#ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 34

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 4 месяца назад +1

    እዉነት ነዉ ድንቁርና እና ድህነት የሰው ልጅ ሁሉ የመጀመሪያ ስጦታ ነው 100%%% በሂደት ነው ለዉጥ ለማምጣት መማር መስራት የመጣው።

  • @Abby-o8n3n
    @Abby-o8n3n 4 месяца назад +2

    ሆዳሞችና ጉልበተኞች ነፃነትን ያሳጣሉ

  • @AhmedMohammed-q8z
    @AhmedMohammed-q8z 4 месяца назад +1

    ለዚህ ሁሉ መደናገር የዳረገን የፈጣሪን ህግ ትተን የራሳችንን ልበወለድ ስለተከተል ነው

  • @AhmedMohammed-q8z
    @AhmedMohammed-q8z 4 месяца назад

    ስለዚህ ነፃትን ለማገንኘት የፈጣሪን ህግ እንቀበለው እና እናክብረው
    ያኔ ሁሉም ሰላምን ያገንኛል

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 4 месяца назад +1

    እውነት ነው በነፃነት እጥረት አማራ እያለቀ ነው!

  • @TeferaTesema-p7y
    @TeferaTesema-p7y 4 месяца назад +1

    ቀ/ኃ/ሥ ከየክፍለ ሀገር ከባላባት ከገበሬው ከአርበኞች ወደትምህርት ቤቶች እንዲገቡና እንዲማሩ በማድረግ ድርሻቸውን አበርክተዋል ግን የጅብ ችኩል ቀንድ...ት/ቤቶች ገና በውጪ ሀገሮች ድሬተክተሮች መምህራኖች መጽሐፍ ቶች እየተረዳን ሳለ በዕውቀት ሳናዳብር ቤታችንን በአግባብ ሳንመራ ሀገር መምራት ውስጥ ገባን ይሔው ውጤቱ 50አመት አለፈ ይቀጥላል...

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 4 месяца назад +2

    Enie ezih chiqchiq wust kemodyaw balebet genzeb meleqaqemyaw

  • @TeferaTesema-p7y
    @TeferaTesema-p7y 4 месяца назад

    ነፃነት በጥቂት ግለሰቦች ሸንጎዎች ና አስተዳደሮች የሚሰጥ ገጸበረከት እንጂ በተረፈ አለም የሚመራበት ሕግ አለው ይኸን ያህል የሚያጨቃጭቅ አይመስለኝም ከዚያ ውስጥ ባሕልና ሀይማኖት ለየራሱ ይፍህረጃል

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 4 месяца назад +1

    አውነት የማይናገሩ ቁና. ሙሉ ቀጣፊዎች ሰብሰብስ አሰመሳዬ. ፈሪዎች ገነትን. ለመድፈቅ

  • @Abby-o8n3n
    @Abby-o8n3n 4 месяца назад

    ሆዳምንትና ጉልበተኛነት ተማሩ የተባሉትን ጨምሮ አሸነፋቸው!

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 4 месяца назад

    ሚኒልክ ለነፃነት ትክክል ብለሀል! አሁንኩ ኢትዮጵያ ውስጥ ምኒልክ ብለህ የመናገር ወንጀል ሆኖል አደለምደ!
    አረጎደ ቢጫ ቀይ ጠለት ያለው ነጠላ መልበስ ወንጀል ሆኖል አደለምደ!

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 4 месяца назад

    መሽትንም መጠበቅም ለራስህም ስትልም ነዉ ምትሳሳትም ያመራንም ፖሊስንም ህግንም አለ ሙቀጣህም ህግንም ሀገራዊይም ህግም ለሁልዉም እንደስራው። ሚቀጣብልትም በህግም ሙደራም በቅጣትም በፍርድም ማግኘትም ሙሰጥበትም በኩልነትም ምትኔርባትም ሀገርንም ህንም ለሁልዉም በእኩልነትም መብትም ህግዉም ይሰጣዋልም መብትዉ ናፃነትዉነዉ መስራትም መናገርም መነገድም ማስተማርም መመርም ሚችልበትም ነፃነትዉ ማይገደብበትም ህግንም አለዉ ሁልዉም ህዝብንም በኩልነትዉም ለመብትዉም ሚያገኝበትም ስረአትም ህግም ስለሚሰጠዉንም ነዉ ሚጠይቀዉ ከእኩልነትም መብትዉም ማግኘትም ያለበትም በህገም መንግስትም የተቀመጠለትም ሚጠይውምቀዉ ከህግዉም ባገርነትዉም አለዉ ሁልዉም ሰዉንም ።

  • @haletahandmade
    @haletahandmade 4 месяца назад

    አይንህን ምን ሆንክ ድራፍት ነው አምበሳዬ አድናቂህ ነኝ

  • @yemaneg.medhin6790
    @yemaneg.medhin6790 3 месяца назад

    የነፃነት ልክ የሚባለው አንድ ሰው ነፃነቱን ኤክሰርሳይዝ ሲያደርግ የሌላ ሰው ነፃነት እስካልነካ ድረስ ነው
    ባጭሩ ላንተ የምትመኘው ለሌላም መመኘት ባንተ እንዲፈፀም የማትፈልገው በሌላም እንዳይፈፀም መስራት

  • @Abby-o8n3n
    @Abby-o8n3n 4 месяца назад

    ህሊና እና የህይወት መርህ የሰጠን ነፃነት ተስማምተን ወረቀት ላይ አስቅምጠን የነፃነት ገድቡን አስቀመጥን::ደንቁርና ወይም ደንቆሮ የሚባል ህዝብ የለመ::ግለሰብ የመስማት ከተሳነው ደንቆሮ ነው በምልክት አስረዳው ወይም አስረጅው ማለት እንጅ ደንቆሮ የሚለው ቃሉ በራሱ አይመጥናችሁም::

  • @እርገጤሞላተሰመ
    @እርገጤሞላተሰመ 4 месяца назад

    የተሽሞነሞኑና የራሳቸውን ንሮ ማስተካከል ያልቻሉና ትናንት የበለው ግደለው ደጋፊ የነበሩ ግለ ሰቦች አሁን ስለ ሰፊው ህዝብ ነፃነት ሲያወሩ መስማት አይገርምም? የተፈጥሮ ድንቁርናና ጥላቻ በውሸት ዲግሪ ብዛት ይድናል ያለው ማነው? አቶ ሰሎሞን ላንተ ያለኝ ክብር ግን ወሰን የለውም።

    • @SmartTube-dp6mf
      @SmartTube-dp6mf 4 месяца назад

      Because of their turn as the rules of law😅

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 4 месяца назад

    መብት ገፋፌው ብልፅግና ቅሊጦ እዳይከታችሁ ፈራሁ😃

  • @Deneke843
    @Deneke843 3 месяца назад

    ሶል ይሄ ልጅ ካርድ በሚባል ድርጅት ሽፋን ከፈረንጆች ዶላር እየተቀበለ በፕሮጀክት ሴም ኢትዮጵያን እየሰለለ ያለ ልጅ ነው። ጋዜጠኞችን አሰለጥናሁ በሚል ኢትዮጵያን እርቃን እያስቀሩ ነው ቢሮአቸው ቦሌ ሸገር ህንጻ አጠገብነው

  • @bradjohnson6427
    @bradjohnson6427 4 месяца назад

    Please do not make it complicated. Respect the group rights of nations and nationalities. Any thing short of this cannot be considered concensus built unity. The right of survival of cultures and languages is the primary right. No matter how one tries the nations and nationalities would not sacrifice the primary right of being self. You can call them denkoto senkoro etc. They point back at you reversing the arrow

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 4 месяца назад

    Enezih ekekamoch beegru eyehoede qelem yasqoterewn hzb denqoro yemilew new rasun new denqoro

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 4 месяца назад

    Lekas denqoro bayu erasu denqoro selehone new diyablosn eyameleke mnun new awaqi libal yemichil

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 4 месяца назад

    Denqoro yalew erasu denqorowech

  • @sisayjemere3584
    @sisayjemere3584 4 месяца назад

    Midiato please don’t dictate
    Let the the challenges explain it
    They have in issue
    You are a dictator

  • @Abby-o8n3n
    @Abby-o8n3n 4 месяца назад

    ደንቆሮ ባዩ እራስህ ድብን ያልክ ደንቆሮ ነህ/ነሽ! እሰይ የራስክን የእግር ጫማ መስራት ሳትችል የአለም ህዝብ ደንቆሮ ነው:እረ ከወዴት ነህ? ከእኛ እንደ አንዱ ሆነሀል! ክፉውን ከደጉ መለየት ችልሀል እኮ ነው ለአዳም የተባለው::

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 4 месяца назад

    ደንቆሮ ሕዝብ አትበል ሲል. ገረመኝ 1ሚሊዬን ሕብ ገድለህ ደንቆሮ. የለም. ስትል ማፈሪያ ከ1ሚሊዬን ሕዝብ. የገደለው ማለት. ሰው. አይደለም

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 4 месяца назад

    እውነት ነው ኢትዮጵያን የሰናጣጠቀ ባልና ሚስትን የሰነጣጠቀ መብት የገፈፈ ደምያፈሰሰ አሁንም እያፈሰሰ ያለ የወያኔ የብልፅግና ስራት ዘረኚነት መብት ድቁርና ነው ድቁርና ነው ! ጥበብ እውቀት እጅሩ 4 ::

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y 4 месяца назад

      ፋራ ነህ
      ወያኔ ነው መብትህን በህገመንግስቱ ያስከበረልህ።
      ይህ በኢትዮዽያ ልማት፣ የሚሊኔም ግድብ፣ የዩኒቨርስቲ
      ኮለጆችን፣ ሆስፒታሎችን ወዘተ
      እዲስፋፋ ያደረገው እኮ ወያኔ ነው።

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 4 месяца назад

    ❤❤❤በሚኒሊክ የምትመካ አንተ ማፈር አለብህ ሚኒሊክ ከመቸ ነው ጀግና የሆነው? ፈሪና ደደብ እንደነበረ እናውቃለን!! የባንዳነት ደሞ ሱስ የተጠናወታቸው ሰው ነበር!! ሰዎች የሞትና የሽረት ፊልሚያ ስያደርጉ እርሱ ግን ቤተክርስቲያን የሚደበቅ በመጨረሻም ታቦት ሰርቆ የሚሄድ! ሚኒሊክ አገር ሻጭ ነበ❤❤❤

    • @ashenafitezera420
      @ashenafitezera420 4 месяца назад +1

      ስለምንሊክ ጀግንነትን እኛ ምን አየን ያዬትን ጣሊያኖችን ነዉ እንጂ መጠየቅ የፃፋትም እነሱ እኛ መች ፃፍን ጣሊያኖች ጀግና ነዉ ሲሉ ሰምተን ነዉ ዉሸታቸዉን

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 4 месяца назад

    ሚኒልክ ለነፃነት ትክክል ብለሀል! አሁንኩ ኢትዮጵያ ውስጥ ምኒልክ ብለህ የመናገር ወንጀል ሆኖል አደለምደ!
    አረጎደ ቢጫ ቀይ ጠለት ያለው ነጠላ መልበስ ወንጀል ሆኖል አደለምደ!