Комментарии •

  • @saraT22
    @saraT22 Год назад +64

    ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 Год назад +1

      መድኃኔዓለም በምርህቱ ያስብሽ

    • @saraT22
      @saraT22 Год назад +1

      @@yeamanuellej2721 አሜን ❤️❤️❤️🙏

    • @mediastore147
      @mediastore147 Год назад

      @@saraT22
      ף

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ Год назад +1

      ቅዱስ ሚካኤል ያስብሽ እማ

    • @ሀኒደምሰው
      @ሀኒደምሰው Год назад +1

      @@yeamanuellej2721 አሜን አሜን አሜን እውነት ሁላችሁም አስቦኝ በጪንቅት አለሁት እንደዚሁ

  • @Mነኝየተዋህዶልጅ
    @Mነኝየተዋህዶልጅ Год назад +6

    እመብርሃን ሁላችንም ከታሠርንበት ትፍታን በእውነት በገጠሩ ኮ ሥንቶቻችን ትክክል እየመሠለኝ መፍትሔ ሢባል ወደነሡ ነዉ የምንሮጠዉ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @ethiodude9886
    @ethiodude9886 Год назад +9

    ቅዳሴ የቆመ ሁሉ ጤነኛ ነው ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው አባታችን መምህር ግርማ ረዥም እድሜ ይስጥልኝ የደብተራ መንፈስ ከቤተ ክርስትያኒቱ ተወግዶ እርሶ በመንበሩ ለማስተማርና ለመፈወስ ያብቃዎ

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን እግዚረብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይእርነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ ሥለ ቅኩሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሦ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሢላሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ በርክታችው ይደርብን ለሁላችን ውድ አባ አባታችን

  • @እግዝአብሔርይመስገን

    አባታችንን መቶሺ አመት ያኑርልን በእርሰዎ ላይ አድሮ የሚፈውሰን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይከፈለዋል ተመስገን ብቻ ነው 🙏🙏🙏

  • @selam801
    @selam801 Год назад +21

    እንኳን በሰላም መጡ ውድ የተዋህዶ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥዎት ኪዳነ ምሕረት እናቴ ነብሴ አደራ ከነ ቤተሰቦቼ😥

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Год назад +1

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Год назад +2

      አሜን አሜን አሜን የአባታችን ሺ አመት ያኑርልን ቃል የለኝም እኔ ደካማ ነኝ በፀሎታቸው አስብኝ ወለተስላሴ

    • @obsinetfeyera2743
      @obsinetfeyera2743 Год назад +1

      Abatachin yet yelut please bamariam negarign adis ababa yet endamisaru negarign

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Год назад +1

      @@obsinetfeyera2743 Awenin Aleat keandeay Neahoy Eheaty

    • @adamtadesse9239
      @adamtadesse9239 Год назад

      ጅል ጅላጅል ጅላንፎ ማለት አንተ ነህ መፀሐፍ ቅዱስ አንብበህ አርነት አትውጣና በአጋንት በጥንቆላ በደብተራ መንፍስ የሚሰራውን ሽማግል ታደንቃለህ በክት

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Год назад +7

    የተከበሩ ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልዎት በረከቶ ይደርብን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሁላችንንም ከአጋንት እስራት ትጠብቀን ነፍሴን አደራ ወላዲተ አምላክ

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Год назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @martafentawe147
    @martafentawe147 Год назад +4

    የዛሬው ደግሞ የተለየ ትምህርት ነው አባ እርጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠወት

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад +3

    እንኳን በደህና መጡ ወደ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባታችንን ያቆይልን እኛንም ልቦና ይስጠን የድግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    #አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻🤲🤲💚💛❤🤲

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Год назад +6

    አቤቱ አምላኬ ሰውረኝ ከደዚህ አይነቱ አባታችን ፈጣሪ እድሜወትን ያርስመው ጤወትን ይስጠወት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @solomonfantahun9840
    @solomonfantahun9840 Год назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ብስራተ ገብርኤል እንዲሁም ፍቅርተ ማሪያም ብላቹ በፀሎት ታስቡን ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እለምናለሁ

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    አባቴ እንኳን ደና መጡ አባታችን በጾሎቶ ያስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ገብረ አረጋዊ ወለተ ኪዳን ወልደ ሚካኤል ብላችሁ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Год назад +7

    ሰላም ለሀገራችን ይሁን
    ፍቅር እና አንድነት ለህዝባችን ይሁን
    ክብር ለተዋህዶ እምነታችን ይሁን
    ተዋህዶ ከፍ ከፍ ትበልልን
    የክርስቶስ አገልጋዮች አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ
    የሰላም አባት የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር አንድነቱን ይስጥልን
    ለታመሙት ፈውሱን ይላክልን
    የጭንቅ አማላጅ የሁላችን እናት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ፈጥና ትድረስልን ኢትዮጵያ ትቅደምልን አሜን💚💛❤

  • @tenuase1000
    @tenuase1000 Год назад

    ብርሀነ ማርያም ብላቸሁ በፀሎት አስቡኝ….. የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን…………. ወደ ቤቱ ይሰብስበን…አኛንም ከታሰርንበት እግዚአብሔር ይፍታን ….. አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት፡፡

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Год назад +2

    ወለተማርያም እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጥልን እመብርሃን እናቴ ከተያዝንበት ጠላት ከሸመቀብን ቋጠሮ በምልጃሽ አስፈችን አሜን ፫

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሳችን አሳምረው ከዚ ክፉ መንፈስ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Год назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን አባታችን አድሜ ፀጋው አብዝቶ ይሰጥልን በተለያዩ ሱስና በተለያዩ በአጋንት አሰራር የተያዙት ሁሉ የእማፍቅር ልጅ ወደቤቱ ይመልልን

  • @yordanosmengstabe7909
    @yordanosmengstabe7909 Год назад +2

    Amen Amen Amen abatacin ezigaabuher xeguu yebizihalikum fetari ❤️🌹💞

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك Год назад

    እንኳን አደረሳችሁ ለታላቁ ለአ ብይ ጾም መልካም ጾም ይሁንላችሁ አሜን አሜን አሜን😢👏
    ቅዱስ ሚካኤል ሰይጣንን እግዚአብሔር ይገስጽህ አለዉ እንጂ አንዳችም ስድብ አልተሳደበም የሚለዉ ቃል ይመቸኛል በእዉነት
    አሁንም እግዚአብሔር ይገስጽህ ሰይጣን ዲያቢሎስ ኔትወርኩን ዘጋብኝ እንዳልሰማ ወይኔ😢
    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን በእዉነት ለኛ ለስደተኞች ፈጥነዉ የምደርሱ አባቶቻችን ክፉ አይንካብን አሜን አሜን አሜን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Год назад +2

    Edmena Tena le enku abatachin kifu ayinkawot Nurulin Amen!!!

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Год назад +5

    አቤቱ.የአለሙ.ቤዛ.መዳንያለም.ከሚኸፀን.ጀምሮ.እሥከ.ሽበት.ከሚጫወትብን.መንፈስ.ከአሥፈሪዋ.ሠአት.ጠብቀን.በኦዉነት.የሚገርምነዉ.እንኳን.እግዚያብሔር.ወደቤቱ.መለሣችሑ.አባታችን.በእዉነት.ረጅም.እድሜ.ይሥጣችሑ.በፀሎት.አሥቡኝ.ሖደዉሥጥ.በጣም.የሚረብሸኝ.አለ.ጥርጥር.ሣይሖን.በትክክል.በሠዉአገርነዉ.ያለሑት.እኔም.በመሥቀላችሑ.እሥትባረክ.አሷቡኝ.ወለተ.ሠማያት

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Год назад

      Egzbhaer Amesakin Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Год назад +2

    ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Год назад +3

    ልዩ.አባታችን.ሰላም.እናኩአን.በሰላም.መጡ.ለት.ቱ.ሠሚጀሮ.አሥተዋይ.ልቦናን.ሥጠኝ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад

    አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
    እንኩዋን ለዚህ ፈውስ አበቃችሁ እግዚአብሔር እድሜ ለንስሐ ይስጠን ፈውስን ያድለን 👏

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Год назад +5

    ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ።አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን የንስሀ እድሜ ለሰጦት በጣም አስተማሪ ነው ።

  • @helenokubay5488
    @helenokubay5488 Год назад +2

    Yasaznal ye sew hiwet mechaweta adergachu
    Egziabher ykr ybelen
    Memhr Ghirma tsegaju yabzu

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Год назад +2

    አባቴ እድሜ ከጤና ይሰጦት በፀሎት ያሰቡኝ ቅድሳን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Год назад +2

    እግዚኦ መሀርኒ ክርስቶስ አቤቱ ማርን አቤቱ ይቅር በለን ለሁላችን

  • @birketaye5445
    @birketaye5445 Год назад

    ማህበረቅዱሳን ውስጥ ላሉት ኣሳይዋቸው እምትችሉ ።ግን ለምን ይህን ክፉ ትምህርት ይማራሉ ?ሁሌ ጥያቄዬ ነው።መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልን ።

  • @ቅዱስገብርኤልአተጠብቀኝ

    አባ እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን
    አባ የት አካባቢ ነዉ ላየኘወት የምችለው እኔና ጓደኞቼ በፍለጋ ናወዝን

  • @ማንእንደእናት-መ5ሐ
    @ማንእንደእናት-መ5ሐ Год назад +3

    አባ እኔ ፈጣሪየን አሳዝኛለዉ ወለተ ስላሴ ብላቹ በፆለት አስቡኝ ለንስሀ እንድበቃ ያለዉት ስደት ነዉ ብዙ ነገር አስባለዉ መልሸ ያሰብኩትን እበትናለዉ ዛሬ ሌላ ነገ ሌላ ነዉ የማስበዉ ጤንነቴም ያሳስበኛል ያመኛልም ሀገር ልገባ ተነስቸ አንድ አመት ለመጨመር ደግሞአስነሳኝ ለንሳሀ እንድበቃ ፀልዮልኝ እኔደካማነኝ

    • @abc12452
      @abc12452 Год назад +1

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያስብሽ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ትከታተያለሽ ገጠመኝን?እህቴ የማትከታተይ ከሆነ ካሁን ጀምረሽ ተከታተይ

    • @ማንእንደእናት-መ5ሐ
      @ማንእንደእናት-መ5ሐ Год назад

      @@abc12452 ብዙም ሳይሆን ትንሽ ትንሽ እከታተል አለዉ መከታተሉ ደስ እያለኝ ሲያስተምር የሰማሁት ማታ ስተኛ እየመጣብኝ ተቸገርኩ በጣም ይረብሸኛል አያስተኛኝም እህቴ 😔😔😔

    • @abc12452
      @abc12452 Год назад

      @@ማንእንደእናት-መ5ሐ እህቴ ሰግደሽ በመቁጠሪያ ቀጥቅጠሽ አስረሽዉ ተኚ ይተዉሻል ሳትፀልይና ሳትሰግጂ አትተኚ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад +2

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲Abbatachin bereketacho yidaribin ermana Tena yisxacho 💚💛❤️🇪🇹🌻🌹🌾🌱🍀💐🌿🕊️🕊️

  • @jemlabh2442
    @jemlabh2442 Год назад

    አሜንን አሜን አሜን አባዬ እረጂም እድሜ ይስጥህ

  • @samremalasa5056
    @samremalasa5056 Год назад +2

    Ameeeeen ameeeeen ameeeeen abatachiin faxer hidimen xena yisaxachuu 🙏🙏🙏✝️✝️✝️💕💕💞💞🥰🥰😍❤️❤️

  • @ወይኩንፍቃድከ-ዠ4ቐ
    @ወይኩንፍቃድከ-ዠ4ቐ Год назад +1

    ሬጅም እድሜ ከ ጤና ይስጦት እግዚአብሔር ክብር አባታችን አሜን ፫

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Год назад +2

    አበ እድሜ ይስጥል አበን ያሚጣላ ሣው እሄ ማታት ላምን ቃረ ያሚል ሣው ብቻ ነው።

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Год назад +4

    ሰው በገዛ እጀራዉ መከራ ሲመጣበት እቤቱ ድረስ የኔ ዉድ አባት ልሰሃ ገብተዉ እድንማርበት ስላረጉን እናከብሮታለን

  • @azebsil7381
    @azebsil7381 Год назад +3

    Ye kolo temari gin yemimarut kifu nger new inde? Egzyabiher yikir yiblachu yesintun hiwet abelashut.
    Abate edime ina tena yistot. Yesnitun tenkol agaletut.🙏

  • @ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኔ ውድ አባት ኑርልኝ

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Год назад +2

    እረጅም እድሜ ከቴናጋር ያድልልን አባታችን

  • @ועח
    @ועח Год назад

    የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነው ልጆቹን በምህረቱ ያስበን 🙏🙏🇪🇷

  • @samremalasa5056
    @samremalasa5056 Год назад +2

    Eleeeellll Elelelelele ameeeeen ameeeeen elelelele Egazaberii yimasigeeeen 🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️💕💕💕💕💞💞🥰😍😍❤️❤️❤️💕💕💕

  • @የድንግልልጅሆይማረኝ

    በረከቶት ይደርብን አባታችን ሺህ አመት ኑሩልን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Год назад +1

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

    • @adamtadesse9239
      @adamtadesse9239 Год назад

      ጅል ጅላጅል ጅላንፎ ሽማግሎው ላይ ያለው በረከት ሳይሆን አጋንት ነው አጋንቱ ይደርብህ

    • @የድንግልልጅሆይማረኝ
      @የድንግልልጅሆይማረኝ Год назад +1

      @@adamtadesse9239 ይቅር ይበልህ እግዚአብሔር ይማርህ የአባታችን የመላአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በረከታቸው አሁንም ይደርብኝ አንተ ግን የስድብ መንፈስ ሰፍሮብሃል በፀሎት በስግደት አቃጥለው ስግድበት አንተም ወደህ አይደለም የሚትሳደበው እላይላይ ያለው ነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይገስፀው

    • @adamtadesse9239
      @adamtadesse9239 Год назад

      @@የድንግልልጅሆይማረኝ ተው እንጂ እኔ መፀሐፍ ቅዱስን የማነብ በመፀሐፍ ቅዱስ ብቻ የምመራ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ግን እውነትን መናገር እና ስድብ ይለያያል አውንም ሽማግሌው ላይ የሚሰራው የደብተራ የጥንቆላ አታላይ መንፈስ ነው ሐዋሪያቶች ለኢየሱስ አጋንትች በስምህ ተገዙልን ብለው ተናገሩ ሰይጣን ከኢየሱስ ስም ውጪ ከሰዎች ላይ አይወጣም

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 Год назад +2

    Teklye Enkanm Dank Wedme Ewnet new Esachew Yastemarachew Temariwech Melkam Bota New yalut Betam New Minodok Memir Teklhayimanot

  • @birtukanhaileamenamenamen9938
    @birtukanhaileamenamenamen9938 Год назад +3

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይስውርን አባታችን ጤናዎን ዶ
    ያበዛልን

  • @asilphone9368
    @asilphone9368 Год назад +2

    kale hiyota Yasmaln Mamrchin Amen

  • @tgfikre5340
    @tgfikre5340 Год назад +2

    እኳን ደና መጣቹ አባ እዴና ጤና ይስጡት በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርዬም

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Год назад +6

    _#የእግዚአብሔር__ ሰላም ከሁላችንጋር ይሁን ውድ አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥልን ያቆይልን አባቴ ይኖርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤_

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Год назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 Год назад +3

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን

  • @Nነኝየማርያምልጅ
    @Nነኝየማርያምልጅ Год назад +2

    Aba rajem edemana tana yesetot 1000 amat nurulin 🙏💜😇

  • @natinatnael4516
    @natinatnael4516 Год назад

    ቄስዬ አስተማሪ ናቸው ቲቸር ተክልዬ ይባላሉ የድሮም ቦክሰኛ ነበሩ የሰፈራችን ሰዎች ናቸው።

  • @wazmak9255
    @wazmak9255 Год назад +2

    Abbate E/g erajem edme yesxote edenanta yale abbate kawdet yetekalle yexelaten silte yemeyawqe😥😥abetu marene🙏🙏🙏

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Год назад +4

    ሲያሳዝኑ እኩዋን ለዚህ ፈዉስ አደሎት ተመስገን ደብተራ የሚባሉት ወደዉ አይደለም እግዚያብሔር አምላክ በጥበቡ ይድረስላቸዉ 😪😪😪

    • @azebsil7381
      @azebsil7381 Год назад +1

      Minachew yasazinal benesu miknyat aydelm yesintu edil yeminetekew, yesintu hiwot yetbelashew?? Lemangnawum inkuan leniseha abekachew new yemibalew inji. Fetarin kidew yesew hiwet siyabelash lenoru debtera ayitazinim

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 Год назад +1

    ለናተ የደርሰ አምላክ ለኛም ይድርሰ አባታችን እግዚአብሔር ያቆይልን💐

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Год назад

    .ወለተሂዳን ምላችሁ አስቡን አባታችን በረከቶ ይደርብን የልጄን እህተማርያም ብላችሁ አስቡን ክርስቶስ የጠፍነዉን ነብስ ይመልስልን

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Год назад +3

    ውድ የተዋህዶ እህት ወንድሞች ሰላማችሁ ይብዛ እድሜና ጤና አባታችን

  • @berutgaredew6356
    @berutgaredew6356 Год назад +1

    ማፍረሽውንም ቢነግሩን ምንአለ
    ለአባታችን እረጅም እድሜ!!

    • @maymrobi
      @maymrobi Год назад

      Berut ዉዴ🥰
      ፕሮፋይሌን ነካ አድርገሽ ደምሪኝ

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Год назад +1

    ወይ ፈጣሪዬ የሰው ልጅ በጠላት ተከቦ ነው ለካ ሰው መስሎ የምሄደው

  • @NoorNoor-mu2sw
    @NoorNoor-mu2sw Год назад +4

    እግዚአብሔር ይጠብቀን ይቅር ይበለን

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን

  • @Selam893
    @Selam893 Год назад +2

    ኣቦና1000ይኑርኒ

  • @free-tz7zf
    @free-tz7zf Год назад +1

    አያችሁ አይደል ሁሉም ተማሪ በልጅነቱ ቤተክርስቲያን ዉስጥ ድግምት ታስተምራለች ማለት ነዉ

  • @sholaboge2615
    @sholaboge2615 Год назад +2

    Enkoan salam maxachu abatachin.edmen xena yisxilin..lanyam faxari yidrasilin

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 3 месяца назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @aregaassefa2059
    @aregaassefa2059 Год назад

    ተአምር የድህነት መሰረት አይደለም

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Год назад +1

    አባ እግዚአብሔር ሺ አመት ያኑሪልን

  • @etagegnewdamisu7897
    @etagegnewdamisu7897 Год назад +1

    አባ አድራሻቸውን ላኩልኝ እህተ ሚካኤል አባላለዉ በፀሎት አስቡኝ

  • @tesfayefichala9036
    @tesfayefichala9036 Год назад

    ‘’እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፤ ወደ እኔ ኑ፤
    እኔም አሳርፋችኋለሁ ((የማቴዎስ ወንጌል ም. 11፡28) ‘’፡፡
    የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ሆይ፡-
    በግልና በስውርም የምታውቋቸው መተተኞች፣ደጋሚዎች፣ አስማተኞ፣ ሟርተኞች፣ አዋቂ ተብዬዎች፣ ስንት ጉዳ ጉድ በናንተም ሆነ በሌሎች ላይ ሲያደርጉ የኖሩ ሆድ አምላካቸው የሆነ ሰዎች ናቸው ነገሮችን ያወሳሰቡት እንጂ፡- ከዘላለም ፍዳና ፍርድ ለማምለጥና የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት ‘’ በጌታችንና መድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በግላችን ጌታዬና አዳኜ ብለን ማመንና የቀድሞ ልምምዶቻችንን ሁሉ መካድ አለብን’’ ፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች በቀረበው የእግ/ር ቃል መሠረት ፈጥናችሁ ተመለሱና አምልጡ፡፡
    ከኃጢአታችን በደሙ ያነፃንና ገና ሊመጡ ያሉትንም የሚያነጻው:- የጌታችንና የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥሪና ብቸኛ አዳኝነትም ሲነሳ ራሳችሁን ጎበዝ፣የተፈጸመ አዋቂ፣አንበሳ፣ጀግና፣ መመለሻ የሌለውና በጥላቻ የተሞላ ሰው አድርጋችሁ የሚታቀርቡ ሰዎች ሆይ ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት፡- ጥላቻ መከራዋን ያበላት አገራችንን በሌላ ዘግናኝ ጥላቻ አታወሳስቧት፡፡ የዕርቅ ሠራዊት ሆናችሁ እንድትገለጡ ነው ጌታ የሚፈልገው!!!
    ከዘላለም ፍርድና ፍዳ መዳን የሚቻለው በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ እንደሆነ በግልጽ ተጽፏል፡፡ ራሱ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ‘’በቀጥታ ወደ ኑ ነው ያለው (ማቴ. ም. 11፡28) ፡፡’’ እያንዳንዱ ሰው በቀጥታ ወደርሱ ካልመጣ ሊድን እንደማይችል ተጽፎ ሳለ ሰዎች በሌላ አማራጭ እንዲሄዱ ማድረግም ሆነ በሌላ አማራጭ በመሄዱ ማመን ጌታችንን መካድ ነው፡፡ ሺህ ክርክሮችን እያመጡ መከራከር፣ መራቀቅ፣ መፈላሰፍ፣ መሳደብና ሰዎችን ማሸማቀቅ ይቻል ይሆናል፤ ነገር ግን ክርክር ከላይ የቀረበውን በጌታችን የተሰጠውን ትዕዛዝ ሊሽረው አይችልም፡፡ እርሱን የሚፈልግ ሰው በቀጥታ ወደርሱ እንዲመጣ ነው ጌታችን እየጠበቀ ያለው፡፡ በኔ እንትና በኩል ሳይሆን በራሳችን እንድንመጣና ሁል ጊዜ በግልና በጋራ ፀሎት፣ ቃሉን በማንበብ፣ በመታዘዝና በምሥጋና ከርሱ ጋር በግላችን እየተገናኘን እንድንኖር ነው የተጠራነውሳይረፍድብን ፈጥነን ወደርሱ መጠጋጋቱ ነው የሚያድነን፣ ከሰይጣንና ከአጋንንቱ ጋር በሲዖል ስንቃጠል ከመኖር የሚያስመልጠን፡፡ በየበኩላችን ወደርሱ መምጣት ሌላ አማራጭ የሌለው ከጌታ ጋር መገናኛው ብቸኛ መንገድ ነው!!! ላንድን ብዙ ሥርዓቶችንና አምልኮዎችን እያበዛን ስንደክምና ደም ሥራችን እየተገተረ እየደነፋን አጥፍተን ለመጥፋት የምንኖር ብንሆን ምን ይጠቅመናል?
    በጌታችንና በራሳችን መካከል ወይም በጌታችንና በሰዎች መካከል ሌሎችን ማስገባት፡- ‘’ በቀጥታ ወደ እኔ ኑ ያለውን ጌታ መግፋት፣አለመታዘዝና የለየለት ከሃዲነት ነው‘’ ፡፡ በቀጥታ ወደርሱ አለመምጣት በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ወደ እኔ ኑ ያለንን ጌታ አንፈልግህም ማለት ብቻ ነው ሊሆን የሚችለው፡፡ ለምንድነው ወደ እኔ ኑ ብሎን ሳለ በቀጥታ ወደርሱ የማንመጣው? አስተማሪዎቻችን፣ መሪዎቻችንና የተቀበልነው አስተምህሮያቸው አይደለምን? ከተሰቀለልን አዳኛችንና ከሊቆቻችን መካከል የሚያዋጣንን መምረጥ የእያንዳንዳችን ምርጫ ነው፡፡የጌታችንን የፍቅር ጥሪ ከምንመካባቸው ነገሮቻችን ጋር ማወዳደሩ ራሱ አመፃና የከፋ ኃጢአት ነው፡፡ስለዚህ ኃጢአትም ፈጥነን ንስሐ ልንገባ ይገባል፡፡
    ‘’በሰውና በእግ/ር መካከል አንድ ብቸኛ የሆነ መካከለኛ እንዳለ በቅዱስ ቃሉ ውስጥ በ1ኛ ጢሞቴዎስ ም. 2፡ 5 በማያሻማ መልኩ ተጽፏል፡፡ ጌታችን ሰው የሆነው እኛን እያንዳንዳችንን ተክቶ በመስቀል ሞትና በደሙ የኃጢአታችንን ዕዳ ከፍሎ ከዘላለም ፍርድና ፍዳ ነፃ አውጥቶ የዘላለምን ህወት ሊያጎናጽፈን ብቻ ነው፡፡ ማለትም እያንዳንዳችን በግል ሊያገኘን ወስኖ እኛን ፍለጋ ነው፡፡ ስለዚህ ‘’አንተ እኔን ለማዳን በቀጥታ መጥተህልኛል፡፡በቀጥታ ወደ እኔ ና ብለኸኛል፤ በኔ እገለ በኩል ና አላልከኝም፡፡ የማዳኑንም ሥራ ብቻህን ፈጽመህልኛል፡፡ የሠራኸው ሥራ ምሉዕ ነው፤ በቂ ነው፤ የቅዱሳን ፍጡራንህን መዋጮና ድጋፍ አይፈልግም ብለን ሙሉ ዕምነትና ዕውቅና ሰጥተነው እንድንቀበለው ተጠርተናል’’፡፡ ጌታችን እኛን ኃጢአተኞችን ሊያድነንና በእቅፉ ይዞ ሊንከባከበን ፈልጎ ሳለ ወደርሱ የማንመጣው ለምንድነው? እምቢ ብለን ሌሎችን ፍለጋ የባዘንነው ለምንድነው? እንዳንመጣ ያደረገን ማንና ምንድ ነው? ፈጥነን ልናስተውል ይገባል፡፡
    እግ/ር አምላካችን ቅዱስ ሥላሴ የክርስቶስ ኢየሱስ ጌትነትና አዳኝነት ለድነታችን ብቻውን በቂ እንደሆነ አምናችሁ በዕምነታችሁና በኑሯችሁ ዘንዶውን እንድትቃወሙ፣ ከኃጢአት እንድትርቁ፣ ራሱን እግ/ርን እንድታመልኩና የተሰቀለውን ክርስቶስን ብቻና ብቻ እንድትሰብኩ ነው የሚፈልገው፡፡ በሰበብ ባስባቡ ሌሎችን ወይም ፍጡራኑ የሆኑ ቅዱሳኑን፡- ‘’ ምን ይሳናቸዋል እያላችሁና እያስባላችሁ፣ አባትዬና እረኛዬ እያላችሁና እያስባላችሁ፣ የሚለማመኑ፣የሚታጠንላቸው፣ ተስፋ የሚደረግባቸው፣ ስለት የሚሳልላቸው ወይም የሚሳልባቸው፣ የሚማልባቸው፣ ሰዎች በመሬት እየተንፈራፈሩ ራሳቸውን መሥዋዕት አድርገው እንዲያቀርቡላቸው፣ ሌሎችም ብዙ መሥዋዕት የሚቀርብላቸው፣ አዳኝ፣ እረኛ፣ ማህፀን ከፋችና ዘጊ፣ ልጅ ሰጪ፣ የሆነ ጉዳይን የሚያሳኩ ወይም የሚያበላሹ፣ ሁልጊዜ የሚሰበኩ፣ የሚሰገድላቸው፣ ልዩ ቀናት ተመድበውላቸው በተለያዩ የአምልኮና የመሥዋዕት ሥርዓቶች በዓላት የሚደረግላቸው፣ የሚደገስላቸው፣የሚጠጣላቸው፣ የሚሰከርላቸው አድርጋችሁ ማለትም እነዚህን ሁሉ አምልኮዎች እንዲቀበሉ ስበኩልኝ ብሎ ጌታ አላዘዘም፡፡ አምልኮን አምልኮ የሚያሰኙት እነዚህ ክንዋኔዎች ናቸው እኮ፡፡
    ስለዚህ ፍጡራንን እየሰበካችሁ፣ ለፍጡራን መሥዋዕት እያቀረባችሁና በሌሎችም እንዲቀርቡ እያደረጋችሁ በዚሁም ሚሊዮኖችን ያሳታችሁ፣ ለፍጡራን እያጠናችሁና ሚሊዮኖችም እንዲያጥኑ ያደረጋችሁ፣ በፍጡራን ተስፋ እንዲደረግባቸው ያደረጋችሁ በቅዱሱ ጌታችንና መድኃኒታችን ፊት ነውር ነውና ተመለሱ፡፡ የማይጠቅሙ ክርክሮቻችሁን አቁማችሁ ፈጥናችሁ ከዚህ አመፃ ተመለሱ፡፡
    ቅዱስ ቃሉ የተሰቀለውን ክርስቶስን ብቻ ስበኩ ብሎ ሳለ ቃሉን በማጣመምና ታሪኮችን እያጣቀሱ በማወሳሰብ በተራቀቀ፤ ነገር ግን የጌታችን ትዕዛዝ ባልሆነ ትምህርት እየተመካችሁ በመከራከር ብታሸንፉ እንኳ ሥጋ ለባሹን እንጂ እግ/ርን እንዳልሆነ እወቁ፡፡ ጌታችን ሰውን እንዲጠሉለት፣ እንዲያጣሉለት፣ እንዲሰድቡለት፣ በተሳዳቢነት እንዲመለምሉለት፣ እንዲያዋርዱለትና ሊቅ መሆናቸውን እየሰበኩ ሰዎችን እንዲያስቱ የላካቸው አገልጋዮች የሉትም፡፡

  • @yegebriellij1832
    @yegebriellij1832 Год назад +2

    አበታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @rakiirakii1731
    @rakiirakii1731 Год назад +2

    enkan beselam mitalena abetchan egzbihera amlka rejama edeman tena yesitalena birkotota yederban

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Год назад +2

    እስኪ የመምህር ግርማን መገኛስልክ ስጡን እምታውቁስጡን

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    አባቴ እንኳን ደህናፐመጡልን ለእናተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን🥰

  • @abeba1380
    @abeba1380 Год назад +2

    ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Год назад +1

    ፀጋውን ይጨምርልዎት ይኑሩልን እርሶን የመሰሉትን ያብዛልን

  • @edenmussie1254
    @edenmussie1254 Год назад +1

    Amen amen amen

  • @bnmcv4755
    @bnmcv4755 Год назад +2

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Год назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @birkeezawduu7106
    @birkeezawduu7106 4 месяца назад

    Uuuuuufffffffiiii yaa waqaayoo galanii fi ta'uu

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Год назад +1

    አባዬ በፀሎትአሰብኝ ወለተ ጊወርጊስ

  • @birtukanhaileamenamenamen9938
    @birtukanhaileamenamenamen9938 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስግና አሜን አሜን አሜን

  • @aregaassefa2059
    @aregaassefa2059 Год назад

    እስመ ገቢረ ተአምራት ወመንክራት ኢይክል አድህኖቶ እምእሳተ ጋኔን ይላል ሊቁ ቅዱስ ዩሐንስ አፈወርቅ።በተአመር አትመኑ እውነትን ለማወቅ መብቃት ፃድቅም መሆን አይጠበቅብንም 24 ሰዓት ስለመንፈስ እስኪ ቁረቡ እና አሳዩን እንቁረብ ቀድሱ እና ክህነት ይባርክ ቃለህይወት ያሰማልን እንበል

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ Год назад +2

    አባ በረከቶ ይደርብን

  • @aabbbezayehuchane895
    @aabbbezayehuchane895 Год назад +1

    አባታችን እድሜና ጤናው ያድሎት🤲🤲🥰🥰🙏🙏🙏

  • @michaelabraham1612
    @michaelabraham1612 Год назад +2

    Rejim edme ena tena yistln.

  • @gitidadi2022
    @gitidadi2022 Год назад +2

    Amen.Amen.Amen🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

    • @maymrobi
      @maymrobi Год назад

      ye channale beteseb yehunu

  • @solyanaasefa2200
    @solyanaasefa2200 Год назад

    በረከቶት ይደርብን አባታችን ሺህ አመት ኑሩልን( walte maryam nanyi)

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Год назад +2

    አባቴ እንኳን ደህና መጡ

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Год назад +1

    አባዬ ዘላለም ኑሩልን አሜን

  • @berhanegebreamlak2359
    @berhanegebreamlak2359 Год назад +2

    የኦርቶዶክስ ስራ ነው የዱግምት የመተት ስራ

  • @fantayegebrehiwot9458
    @fantayegebrehiwot9458 Год назад +3

    Very very very happy video for all people of Ethiopia

  • @destadesta8068
    @destadesta8068 Год назад +1

    ኣባ ዕድሜና ጤና ይስጦት፣ ከእርሶ ጋ ለመገናኘት ኣልተፈቀደልኝ መሰለኝ 12 ዓመታት ለፍቻለዉና በሚወዳት በእመቤቴ ማርያም ብለዉ ያሉበት ልምጣና ልፈወስ ቀጣይ ፕሮግራሞ ወዴት እንደሆነ ይፃፉሉኝ እግዚኣብሔር ይመስገን።

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 Год назад +1

    አውዙቢላሂ ሚነ ሸይጧን ረጂም

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Год назад +6

    እንኩዋን ሰላም መጡልን እንቁ አባታችን 🙏🏿🙏🏿🥰

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Год назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Ameab Amean Amean Amean

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Год назад

      @@asegedechnegssh4209 እህቴ እንዴት ነሽ 🥰አሜን የሚለውን ቃል አስተካክለሽ ፃፊው እማ 🤲🏾🤲🏾አሜን ብለሽ ወይም በእንግሊዘኛ Amen

    • @abinetnugusie8573
      @abinetnugusie8573 Год назад

      Yet nachew

  • @yohanneseshete4237
    @yohanneseshete4237 Год назад

    Egzio meharene keresetos 🙏🏾

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 Год назад +2

    አባቴ በረከቶዎት ይድረሠኝ

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Год назад +1

    አቤት ድምፅ ኦፍፍፍፍ

  • @danielyosha1912
    @danielyosha1912 Год назад +3

    ኦርቶዶክስ እንደዚህ አይነቱን አስነዋሪ ተግባር በመፈጸም ሰይጣንን ያገለግላል ። ደግሞም ክርስቲያን ነን ብለው ይናገራሉ ። አምላካቸው ዲያብሎስ ነው ።

    • @Hanayemaryiamlijj
      @Hanayemaryiamlijj Год назад +2

      ምነው በመዳዳው ፈረጅከው ግን ስምህን አይተኸዋል ዳንኤል ዳንኤል ማለት ምን ማለትነው።
      አምላካችንስ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ነው።

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Год назад

      @@Hanayemaryiamlijj
      ጼጤ ቆስጤ ነው

    • @firezerdessalgn6224
      @firezerdessalgn6224 Год назад

      ወንድሜ ሌሎች እምነቶችን ታዘባቸው ይሄንን ግን በመከታተልክ ትደነቃለክ የመጥፎ የመንፈስ ችግርከባድ ነው ምኑን ነግሬ ምኑን እንደምተወዉ አላውቅም ብቻ እናትክወይም አባትክ የሆነ መንፈስ ያምኑ ይሆናል በደንብ ጠይቃቸው ብዙ ግዜ ደጋግመክ ጠይቃቸው አትሰልች ብዙዎች እንደዚህ እምነት ያምኑ ነበር አሁን ነው እየተውት የመጡት ይሄን መጥፎ እምነት የሚያምኑ ከሆነ ካወክ ይገባካል ያኔ ንፁም ከሆኑ ቤተሰቦችክ ቤንጢ እምነት ውስጥ የገቡ ሰዎች ቤተሰባቸውን በደንብ ጠይቃቸው ይገርምካል የሚያርፋ መስሎዋቸው እንደገና የዚ አዲስ ዘመን መንፈስ ውስጥ ነው የሚገቡት ብቻ ለሁሉም በነፃነት ከፍተክ ይቱይብ የምናይበት ዘመን ነው እውነትንየራሳችንህሊና ነው የሚፈርደው ጥሩ እምነት ጋር ለማመን የራስክህሊና ናት የምትወስነው ይቅርታ ታነበዋለክ እኔ የግል አስተያየቴ ነው 😅

  • @wubtwubt2474
    @wubtwubt2474 Год назад +2

    aba ebkotn yawugezulge 🙏🙏🙏