የፓስተር ኤደን ድንቅ የሕይወት ምስክርነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 авг 2019
  • አሹ ዊነር ቲዩብ መልካም መልካሙን ያወሳል

Комментарии • 155

  • @chinasweet8634
    @chinasweet8634 4 года назад +17

    ኤዱዬ ጌታ ይባርክሽ በጣም ጀግና ሴት ነሽ ጌታን መምረጥሽ አንደኛ ነሽ በጣም።

  • @marthayohannes536
    @marthayohannes536 4 года назад

    ኤድዬ ዘመንሽ ይባረክ ይሄ ጥሩ ማንነትሽ ከጌታ የተሰጠሽ ድንቅ ስጦታ ነውና ጌታ ይባረክ ይጨምርብሽ ውንድሜ ተክሉ ተባረክ ኤዱ ትጠይቃለች እንጂ ስትጠየቅ አላየሁም ስላቀረብካት ተባረክ ከሳ ብዙ እንማራለንና

  • @GG-ny8ic
    @GG-ny8ic 4 года назад +6

    ኤድዬ እሁጅ 120 ፕሮግራም እንዲሁም አረንጋዴ እና ቀይ ከፉይ አበባዎችሽ መቼም አይረሱም። ቀሪው ዘመንሽ የመብዛት የመስፋት የመውረስ ዘመን ይሁንልሽ

  • @lidiaabrham4866
    @lidiaabrham4866 4 года назад +1

    ዘመናችሁ ይባረክ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ፓስተር ኤዱ፣በዚህ ምክርሽ ውስጥ መማር እንዳለብን ያልሽው በእውነት እኔ ልመስክርልሽ ጌታን እንዳገኜሁ ወዲያው ኣገልጋየ ዘምሪ ኣለኝ ለመዘመር ከዘማሪዎች ጋር ኣንድ ቀን ከእነሱ ጋር በመሆን ዘመርኩኝ በሁለተኛው ቀን የእግዛ/ር መንፈስ ለልቤ እንዲህ ብሎ ተናገረኝ፣ቆይ ኣሁን ኣትዘምሪም ኣለኝ፣ ወዲያው ኣልፌ በወንበሬ ተቀመጥኩኝ፣ጌታ ስሙ ይባረክ ብዙ ኣስቸጋሪ ሰው ሊረዳህ በማይችል ሁኔታ ባልፍም የማይጥል ኣምላክ ከእኔ ጋር ሁኖ ኣሻገረኝ፣ ኣሁንም ገና በመሰራት ላይ እገኛለሁ እየሱስ ያድናል፣ነገ ለሌሎች መዳን እንደሚያደርገኝ ኣምናለሁ።

    • @user-kj8gx3ls1n
      @user-kj8gx3ls1n 6 месяцев назад

      ዋው እየሱስ ጌታ ነው ዘመንሽ ይባረክ በጣም ነው የምንወድሽ ኤዱዬ ዛሬሽን አይቶ ነው ጌታ ዛሬ ለብዙዎች ትምህረት ነው ያንቺ ህይወት የህይውት ጥያቄ ደግሞ በጣም ከባድ ነገር ነው ጌታ ይባረክ

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel3691 4 года назад +9

    ኤዱዬ. እግዝአብሔር አምለክ ዘመንሽን ይበረክ. ታክልዬ. አሹዬ ታበረኩ

  • @user-qi2jo5vu9s
    @user-qi2jo5vu9s 4 года назад +23

    ውይ ፓስተር ኤዱዬ እንዴት እንደምወድሽ😘😍ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል?ብሩካን ናችሁ

    • @jenyjeny8826
      @jenyjeny8826 4 года назад +1

      ዘመምንሽ.ይባሬክ።የጌታ.ፍቅር.የጌባሽ.እህተ

  • @Eweknsh
    @Eweknsh 4 года назад

    የእግዝአብሔር ሴት ፓስተር ኤደን ጌታ ዘመንሽን ይባርከው የእግዝአብሔር ቃል ያለው በፍፁም አይወድቅም ፈልጎ ቀንና ጊዜውን ጠብቆ ላመጣሽ ጌታኢየሱስ ስሙ ይባረክ አሜን እህቴ ተባረኪልኝ ስወድሽ እኮ

  • @jdhdhdjdjdh5968
    @jdhdhdjdjdh5968 4 года назад +11

    ኤዱ ልጅ እያለው በቲቪ እብረት ትርኢት ስታዘጋጅ ቤተሰቦቼ በጣም ነበር የሚወዷት ቆንጆ ናት ይሉ ነበር አድጌ ቄራ ጎረቤቴ ሆና በአካል አየዋት

  • @BerianDebalka
    @BerianDebalka 11 месяцев назад

    ኡደን በጠመነው የሠወደሸ ጌታ የበረከሸ ፀጋዉ የሸፈነሸ ቱቲ 11ሰዎየኘ የሚደነ🎉 ፀጋተገልጠለ

  • @sumaya5000
    @sumaya5000 4 года назад +8

    ኤድዬ የምወድሽ እ/ር ዘመንሽን ይባርክ እ/ር አንቺን ለተረሱ ወገኖች ነው ያስነሳሽ ተባረኪ

  • @evittamakhlouf4663
    @evittamakhlouf4663 4 года назад

    Wow tebareki edu

  • @user-uf6vw6gz9d
    @user-uf6vw6gz9d 4 года назад +11

    ኤዱ የእኔ ፈድሻ በጣም ነው የምውድሽ ጌታ የርዳሽ ሰው

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 4 года назад

    አሜን አሜን ዮበኤዲዩ የመጀመርያዩ ስበሚዲያ ሳይሺ ጌታ ዘመንሺ ይባርክሽ ከእየሩሳሌም

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 4 года назад +1

    ጌታ ይባረክ ኤዱዬ ተባረኪ ወድማችን ተባረክ

  • @hanasebesibe4863
    @hanasebesibe4863 4 года назад +3

    Adey amzing God bless u sweet sis

  • @emebetgodana8486
    @emebetgodana8486 4 года назад +1

    I just love her. May God bless you without measure.

  • @adielmeka6388
    @adielmeka6388 4 года назад

    ኤዱየ ጌታ እየሱሰ አብዙቶ የባረክሽ ወደደ ደደደ መረገሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤👈 ኢሹ ተባረክ

  • @fekadutsiyon1145
    @fekadutsiyon1145 4 года назад

    Eduye beruk neshe sewedeshe yene melekam geta eyesus bezemeneshe hulu yebarekishe

  • @salem4086
    @salem4086 Год назад

    I Love you so much my sister from USA

  • @mesertjesus6051
    @mesertjesus6051 4 года назад

    ኢየሱስ ጌታ ይባርካችህ ዘመናችህ ይባረክ ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችህ ውድ ያአባቴ ልጁች

  • @netsanetwubalen983
    @netsanetwubalen983 4 года назад

    oooow you so caind God bless you more and more My dear by is time with out give and take am proud of. my sister

  • @mariamabrahim6059
    @mariamabrahim6059 4 года назад

    በጌታ የተወደድሽና የተባረክሽ የእግዚአብሔር ሴት ኤዱየ ለህቴች አሪያ የምኮኝ ጥበብኛ ሴት ነሽ ዘመሽ ያረክ

  • @widdytakka767
    @widdytakka767 4 года назад +2

    ዋው ድንቅ ምሰኪረነት ነው ተባረኩ

  • @elsaelsa267
    @elsaelsa267 4 года назад

    ኤድዬ ሀሳብሽ ጥሩ ነው ተባረኪ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ወንድም ተክሉ ዘመንክ ይባረክ

  • @mohamedrilwan7726
    @mohamedrilwan7726 4 года назад +1

    ዋው ኤዱዬዬዬ ተባረኪ ብሩክሴትነሽ. ተክሉዬ. አሹዬ እናመሰግናለን

  • @user-um9hi2tc4q
    @user-um9hi2tc4q 4 года назад +2

    Woooow Eyesus Geta New Tebarekuuuuu

  • @godislovegodislove461
    @godislovegodislove461 4 года назад

    Edeneye geta abzeto yebarkehsh banche egzabher yemeserawen sira selayehu tebareke.

  • @tsiongottwald8431
    @tsiongottwald8431 4 года назад +1

    Aden i love you much. May God bless you in Jesus name Amen.

  • @alonood00
    @alonood00 4 года назад +1

    Wowoooo😍😍😘😘🙏

  • @stellamichaele3602
    @stellamichaele3602 4 года назад

    Yene konjo sewedeshe Tebarekilegn lvu❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @masreshadelelegn9815
    @masreshadelelegn9815 4 года назад

    EDye yene wud tebarekilign !

  • @semirayekah926
    @semirayekah926 4 года назад

    'Tebarek adeya mar

  • @chudinato8224
    @chudinato8224 4 года назад

    God nless you Pastor Eden.

  • @bekipetrecj8256
    @bekipetrecj8256 4 года назад

    ashuyy ant #1 nkk texssss eduy we lv u!!

  • @shewitghebrebrhan1246
    @shewitghebrebrhan1246 4 года назад

    Edu you are so amazing...God is not respector of persons....no increase of ingelis in heaven for fond people...

  • @fikruwondafrash4300
    @fikruwondafrash4300 4 года назад

    ጌታ ይባርክሽ ሰው ታዋቂም ሆነ አልሆነ ግታን ማግኘት ዋና ነገር መሆኑን አገልጋዮች በመጀመሪያ መረዳት አለባቸው ከዛ ሰው በክርስቶስ ያገኘው ክብር ሲገባውና ሲረዳ ራሱን ዝቅ ያደርጋል ከልላው የተለየ መሆኑን ሳይሆን ጌታ የከፈለው ዋጋ እኩል መሆኑን ተረድቶ በቤተክርስትያን በእኩልነት መኖሮ አይከብደውም

  • @rozaeshetu3630
    @rozaeshetu3630 4 года назад

    ኤዲዪ ጌታ ዬባርክሺ ባጣም እዋዲሸሌሁ ቡሩኪ ነሽ

  • @winyasefa2496
    @winyasefa2496 4 года назад

    ኤዱዬ ይኛ ምርጥ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ........ያለቀ አይመስለኝም entervew ቀሪው ብንሰማው

  • @mamotadessa8502
    @mamotadessa8502 4 года назад

    Wow tabrku sewdchu bartulen

  • @user-um9hi2tc4q
    @user-um9hi2tc4q 4 года назад +1

    Ara Tebareki Ediye

  • @deanbatan7405
    @deanbatan7405 4 года назад

    I love this Godly woman

  • @happyrose1950
    @happyrose1950 4 года назад

    Eduye siwodishe enikuwane geta eredashe siwodishe ko😘😘😘💓💓💓💓

  • @yimejesusismylife190
    @yimejesusismylife190 4 года назад +1

    God bless you more Aden

  • @poimnb8786
    @poimnb8786 4 года назад

    Adenye edet edemwedsh edet lgersh geta eyesus ekanm eredash ahunm geta abzto yberksh hulachum geta eyesus abzto ybarkachu

  • @nazaloukiyeh5758
    @nazaloukiyeh5758 4 года назад +2

    Eduey enwedishalen betam tebarekilen

  • @jo4801
    @jo4801 4 года назад

    Eduye ye egzhabr set zemnsh yibarkh.❤️

  • @birteyebisratetube9842
    @birteyebisratetube9842 4 года назад +1

    Batem yemi wodachu wodajoche nachu
    Eduye&Takish&Ashuye
    Babizu taberku tsag yebizalachu
    Batem Asitamarhochenachu
    Iazi tiwolide

  • @almazzewdie2234
    @almazzewdie2234 4 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔም የሚገርመኝ እንድ ስው ሲመጣ የእምነት ማፅኞ ወስዶ ትንሽ ሳይቆይ ወደ አደባባይ ያወጦችውና ትንሽ ሳይቆዩ ይወርዳሉ ምክንያቱም መቋቋም ስለሚያቅታችው ይመስለኞል ግን ፖስተር ኤዳን እንዳለችው ብዙውን ግዜ በጋዳችን ቃሉን መማር መረጋጋት በክርስትና ህይወት እንዴት መኖር እንደምንችል አላማችን ማን እንደሆን የተጨበጠ ትምህርት እንዲስጡ ያለ ክርስቶስ እኞም ምንም እደ አይደለን ግን ፅጋው በዝቶልን እድ ምንኖር ስንነግራችው ይማረካሉ እሮጠ ው መተው ከዛ በኃላ መድረክ ላይማውጣቱና ማጋለጡ ዋጋ የለውም ከከንቱ የአለም ግብስብስ እደመጡ ስይረጋጉ የእግዚአብሔርን ፑልፒት ማስድፋረ ጥሩ አይደለም ስለዚህ እንረጋጋ ተባረኪ ፖስተር ኤደን

  • @abdullahkhanjaan5584
    @abdullahkhanjaan5584 4 года назад

    woooooiw eduyeee biritu ye egizabiher set zamanishi yibareki

  • @samraabarra3940
    @samraabarra3940 4 года назад +3

    ኤድዬ ቆንጆ ተባረኪ

  • @rozaeshetu3630
    @rozaeshetu3630 4 года назад

    ኤዲዬ ጌታ ብርክ ያረግሸ ተባረኩ

  • @sifani2904
    @sifani2904 4 года назад +1

    Ameeen Ameeen

  • @tinsaemakuria5550
    @tinsaemakuria5550 4 года назад

    Ye abate berukanoch tebareku zemenachu agelgelotachu yebarek

  • @meseretgetachew1770
    @meseretgetachew1770 4 года назад

    Eduye sewodshe tebareki

  • @user-by5gj1fy1d
    @user-by5gj1fy1d 4 года назад

    Wowwwwww💓💓💓💓💓god blessed all

  • @asratlapiso2512
    @asratlapiso2512 4 года назад

    Wow tebarku

  • @Selamnkul4054
    @Selamnkul4054 4 года назад

    God bless you more my dears !!!

  • @ismailtmakismail6004
    @ismailtmakismail6004 4 года назад

    WowowwowowGOD BLESS YOU

  • @fatimasky3373
    @fatimasky3373 4 года назад +2

    Yene konjo Edu ye eeeeeeeee wedidiiii

  • @elsabekele2100
    @elsabekele2100 4 года назад +1

    ኤድዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @user-ne1tf2df3m
    @user-ne1tf2df3m 4 года назад

    እውነት ብለሻል መጀመሪያ መማርና መረዳትን ማጠንከር :: ለጋ ምስክርነት ሳያብብ እንዳይደርቅ እግዚአብሔር ይርዳን::

  • @temesgentesfaye549
    @temesgentesfaye549 4 года назад +3

    ኤዲ እግዚአብሄር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ …

  • @amen95
    @amen95 4 года назад

    አሜን አሜን ተባረክ

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 4 года назад

    Tebarek u

  • @bettyethchannel9091
    @bettyethchannel9091 4 года назад

    Aduye zemeneshen yibarek

  • @amanashamanash1948
    @amanashamanash1948 4 года назад

    Tebareku

  • @senaittekelewould2517
    @senaittekelewould2517 4 года назад

    Geta yibarekeshe edu mewdeshe

  • @thankslordforlovemyyegetal3756
    @thankslordforlovemyyegetal3756 4 года назад

    Amen bless you

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 4 года назад

    GBU more and more! ! !

  • @sarahgedamu4684
    @sarahgedamu4684 4 года назад

    ተባረኩ.የኢየሱስ:ብሩካን

  • @zerituzed6756
    @zerituzed6756 4 года назад

    እግዚአብሔር ዘመንሸ ይባረካው

  • @nuhaminhunegnaw3293
    @nuhaminhunegnaw3293 4 года назад

    Congregation Edi

  • @tigistyirgu5397
    @tigistyirgu5397 4 года назад

    Tebareki

  • @asratlapiso2512
    @asratlapiso2512 4 года назад

    Eduyee wdedee new miyadergishe tebarki

  • @user-zz6ih8lj7b
    @user-zz6ih8lj7b 4 года назад +3

    ልክ ነሽ እዱ

  • @asterasefa5753
    @asterasefa5753 4 года назад +3

    ኤዱዬ፡ተባርኩ

  • @ketiigenet6687
    @ketiigenet6687 4 года назад +1

    Ewnetish new eko ediye

  • @sultanabate1967
    @sultanabate1967 4 года назад

    ጌታ ይበርክሻ ኤዱዬ በጣም ነው ምወድሻ

  • @abebadesta7315
    @abebadesta7315 4 года назад

    ኤዱዬ ትክክል በእርግጥ ትልቅ ትንሽ ታዋቂ ተራ የሚያደርጉ በቤተክርስትያን ውስጥ አሉ ይህን ቤተክርስትያን ልታስተካክል ይገባል ሰው እንደሚያይ እግዚአብሔር አያይም ተክሉሻ ኤዱዬ ተባረኩ

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 4 года назад +2

    Wow wow teberekuu❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣

  • @sarahkadr2089
    @sarahkadr2089 4 года назад +1

    😘❤❤❤❤❤❤

  • @nazaloukiyeh5758
    @nazaloukiyeh5758 4 года назад

    Geta Awakinew enkuwan metashilen geta yewdishali

  • @user-jm4wj2ym3d
    @user-jm4wj2ym3d 4 года назад +3

    ተባረኩ

  • @beruktawitbelachew283
    @beruktawitbelachew283 4 года назад

    Eadu tebarki

  • @berhanualemu6308
    @berhanualemu6308 4 года назад

    Kirstna keld hone ? Bemetsihaf kidus wust ye set paster ale ende ? Egziabher ayzebetbetm...

  • @mulugojamyetwale478
    @mulugojamyetwale478 4 года назад

    ኤዱየ ጌታ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክሽ

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 4 года назад +10

    ሰላም ኤዲ እና ተክሉ በማስተዋላችሁ ላይ እግዚአብሔር ማስተዋ ያብዛላችሁ

    • @ayantumagarsa2695
      @ayantumagarsa2695 4 года назад

      Idayee fikiri iwadashaliww yane konijo

    • @tsfanishtsfanish6678
      @tsfanishtsfanish6678 4 года назад

      ሠለም ኤደን ተበረኪ ዘመንሺ ዬተበረከ ይውን

  • @temsegengudesso5091
    @temsegengudesso5091 4 года назад

    ብህናት ናጋር ያተንግርችው ጌታ ይብርክ ቃር እብይ ካለን ጫልማ ይባርአሊ በዝ ሂዎት ትልቅ ናው ያ ዋንግል ሣይ ሳብክ ባውጭህ እያእይህው ያልውቅ ይህናል ያማልት እርሱ ባርሱ ማታላላ በአልም ውስጥ ታሽንፎ ምኖር ኢራስው አስብበት እኔ ማነው ማለት ያ ሶው ያናቃ ናው

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o 4 года назад +1

    አይ መቶ ሀያ አሁድ ከሰአትን የምንናፍቅበት ፕሮግሬራም ነበር ደስ የሚል ልጅነት

  • @selamselam8224
    @selamselam8224 4 года назад

    Uuuu edyn betame naw miwdate

  • @user-nf9db3sf2f
    @user-nf9db3sf2f 4 года назад

    Wow ldu tenareku swodishiko😘😘😘😘😘😘😘

  • @gizachewabera5663
    @gizachewabera5663 4 месяца назад

    my class edu

  • @kkgvfcd8564
    @kkgvfcd8564 4 года назад +1

    Teberaku begeta

  • @asterasefa5753
    @asterasefa5753 4 года назад +3

    አሁኔም፡ፀጋውኒ፡ያብዛልሽ

  • @Soliyana78030
    @Soliyana78030 Год назад

    Bekoyem hasab,lest edeee ere gud pasternet kemeda new end yemisetew ere tew min gud nachu yenantes beza lepestic tekebeto human her tekelo new w de pasternet ere egezeyabern feru kezeh belay endet le segash tenore egzeho leenante meret endet yehon yemikebelachu

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c 4 года назад

    አዱዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤ወይ መቶ ሀያ😁❤❤❤

  • @swayezunube3857
    @swayezunube3857 4 года назад

    ኤድዩ ቆንጆ ጌታ ዘመንሽን ይባርከሁ

  • @Servingthetruth24.
    @Servingthetruth24. 4 года назад

    pls ashuwiner ,lemegbiya yeante dims nfeligalen ( selam kidusan endetnachu .....) yemil.

  • @abebemisrak1128
    @abebemisrak1128 4 года назад

    ኤድዬ ተባረኪ

  • @sakonjogak7454
    @sakonjogak7454 4 года назад

    ኤዱዬ በጣም ነዉ የምወድሽ