ?

  • @AbelHicklin
    @AbelHicklin 3 месяца назад

    will oneg and woyane be included? this is special event to repossess Amhara properties. It is obvious. you are doing it every day.

  • @afrofither6102
    @afrofither6102 3 месяца назад

    All Ethiopian prosperity leaders are sending their money abroad and where did they bring their money they use because their salary is very small

  • @siaw5419
    @siaw5419 3 месяца назад

    ፍርድ ቤት ያዉ ጉቦ በዛለት 😂😂😂በጉቦ ይለቃል 😅

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 3 месяца назад +1

    Selam lehagerchin.

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 3 месяца назад

    ❤Eegumsaa yoomuu Mallaqnii Maaf Biyyaa Gowwomsee Foundation from government education Beekumsii

  • @melatmelkamu2902
    @melatmelkamu2902 3 месяца назад +4

    ሙስናን ለመዋጋት ይህ ነው መፍትሄ ቀጥሉብት ዲያስፕራን አይምለከትም ቀበሌ ዉረዳ መዘጋጃ ትርፌክ ፓሊስ ብር መንገድ ላይ ምትዘርፍ አሁ ነው ጉድ

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 3 месяца назад

    ❤Eegumsaa Saayinsii Saayikoloojii line
    Meeqa lakkofnee dhiifnaree warrii Qabeenya sobaan boonee dachii dhiphisee of Caqasii Tigrai competition

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf 3 месяца назад

    አረ ኢትዮጵያ የህግ ያለህ?

  • @OnlyActionET
    @OnlyActionET 3 месяца назад

    የብልጽግና ፓርቲ እ.ኤ.አ. በ1976 - 1979 በ Pol pot ገዥው አካል በካምቦዲያ ሲጠቀምበት የነበረውን የአመራር ስልት እየተከተለ ነው።
    ተመሳሳይነት
    1- የዘር ማጥፋት እና የጅምላ ግድያ
    2- የግዳጅ ጉልበት እና ወታደራዊ ምልመላ
    3- ሃይማኖትን እና የትምህርትን መዋቅርን ማጥፋት
    4 - ማሰቃየት እና እስራት
    5-የባህል ቅርሶች መጥፋት
    6 - ብሔር ተኮር ግድያ

  • @Hayimanot1
    @Hayimanot1 3 месяца назад

    The people should sue ye ehadig government and Blitsigna government for yezibin genzeb zeraefa for the last 30+ years .

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 3 месяца назад

    ❤Eegumsaa legal counsel journalist kurat hiriyyaan koo Especialisty ijaa yaada dhaqqabne =ijaarsa gurriis marathon

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 3 месяца назад

    ❤Eegumsaa political science ye Hasab he/she stressing that ilmaaniin Beekumsii patients from government walumaan wal 'answers