Yekedimo Serawit የቀድሞው ሠራዊት S03Ep22 | ለማመን ይከብዳል! ልብስ መግዛት ያልቻለው የነፍስ ዋጋ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • ነቃ ነቃ ብለው ቀና ቀና የሚያደርጉትን ፕሮግራሞቻችን በእፍታው ለማግኘት የባላገሩን ቻናሎች ሼር፤ ላይክና፤ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን፡፡ አስተያየትና ተሳትፎዎ አይለየን። ስናጠፋ ውቀሱን፤ ስናለማ አሞግሱን። ሼር ማድረግን አይርሱ። አስተያየታችሁም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
    ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ 👇👇👇
    www.youtube.co...
    /////////////////////////
    Yekedimo Serawit የቀድሞው ሠራዊት S03Ep22 | ለማመን ይከብዳል! ልብስ መግዛት ያልቻለው የነፍስ ዋጋ!
    ///////////////////////
    Welcome to the official RUclips Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 6

  • @sofanitepilupader2424
    @sofanitepilupader2424 2 года назад +2

    መሳይ 🙏እናመሰግነለን ፍትህ ለቀድሞ ሰራወት

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw2876 Год назад

    እናመስግናለን ወንድማችን ይህ ሰራዊት ድሮም ጠበቃ ተቋም ቢኖረው ኖሮ እንደዚህ ባልተገላቱ ነበር አባቶቻችን አሁንም አረፈደም የወያኔ እና የሻብያ ነቀዝ ሀሳብ ከመሬት በላይ እስካሉ ድረስ እቺ ሀገር ምንም መዳኛ የላትም ምክኒያቱም ትውልድ አበላሽተዋል የኢትዮጵያ ህዝብ የቀድሞውን ሰራዊት ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል ሰራዊቱ 14ቱ ክፍለሀገር በአንድ አይኑ የሚያት ሀገር ነበረች ግን ክብር የማይወድለት ህዝብ ዛሬ ላይ ደርሶዋል ለምን ግፍ አላአ የአባቶቻችን ግፍ እዛ አሞራ በልቶአቸው የቀሩት ግፍ እህህህ ብቻ ህልው በኩሉ ሆኖ ግፈኞችን እግዚአብሔር ለነዚህ በህይወት ለተረፉት ግፋቸውን እያሳያቸው ነው ለቆዬ ሁሉን ያያል ተመስገን ነው ክበሩልኝ እናመስግናችሁ አለን ደግሞም ባለውለታችን ናችሁ የምጸይቂት ነገር ሁሉ የሚገባችሁን ነው ባላግሩ ፕሮግራም በጣም እናመስግናለን በርቱ ትውልዱ ብዙ ነገር ማወቅ ይገባዋል በርትታችሁ ስሩ እናመስግናለን

  • @ሱሱቢትባባ
    @ሱሱቢትባባ 2 года назад

    ያአላህ

  • @abrehetabrehet1407
    @abrehetabrehet1407 2 года назад

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @kassawoldesenbet4237
    @kassawoldesenbet4237 2 года назад

    እባካችሁ ትክክለኛ ቦታው የትጋ እንደሆነ ንገሩን፣ ዱከም ሚካኤል ሄደን ልናገኛቸው አልቻልንም።

  • @natidmspeed
    @natidmspeed Год назад

    ስልክ ቁጥራችሁስ