‹‹ጦሩ እስኪወጣ ድረስ እንዋጋለን..›› | መከላከያ ከጎጃም ከባድ ጉድ አሰማ | ግብጽ ደገመችው ሌላ ጦር ተራገፈ | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 28

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 14 дней назад +4

    ፋኖ ጀግኖቻችን ወደፊት ድሉ የእናንተ ነው::

  • @DemeisAlemayehu
    @DemeisAlemayehu 14 дней назад +4

    የፋኖን ፈንጅ ማምረቻን ቦታ ለማወቅ እና ለመግደል ዳግም መወለድ ያስፈልጋል ስንቀደድ ለሰፊውም እያሰብን ይሁን ::

  • @PeaceForall-u7d
    @PeaceForall-u7d 15 дней назад +9

    ይህ ሚዲያ ከሚያስታላልፋቸዉ ዜናወች ዉስጥ አብዛኞቹ ዉሻት ናቸዉ።

    • @yoftahegsilasse4742
      @yoftahegsilasse4742 14 дней назад

      ሰው እንምታዘባቸው አያስብም እንዴ ቆይ የዜናው አቅራቢዎች

  • @birhanubassie3814
    @birhanubassie3814 15 дней назад +8

    አንተ የብልጽግና ሽንት

  • @Befikiru368
    @Befikiru368 14 дней назад +2

    ጎጃም አማራ ይለያል

  • @user-oi4jc4fc2j
    @user-oi4jc4fc2j 14 дней назад

    ኢትዮጵያ የራሰዋ ሰላም የሌላት እንዴት ነው የሌላ ሰላም የምታመጣው ጉራ ብቻ

  • @አሊያ
    @አሊያ 14 дней назад +1

    ይሄልጃ ወላሂውሸታምነው

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 14 дней назад

    ብልፅግና ሊያስበላን ነው የውስጥ ችግራችን ሳያልቅ ከግብፅና ቱርክ ጋር ሊያላትመን ነው የአሁኑ ትውልድ ልፍስፍስ ነው ተዋጊዎች ሰሜኖቹ ናቸው እነሱም ተዳክመዋል

  • @Shbru-cw3zh
    @Shbru-cw3zh 14 дней назад

    የብኣዴን ሚዲያ

  • @kiflaadane5738
    @kiflaadane5738 14 дней назад +1

    የበሰበሱ ህ ወ ሀ ት ህዝቡን እንደ ዝንብ አስጨፍጪፈው, ወይ ጉድ

  • @meharizemikail3361
    @meharizemikail3361 14 дней назад +1

    ለምንድነው ውሸት የምታመጣው ኢርትራ ኢርትራ

  • @KalyeKalye-bs5xp
    @KalyeKalye-bs5xp 15 дней назад +1

    አማራዉ ተራራዉ

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye2677 14 дней назад

    Fanoo sheree and tpplf will have get a chance to overthrow a boy?

  • @user-yn6lp2wv4j
    @user-yn6lp2wv4j 14 дней назад +1

    ተናዳቹ እንዴ ገና ትቃጠላላቹ በህዋህት ና በትግራይ ህዝብ ራሳቹ ጨፍጭፋቹ ስታበቁ ህዝብ ኣስጨርሾ ትላላቹ ለመጣላት ከሆነ ኣይሆንላቹም ለግዜው በጠላት ምክንያት ትግራዋይ ተባብሮ ገና ሃገረትግራይ ያሣያሃል

  • @YekoyeGetaneh
    @YekoyeGetaneh 14 дней назад

    ቀን መቁጠሪያ ላይ የአንተን ጥያቄ ነው

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 14 дней назад

    ጌታቸው አሰፋ ኤርትራን እና ትግሬ እንዲታረቁ እየሰራ ነው በጣም አስደንጋጭ ነገር ነው ምኑ ነው ሚያስደነግጥ ?ህዝብ ስለታረቀ? እብዱ እኮ ዛሬን አያርገውና አስመራ ላይ የቡና ቁርስ ሲያስቆርስ አላየኸውም ?

  • @wudewude1743
    @wudewude1743 14 дней назад +1

    ቀዳዳ

  • @sntenehtensay619
    @sntenehtensay619 14 дней назад

    አጨብጫቢ

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye2677 14 дней назад

    Fanooo lemehonu...bihereamharan kemegidel...instead ..like tpplf masamen?amhara hono yefanoon

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 14 дней назад +1

    ወሸት አታበዛ በፈጣረህ 🙄🙄🙄🙄🇸🇴🇾🇪💪

  • @SurafelYohanes-dz6wm
    @SurafelYohanes-dz6wm 14 дней назад

    የቀደዳ ዜና

  • @BirhanieGetachew
    @BirhanieGetachew 14 дней назад

    😅😅😅