Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ ልዩ የትንሣኤ በዓል ዝግጅት ሚያዝያ 24 2013 ዓ/ም ክፍል 2/4

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 218

  • @የአርሲቲእናት
    @የአርሲቲእናት 3 года назад +59

    ብሩኬ የኔ 1ኛ ጌታን በጣም ባንተ ተስፋ ያለኝ ልደትዬ ትርዳህ ከነ ጓደኞችህ 🙏🙏🙏❤️

  • @የአርሲቲእናት
    @የአርሲቲእናት 3 года назад +42

    ብሩኬ 1ኛ👏👏👏ከነ ጓደኞችህ

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 3 года назад +32

    ብሩኬ የኔ አንደኛ በርቱልን የሠቆጣወቹ የባላገሩ ድምቀቶች ከእናንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @ራያራዩማ-ጸ6ወ
    @ራያራዩማ-ጸ6ወ 3 года назад +48

    ብሩኬ ስወድህ ትንሹ ጥላሁን ትልቅ ደረጃ ላይ እንደምደርስ ተስፍ አለኝ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @yeneneshfantaye2749
    @yeneneshfantaye2749 3 года назад +33

    ትንሹ ብሩኬ እና ጓደኞችህ።ተጠንቀቁ social media አትጠቀሙከባላገሩ እንዳትባረሩ።ህጉን ማክበር አለባችሁ

  • @sarafiseha8919
    @sarafiseha8919 3 года назад +6

    ብሩኬ የባላገሩ ድምቀት ❤️♥️❤️

  • @rodibayou9330
    @rodibayou9330 3 года назад +14

    ብሩክ ስንወድህ እኮ ሁሌም አንደኛ !!!

  • @ማርያምእናቴነሽ-ቘ1ፀ
    @ማርያምእናቴነሽ-ቘ1ፀ 3 года назад +3

    የቡሩኬ ደስታ ፊቱ ላይ ያነበበ ማነው ብዙ እንጠብቃለን የኔ ሳቂታ ነገር

  • @ወሎየዋአማራ
    @ወሎየዋአማራ 3 года назад +22

    ብሩኬ ያገሬ ልጅ በርታ ጎበዝ ነህ

  • @ሰናይትየናቴተናፉቂሰናይት

    ብረክየ ስውድህ በተላይ ደግሞ ሰው አከባበርህ ተባረክ ከፈገግታህጋር ስታምር ውድድድድድድድድድድድድድድ

  • @عثمانحسنحسن-غ5ث
    @عثمانحسنحسن-غ5ث 3 года назад +3

    ብሩኬ ግሩም ድምፅ አንደኛዬ 🙏🙏

  • @sisayworku9053
    @sisayworku9053 3 года назад +17

    ብሩክ ሙሉጌታ የሚባለው ልጅ አሪፍ ድምፅ አለው

  • @ewnettube7547
    @ewnettube7547 3 года назад +16

    ብሩክ የኔ ማር በርታልን ጥሩ ደርጃ እደምደርስ አልጠራጠርም

  • @seniseni165
    @seniseni165 3 года назад +17

    ብሩኬ ስወድህ ያገሬ ልጅ በርታ

  • @abebetube1172
    @abebetube1172 3 года назад +1

    የባላገሩን ሁሉም ዳኞች እወዳቸዋለሁ።

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 года назад +8

    እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሠላም አደረሳችሁ !
    መልካም የትንሳኤ በዓል እንዲሆንላችሁ

  • @bitiyahailemariam7798
    @bitiyahailemariam7798 3 года назад +4

    ብሩኬ ምርጥ ልጅ ድምፅህ ሰው አከባበርህ ደግሞ ስህተትህን ማመንህ ቀጥልበት

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony7723 3 года назад +8

    ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ........

  • @ያሰባችሁትይሙላላችሁ
    @ያሰባችሁትይሙላላችሁ 3 года назад +16

    ያገሬ ልጅ በርታ ብሩክዬ

  • @endetsigeredatube4949
    @endetsigeredatube4949 3 года назад +83

    እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰቦች::

    • @adolove3347
      @adolove3347 3 года назад +1

      ሽጋው. አለህና.

    • @zerihunachamyeleh6472
      @zerihunachamyeleh6472 3 года назад +1

      Ekune abru adrsen Dawit

    • @dilnesawwoldetsadik4857
      @dilnesawwoldetsadik4857 3 года назад +1

      ማን የሚበላው ይመስልሃል?ማነው ጠንካራ?

    • @mintemintu236
      @mintemintu236 3 года назад

      Mrtu dmtsawi enkuan adereseh

    • @adolove3347
      @adolove3347 3 года назад

      ሽጋውየ. እየቀለድክ ነው እኮን አብሮ አደረስን. ደቨ. እኔም በስደት ላይ. ቤተስብን እያስታወስኩ አለሁልህ

  • @ኢትዮጵያየ-ዐ4ጸ
    @ኢትዮጵያየ-ዐ4ጸ 3 года назад +2

    ብሩክ በጣም ስወድህ መልካም እድል

  • @newharg5548
    @newharg5548 3 года назад +3

    ብሩክየ እማትጠገብ በጣም በጣም ዋዉዉዉ በርታልን የዛሬው ሌላ ነው ተሰምቶ ተሰምቶ አይጠገብም !!!!!!! እግዚአብሔር ይርዳህ!!!!

  • @ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ

    ብሩኬ አኮራቺሁን ዛጉዌወቹ 💚💛❤💪

  • @firazgifikadu9498
    @firazgifikadu9498 3 года назад +4

    ብሩኬ የሰው መውደድ ያለህ ነህ። በርታ ትልቅ ደረጃ ነው የምንጠብቅህ።

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 3 года назад +2

    ብሩክዬ በልልኝ የኔ አንደኛ ትልቅ ቦታ ላይ እንደ ማይህ ትልቅ ምኞቴ ነው ታናሹ ወንድሜ ነክ በርታልኝ

  • @123hulu
    @123hulu 3 года назад +6

    ባላገሩ ሁሌም አንደኛ 😍😍😍

  • @alemcrazy7762
    @alemcrazy7762 3 года назад +2

    የኔ ጌታ ያገሬ ልጅ በርታልኝ እኔ ያንተን መጨረሻ በሰቀቀን ነው እምጠብቀው የምር ትችላለህ

  • @kanoligutu8870
    @kanoligutu8870 3 года назад +14

    Brooke and his friend, as always, an amazing talent.

  • @addisken24
    @addisken24 3 года назад +2

    ብሩኬ እድግ በልልን ብዙእንጠይቃለን ሰቆጣዎች የምርጦች ምርጦች

  • @temuronaldo5043
    @temuronaldo5043 3 года назад +4

    እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ ምርጥ ዳአኞቻችን ኩሩ ዎች

  • @Kቃልሃበሻዊት
    @Kቃልሃበሻዊት 3 года назад +8

    ብሩኬ አንደኛ

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 3 года назад +9

    ብሩክ ኬ ዘንጠሀል በርተ እንወድሀለን

  • @tgalmey8713
    @tgalmey8713 3 года назад +3

    ሰቆጦች አይዞዋችሁ በርቱልን ብሩኬ ሰላምክን ያብዛልክ አቦ

  • @mekdeswagaw6024
    @mekdeswagaw6024 3 года назад +3

    ብሩክ ያገሪ ልጅ አንደኛ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +1

    እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ባላገሩ ለሀገራች ሰላም ያምጣል

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 3 года назад +12

    ብሩኬ ትችላለህ

  • @mistrehailu7633
    @mistrehailu7633 3 года назад +6

    Abrish i am proud of you thank you very much...big respect..

  • @derejedemeke3256
    @derejedemeke3256 3 года назад +3

    ባላገሩ ዛሬስ በጣም ነው ያኮራችሁኝ።እነኝህን በሶሻል ሚዲያ ኢንስታ ፤ግራም፤ ቲክ ቶክ ስፈር ገብተው ግራ የገባቸው ሙልጭ አርጋቹህ አባሩልን። ህግን የሚአከብሩትን ትንሽም ቢሆን እነሱን ይዘን እንቀጥላለን ።

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 года назад +1

      ግን ለምን ብሩክን ዝም አሉት እንደውም እሱ አይደል በየብታው የበዛው??

    • @gezahegnkassa209
      @gezahegnkassa209 3 года назад

      @@solianasoliana4052 ከባላገሩ ማሳጠንቀቂያ ሳይሰጥ ነዋ ማስጠንቀቂያ ከተሰጠ በኋላ እኮ ነው ቲክ ቶክ ምናምን ይቲዩብ እየገቡ ሲያደርቁን የነበር ለማንኛውም እንኳን ተባረሩ ቢቀጥሉም ከብሩክ እና ከእየሩሳሌም ጫፍ ጋ አይደርሱም

  • @yalemkirose1718
    @yalemkirose1718 3 года назад

    Bruke,what a talented and adorable guy! An Ethiopian treasure.

  • @kukulu99
    @kukulu99 3 года назад +3

    ብሩክ ሙሉጌታ አንደኛ ነህ

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 3 года назад +18

    ብሩኬ እና ጓደኞቹ ስርአታቸው

  • @adistefera8960
    @adistefera8960 3 года назад +5

    ብሩክ ላይ ትልቅ ለውጥ ነው ያየውት በርታ

  • @babayebaba4985
    @babayebaba4985 3 года назад +5

    Sofi man ,really I appreciate you... keep it

  • @abreshddu7028
    @abreshddu7028 3 года назад +1

    ስወድክ የኔ ምርጥ አይዞህ ብሩኬ

  • @henoksolomonaberihame9507
    @henoksolomonaberihame9507 3 года назад +6

    በርታ ትንሹ ጥላሁን ቡሩኬ ።

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 3 года назад +4

    ብሩኬ በርታ ግን ዘፍኝን በርታ አይባልም በዚህ ድምፅክ ፈጣሪክን ብታመሰግን ጥሩ ነበር

  • @selamawitghiwot2745
    @selamawitghiwot2745 3 года назад

    ብሩኬ ቢያልፍ በጣም ደስ ይለኛል ትልቅ ተስፋ ያለው ታዳጊ ነው በባላገሩ እድል ስም ሞዳልነት እንዲስራ ቢረድት፣

  • @lordelorde1257
    @lordelorde1257 3 года назад +1

    ብሩክይ የኔ ዘናጭ በርታል ተስፋ አለን

  • @nigusiealemu7006
    @nigusiealemu7006 2 года назад

    ብሩኬ 1ኛ እንወድሃለን፡ በርታ!!!

  • @የራሳዋልጅ-ለ6ከ
    @የራሳዋልጅ-ለ6ከ 2 года назад

    ብሩኬ በጣም በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ስታምር ደሞ ፈገግታህ

  • @samk7242
    @samk7242 3 года назад +2

    ብሩኬ ደስ ሲል የምር ከፈግግታ ግልር ጎበዝ በርታልኝ

  • @tijilove5671
    @tijilove5671 3 года назад +4

    ብሩክ የወንዜ ልጅ በርታ

  • @sabatadesse1575
    @sabatadesse1575 3 года назад +1

    May God bless you all, Bruke is amazingly gifted kid, good luck

  • @Abraya11
    @Abraya11 3 года назад +2

    ብሩህ አንደኛ ነህቀጥልበት👍👍👍

  • @genetyilam1791
    @genetyilam1791 3 года назад

    ብሩኬ ከእንጦጦ ፓርክ ዝግጅቱን ካየሁኝ በኋላ ወድጄዋለሁ

  • @biniyamtesfaye6785
    @biniyamtesfaye6785 3 года назад +7

    የአብርሃም ማይክሮፎን የድምፅ ችግር አለው። ይስተካከል

  • @senaittessema7704
    @senaittessema7704 3 года назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ ብሮክዬ የኔ አድማቂ በዚሁ ቀጥል

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 3 года назад

    Best Voice & Happy Easter For Ethiopia Idol & For Balagru Idol

  • @NahomAsamere-q8o
    @NahomAsamere-q8o 3 года назад +2

    ብሩኬ 1ኛ ዋው

  • @NahomAsamere-q8o
    @NahomAsamere-q8o 3 года назад

    አብርሽ የብሩክ የድምፁ ከለር እገዛ ካገኘ ከብቃቱ ጋር 1ኛ ነው😎

  • @adugnayeshaneh329
    @adugnayeshaneh329 3 года назад

    ብሩክ በረታልን እግዚአብሔር ይረዳህ

  • @kidistg2244
    @kidistg2244 3 года назад +3

    ብሩኬ ጀግና

  • @sameeraahad9851
    @sameeraahad9851 3 года назад +4

    ብሩክ ዋውውውውው

  • @mistrehailu7633
    @mistrehailu7633 3 года назад +2

    Happy Easter Belageru Merit.

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 3 года назад

    ብሩክ ጎበዝ ልጅ በበለጠ ዳኞችን አዳምጥ

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 3 года назад +1

    ሰላም ያገር ስዎች እንኳን አደረሳችሁ

  • @mulualene3700
    @mulualene3700 3 года назад

    Berukie Yan gobazie bartalegi 🙏🙏🙏🙏

  • @mulatuayele6130
    @mulatuayele6130 3 года назад

    Boys from Sekota u r well groomed and amazing singers! U will be the finalist! Keep it up!

  • @esayasmersha3293
    @esayasmersha3293 3 года назад

    What a talent is this guy!Good luck Bruk!Tremendous performance!

  • @addisuabebaw8991
    @addisuabebaw8991 3 года назад +1

    አፎምዬ ወይኔ እንዴት ነው ምታምረው

  • @EthioDeepFake
    @EthioDeepFake 3 года назад +4

    እንዲሁም ካሜራ Front View ቢኖር አሪፍ ነበር

  • @tigistmekonen5666
    @tigistmekonen5666 3 года назад +9

    Beruk🥰🥰🥰

  • @mekdestesfaye7654
    @mekdestesfaye7654 3 года назад

    የዛሬው ፕሮግራማቹን እንደተለመደው እየተከታተልኩ ነበር በጣም ደስ ብሎኛል ከምንም ነገር በላይ ደስ ያለኝ በእኔ ውስጥ የነበረውን ሀሳብ አረጌ ስለገለፅክልኝ በጣም ደስ ብሎኛሏ የዘንድሮ ተወዳዳሪዎች ሁሉም ሳይሆኑ የተወሰኑት በጣም ቸኰሉ በየሚዲያው አሰለቹን እኮ ምን ማለት ነው ገና በጅምር ያለ ውድድር መጨረሻው ሳይታወቅ እንደዚ አርጉ እንደዚ ሁኑ እያላቹ ጭቅጭቅ ከሰቆጣ ከመጣቹት ውስጥ ይቅርታ ስሙ ጠፋኝ ተለቅ ያለው ገና አንድ ዙር ተወዳድሮ እኔ ነኝ አንደኛ የምወጣው ብሎ መደንፋት ለምን አስፈለገ እናተን የሚያቀርቧቹ የነሱን ላይክ ለማብዛት ነው እናተ ደግሞ ለመታወቅ ከባላገሩ የበለጠ የምትታወቁበት ነገር የለም አንደኛ የሚያስወጣቹ ስራቹ ነው በርትታቹ ስሩ ከነዳዊት ፅጌ ተማሩ እዩኝ እዩኝ ስላላሉ የት እንደደረሱ ስለዚ ዛሬ ከተወዳዳሪዎቹ በበለጠ በዳኞቹ ተደስቻለሁ የውስጤን ስለገለፃቹልኝ ሳናያቹ ካመለጠን እንኳን ዩቲዩብ ላይ በራሱ በባላገሩ ቻናል እናያቹሀለን ከዚ በሗላ ደበቅ በሉ

  • @ephremgetahun9085
    @ephremgetahun9085 3 года назад +3

    ምርጥ

  • @birenigatu1631
    @birenigatu1631 3 года назад

    ብሩኬ nice ነው

  • @haset1109
    @haset1109 3 года назад +1

    Biruka andegna@11111111 Balgru neka neka Abrshiya Arga Sofi enkuan adsrstchew .we love ❤ 💗 💜 💕

  • @MrSisco23
    @MrSisco23 3 года назад

    ባላገሩ Thank you for your great services. You're just special for #ኢትዮጵዬ። I wish you happy Easter for አብርሽ and አረጌ and መልካም ኢድ for ሶፊ።

  • @Davearchaeology1270
    @Davearchaeology1270 3 года назад +2

    ሰቆጣወች proud of you!!

  • @someoneawsome4640
    @someoneawsome4640 3 года назад +3

    I like Bruke

  • @newharg5548
    @newharg5548 3 года назад +1

    እውነት ለመናገር ከመምት እልድንም የሚለውን ዘፈን ብሩክ በደንብ ነው የዘፈነው ከትላሁን እስበልጦ ነው የዘፈ ነው የጥላሁንን ስሰማው እንደ ብሩክ አላንጎራጎረውም ሶፊ እልግባኝም ውበት የለውም ስትል??? እስቲ ጥላሁንን ስማው የማነው እንጀት የሚያርሰው???? እኔ ደጋግሜ ደጋግሜ እየሰማሁ ነው ዋዉዉዉዉዉዉዉ ብሩኬ

  • @meseretadenew3253
    @meseretadenew3253 2 года назад

    wow brook you're great

  • @tigistmekonen5666
    @tigistmekonen5666 3 года назад +2

    Berika silayehu des alegn fetari mechireshahn yasaygn

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 3 года назад

    ብሩኬ በርታልኝ የኔ አደኛ

  • @helenwolde4866
    @helenwolde4866 3 года назад

    Long life abersheye

  • @samk7242
    @samk7242 3 года назад

    ዋውውው ብሩኬ የምር

  • @birukkebede7242
    @birukkebede7242 3 года назад

    ትቸላለህ 1ኛ ብሩኬ

  • @zenashmyres8698
    @zenashmyres8698 3 года назад

    Kip it up biruka from Texas

  • @mardaroza7146
    @mardaroza7146 3 года назад

    ብሩክ 1ኛ

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 3 года назад +1

    ወይ ድምፁ ሆድ ያስብሳል መጀመርያ የቀረበው ልጅ አረ ድምፅ 👌👌👌

  • @tarikabrham9103
    @tarikabrham9103 3 года назад

    Biruk!!!!!! no one!!!! 👍👍👍👍

  • @thereality657
    @thereality657 3 года назад

    ዳኞች እስኪ አስተያየታቸሁን በምሳሌ እያደረጋችው ዳይናሚክስ፣ መለጠጥ፣ እጥፋት ምናምን የምትሉትን እየዘፈናችው ብታሳዩን

  • @zenashmyres8698
    @zenashmyres8698 3 года назад

    Kip it up biruk from Texas

  • @seblederese9495
    @seblederese9495 3 года назад

    woww👏👏👏👏

  • @kbeshir3986
    @kbeshir3986 3 года назад

    Good job biruke

  • @charientertainment
    @charientertainment 3 года назад +2

    ብሩኬን ያላችሁ like

  • @jhonelegend4230
    @jhonelegend4230 3 года назад

    ብሩክ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 года назад +3

    🛑🛑✋ እንዲ እነ አብርሸ ብሩኪን እንዲት ዝም አለቹት?? ለምን ?? ይህ አግባብ አይደለም ቆይ social media የበዛው እንደውም እሱ አይደለም??።ነው አላያቹትም ሊሎቹ በዛው ልክ ነው ልታዪዋቸው የሚገባው ይህ አግባብ አይደለም ካላያቹት ተመልሳቹ እዪት በጣም ብዙ ቦታ አለ የሰራው ምክንያቱም ለሊሎቹ ጥሩ ስሜት አይሰማቸውም

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 3 года назад +2

    ብሩኬን ብቻ ማየት ምፈልገው ነገርስ😁

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 года назад

    Barke yane mare adge balln Bart's😘😘

  • @endalehibebo4604
    @endalehibebo4604 3 года назад

    ብሩኬ ትህትና በጣም ደስ ይላል