Yemirachew new ene rase gn ASR yet tefa biye rasen siteyikew neber anyways Balehbet Allah selamihn yabzalih Bro jegna neh I wish you all the best wendimalem🎉❤
Wde beselam kehone tru new wanaw dena mehonk new gn mariyamn nafkehegnal ,demo abrelonm ,alexonm teykealew gn mnm mlash alsetugnm enkuan dena metak ❤❤❤❤❤ wendme❤❤❤❤❤
ገደል ግባ አንተ ለተሰደድከዉ የምን አሙቁሉኝ ነዉ
ደደብ እንዳንተ አይነቱ ቆሻሻ አስተሳሰብ የያዘ ሰው ነው ሰላማችንን የሚነሳን 😡😡
ደነዝ,አንተው,ገደልግባ,ዝተት
ለሱ ያሰብከውን ገደል ላንተ ያድርገው ምቀኛ ቪዛ እንቢ ብሎክ ነው
አህያ ሰለ እሱ ለመናገር በምን ሞራል ነው ለነገሩ የሚሳደብ ነው የሚከበረው ኢትዮጵያ ውስጥ የእሱን ጦስ ይዘህ ገደለ ያሰገባክ አንተ መንጋ አውሬ
አየ የመሰደድ መንገድ ስኬት ነዉ ብለ ስላሰብክ ከቪዛ ማግኘት ጋር አያያዝከዉ
ዮሐንስ 3:16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
ቤተሰቡን የሚያከብር እንዲህ ህይወቱ ይቃናለታል ጌታ ይባርክህ እግዚአብሔር ባንተ ላይ አላማ አለው ትልቅ ደረጃ የምትደርስ ልጅ ነህ
እንኳን ደህና መጣህ እንበላ ልጅ አሴር። ካናዳ ከውጭ እንደሚነገርላት አይደለችም ግን እየቆየህ ትግባባለህ በርታ ፀልይ ከበረታህ ወደቤተክርስቲያን ሂድ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ በስደት ሃገር ለለልጆቹ የሚያደርገውን ቸርነትና በረከት ታይበታለህ አንተም ትባረክበታለህ
Welcome Back Bro
Ma hero
❤❤
thanks brother
@@asertad Aser l live in u.s.a how can i contact you p/s ?
ተናፍቀካል ወንድሜ ❤️
🫡
Antem manda
ene rasu wendme
ante rasu manda
Welcome back, family!!!
እንኳን ደህና መጣህ በርታ እግዚአብሔር በነገርህ ሁሉ ይቅደም
ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን🎉
አረ ተሰደድኩ አትበል!! ሂወት የሚቀለው ይሄንን ቃል መጠቀም ስታቅም ነው። እህትህ ከአሜሪካ❤ ልመርቅህ ፈጣሪ የረገጥከዉን ምድር ባርኮ ይስጥህ። ያለምልምህ ለብዙዎች ተስፋ ያድርግህ! Remember with the grace of God, you are a conqueror! አንዳንዴ ኑሮ ደከም ሲልህ ይሄንን አስብ። ስደት የምትለዋን ቃል ካልተጠቀም ጥሰህ ትሄዳለህ🤗🤗🤗
Oh my God I’ve been worried aynehen amoke mesloge neber 😊welcome back
ወይኔ አምላኬ የት ገባ በየ ወላሂ ሁሌ ነበር የማስብህ የሆነ ጊዜ ደግሞ አሞኛል ማለት አብዝተህ ነበር ❤❤አልሃምዱሊላህ ብቻ ዋናው ደህና መሆንህ ነው
ለዚህ ነው ለካ የጠፋከው ባለህበት ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ❤
እንኳን ደህና ሆንክ ዋናዉ ሰላም መሆንህ ነዉ!! የት ጠፋህ ብለን ነበር
እግዝአብሔር ካንተ ጋ ይሁን!!
Welcome back wendme ❤❤❤
ወይኔ አሴሮ
የምር የነአሌ አብሪሎና ኑቲን ቪዲዮዎች ሳይ አሴር ምን ነካው እያልኩ ሁሌም በውስጤ አስብህ ነበር ለማንኛውም በርታ ገና ልጅ ነህ ተፍ ተፍ በልና ትልቅ ደረጃላይ ደርሰህ እንይህ። የሁልጊዜም አድናቂህ👍👍👍
አረ ኡኡ ማንን እንጠይቅ የሚመልሥ አጣን ደናነሕ ወንድማችን ወንድሜ ዋናው የአተ ሠላም ጤና መሕነው በጣም ነበር የአሠብኩት ሠለአየሑሑ ክብር ምሥጋና ለጌታ❤❤❤
እረ ብሮ በጣም ነበር ያሳሰብከኝ የምር የምጠይቀው ሰው ስላጣሁ እንጂ ሁሌ አስብ ነበር። እንኳን ደህና መጣህ bro
የኔ ወንድም ባለበት ሰላም ሆን የእናትህ ምርቃት ትልቅ ቦታ ያድርሳል አይዞህ ከእህትህ መለየት እንዴት ነበር ጓደኞችህ ደስ ሲሉ በሰላም ተመለስ ለዚህ ነበር ለካስ የጠፋከው አሴ ቶሎ ቶሎ ለቀቅልን
Temelese sake..
Ase❤ well come 🎉
ማርያምን,ሣሥብክነበር,ወንድሜ
እንኳንበሠላም,መጣክ❤❤❤
አሲሮ እንኳን ዴህና መጣህ ወምድምዮው እናተ የምናስብ አይመስላችሁም መሰል ግን ስጠፉ ታሰሩ ታፈኑ እያልን እናስባለን ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ
Thanks to God🙏...finally u're back
አሴሮ እንኳን በሰላም ተመለስክልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኡኡኡኡኡ😱😱😱🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Welcome Back🎉
Kemr ene yet tefa eyalku neber...beselam kehone arif new..ena welcom acer tad 🌷
Aser welcome back 👑 enwedhalen
አሴሮ በሰላም ነው የጠፋሀው ያልጠየኩት ሰው የለም ማርያምን አድናቂህ ነኝ ከመቀሌ❤❤❤
እኔም አንድም ቀን እሰደዳለው ብየ አስቢው አለውቅም ግን በጣም ሀብታም ምሆን ይመስለኝ ነበር ሳላስበው ግን ስደት መጠው እግዚአብሔር ይመስገን በፍቃዱ ስለአኖረኝ አሁን ቀሪን ዘመን በፍቃዱ ያኑረኝ ያኑራችሁ እናተንም ወገኖች ሰው ካቀደው ፈጣሪ የፈቀደው ይበልጣል _____
Welcome bro
እውነት እኔ እራሡ ሑሌነው እማሥበው ማለት ጓደኞችሕን ሣይ ምን ሖኖነው እያልኩ ነበር እንኳን በሠላም መጣሕ
Asero lemin indehedkina? indet edehedk? bitinegren des yilenal Please
I wish you the best Aser!! Welcome back to your channel!!
እንኳን ደናመጣህ ተናፍቀህ ነበር❤ ያሰብከው ይሳካልህ ፈጣሪ ከክፋነገር ይጠብቅህ❤
wow welcome 🤗 back befetari betam teftehal ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 congra
Iam happy for you 😊😄
We miss you welcome back😢❤❤
Asichenikeheni neber welcome biro
Welcome back brother 🎉🎉
ውይ እንኳን ሰላም ሆንክ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
እንኳን በሰላም ተመለስክ❤❤❤❤❤🎉
ወይኔ አሲሮ እንኳንም ደህና ሆንክ እንኳን ደህና መጣክ❤❤❤
ናፍቀከኞል እባክህ ቪዲዮ ስራ
Tell us about process
እንኳን ደናመጣይ እውነት ተናፈቀህ ነበር❤❤❤
እውነት ቀን ከለሊት ነው ማስብክ ግን ማንን ልጠይቅ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል😭😭😭😱😱
ሰላም ሆንክ ችግር የለም ማፍቀር ነበረ እግዚአብሔር ይጠብቅ ውል love ወንድሜ 😢❤❤❤
Yemirachew new ene rase gn ASR yet tefa biye rasen siteyikew neber anyways Balehbet Allah selamihn yabzalih Bro jegna neh I wish you all the best wendimalem🎉❤
Asereye ufff finally
Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉
Aserye please be next episode endet wede canada endehedk ngeren
We need this Please aser?
thanks God that's enough when are peace bro,and I hope you all the best asero
Welcome back አሴ
የጠፋኸው ለዛ ነው አሴር በእውነት ምን ሆኖ ነው ብዬ አስቤ ነበር አብሽር ይመችህ እኛ ግን በጣም ደብሮናል
We miss you my bro congra
welcome betam techenke neber kemer❤🙏
ተገላገልክ። እኛንም ከዚህ ከበሰበሰ ሃገር ይገላግለን።
ከሚወዷቸው መራቅ መለያየት ያየው ያውቀዋል😢😢💔💔💔
AsAr bnthi bnthi Canada lmhed. Sint birr endmiyasflgi bcha ngergi areb Hager ytesddkut lza bye new pleas😢😢😢😢😢
እንኳን ደስ አለህ ከሙቀት ሃገር ወደ በረዶ ሃገር የትኛው የካናዳ province ነው የሄድከው?
Besemam enkuna beselam hon egezbehi belehibet yetebekihi
Bertalen ❤❤
Wanawe selam mehonke nw balhebte selam hune🙏
awo beselam welcom back 😢
አሴር እንካን በደህና መጣህ ስወድህ እንገናኛለን ቶሮንቶ
❤❤❤❤❤❤❤
በወሰጥሞ አተመልሰ ብቻ እንኳን ደና መጣህ
welcome back brother
welcome back 🥰🥰🥰
To be honest አሁን ሳይህ ነው እንደጠፋህ ልብ ያልኩት I’m so happy for you all the best on ur new journey😊❤
Enkwan dena metah 😢❤
INDET HEDIK? BEMIN MENGED MALETE NEW?
I was thinking about you but thank God to see you again 🙏
Welcome back bro🎉🎉🎉
ታዲለህ ከዚህ ሀገር ተገላገልክ 😢😢😢😢
We need more info enkuwan beselam weda youtube temlesek❤❤❤
Lemen vlog ajemerem gen♥️♥️♥️
He is back guys🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Well❤❤❤❤❤
Welcome to Canada bro!
Welcome Back asar
Welcome back 🥺😍
አሴር ይመችህ ባለህበት
እኔ ትናት ሳአስብህ ማርያምን ❤
ማርያምን እኔ ትላንት የት ጠፋ ይኸ ልጅ እያልኩ ነበር ዛሬ ይኸን ቪዲዮ ሳይ ግጥምጥሞሹ በጣም ገረመኝ
አይይ የእኛ አልበቃ ብሎ ያሎትም ወደ ስደት እየሄዱብን ነው አይይይ እማማ ኢትዮጵያ ልጆችሽ ተሰደው አለቁ
ዜግነት ሰጠንህ በቃ በዚች ቪዲዬ 😊😊😊
Welcame back 🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይጠብቅክ
እኳን ደና መ ጣክ
Aser is back miss you❤❤❤
ወንድሜ ሰላም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ewunet asibe neber. Enkuan dehna honk❤
Love you, stay safe and may god bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:12
አሴሮ በሰላም ነው የጠፋሀው ተናፍቀካል ወንድሜ
አፍጥነው ሙሉውን ማየት እንፈልጋለን 🙏
Wde beselam kehone tru new wanaw dena mehonk new gn mariyamn nafkehegnal ,demo abrelonm ,alexonm teykealew gn mnm mlash alsetugnm enkuan dena metak ❤❤❤❤❤ wendme❤❤❤❤❤
Ahunma manenm atangerm canada nk alu aser
Welcome back
አሴር በጣም ነበር የናፈከኝ የምር❤❤❤😊
Congra