Memehir Girma Wondimu 703 ፋኑኤል ማለት እግዚአብሔርን ፊት ለፊት አየሁት ማለት ነው ድንቅ ትምህርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 93

  • @fyry8481
    @fyry8481 Час назад +4

    ✅🌾የኔ ትሁት የኔ ግርማ መጎሴ የኔ አባቴ የኔ ብርታቴ አባየ የዘመናችን ሐዋርያ እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያኑርልን ✅🌾ምንመናን ላይክ ሸር አትርሱ👍👈✅

  • @MitikeMuligeta
    @MitikeMuligeta Час назад +3

    አባታችን የእርሶን ትምህርት ሳዳምጥ ነብሴ ትረካለች እርሶ ኖት የእግዚአብሔርን መንገድ ያስተማሩኝ ከጌታጋ መኖር ለካ ህይወትን ያስደስታል ❤❤❤በእዉነት ኑሩልን አባቴ ፀጋዉን ያብዛሎት❤❤❤🤲🤲🤲❤❤❤እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

    • @AtakltiAbadi-z5n
      @AtakltiAbadi-z5n Час назад

      እግዚኣብሄር ይባርክ ወንድሜ የልቤን ትርታ ነው የገለፀከው ኣሜን ኣባታችንን ያኑርልን

  • @ቃልየመንገዴመሪ
    @ቃልየመንገዴመሪ 3 часа назад +13

    እግዚአብሔርን ማመስገን መልካም ነዉ መምህርን የሰጠን ትምህርታቸዉ እንደ ዉሃ ለሚያጠጡን ደግ እረኛ❤ 😢ወገኖቼ ይሄን አገልግሎት ተጠቀሙበት 🎉🎉

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 3 часа назад

      እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤

    • @EyobGosaye-x6b
      @EyobGosaye-x6b 6 минут назад

      የትነዉ፡የሜገኘት፡አድራሻቸዉን፡ምእመናን፡እባካችሁ፡እረድኝ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 32 минуты назад

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ ይባርኩኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ቅዱስ ፋኑኤል ይጠብቅልን ቸሩ ሆይ ታዳጊ ቅዱስ መልአክህን ላክልን 🤲🌿🌷🌿🌷

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Час назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በአውደ ምህረት አገኘነወት❤❤❤
    ቡራኬወ ይድረሰኝ 🎉🎉🎉
    ቃለ እግዚአብሔር ህይወት ያለው በርሶ አገኘሁ😊
    የቅዱስ ፋኑኤል ይባርከን 🎉🎉🎉

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባ❤❤❤❤

  • @milat-e6u
    @milat-e6u 51 минуту назад

    መላኩ ቅዱስ ፋኑኤል ለደጁ ያብቃኝ አባቴ ይባርኩኝ ይፍቱኝ🤲

  • @tigst-e2t
    @tigst-e2t Час назад

    አሜን አሜን አሜን አባቴ በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @ZuZu1414-v4g
    @ZuZu1414-v4g 49 минут назад +1

    የቅዱስ ፋኑኤል በረከት ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinkujimma7772
    @dinkujimma7772 3 часа назад +4

    አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልን ረጅሙን እድሜና ጤናዎን ያድልልን አሜን
    ኃይለማሪያም

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ዘላለም ያኑርልን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g Час назад

    ኣሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በኣባታችን ኣድሮ ላስተማረን ለገሰፀን ክብር ምስጋና ለዘልኣለም ይሁን ለኣባታችንም ከጤና ጋ የማቱስላ ዕድሜ ሰጥቶ ያኑርልን ❤❤❤ኣባዬ በእርስዎ ከብዙ ጥፋት ድኛሎ ኣሁንም ፅጌ ማርያም ብሎ በፀሎት ያስቡኝ❤❤❤

  • @YeshiemebetTadesse
    @YeshiemebetTadesse 2 часа назад +1

    ቃለህየሰወት ያሰማልን አባቻችን እረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን አሜን

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 часа назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የሰጠን ውድ አባት መምህር ግርማ። እግዚአብሔር ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን።

  • @aberashfaysa-yt3dn
    @aberashfaysa-yt3dn 44 минуты назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 2 часа назад +1

    ለሁሉም ነገር እግዚሀብሄር ይመስገን🙏🙏🙏🙏

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 2 часа назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ❤❤❤

  • @AtakltiAbadi-z5n
    @AtakltiAbadi-z5n Час назад

    እግዚኣብሔር የተመሰገነ ይሁን በሃጥያት በውሸት በጨለመው ኣለም እንደ ፋና የሚያበሩ የእውነት ኣባት ያኑርልን

  • @BurteeTube-hu3tu
    @BurteeTube-hu3tu 2 часа назад +4

    Abbaa kenyyaa waqayyoo sagalee jirenyaa sin yaa dhageessisu Ebbifamaa 🎉🎉

  • @merinatadeleababora8744
    @merinatadeleababora8744 Час назад

    አባታችን ቃለህንወት ያሰማልን እኛ ታድያ የተማርነዉ ይህህንን ነዉ እላያችን ተጣብቆ ጠፈን መድአኒአለም ገፎ ያንሳል እመቢቲ ትርዳን እደኛ ሳይሆ እዳተ ይሁንልን

  • @masreshajorgi7938
    @masreshajorgi7938 7 минут назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ ፀጋዉን ያብዛልኝ በእድሜ በጢና ይጠብቅልኝ

  • @AlemneshYEBEKA-d3u
    @AlemneshYEBEKA-d3u 2 часа назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እስቲ እግዚአብሔር ያስበን

  • @ThgffFgff
    @ThgffFgff 3 часа назад +3

    እግዚኣብሄር ኣምላክ ምስጋና ይድረሰው ኣባታችንን የሰጠን🙏🏻

  • @GgvhFfhu
    @GgvhFfhu 7 минут назад

    አሜን እልልልልልልልል ኧለአባታችን ቃለህወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @henimak2727
    @henimak2727 2 часа назад

    አባታችን እንክኽን ወደ አገልግሎት በሰላም መጡልን

  • @mihretfesseha8721
    @mihretfesseha8721 Час назад

    ኣባ በረከታቹ ይድረሰን ቃለ ሂወት ያሰማልን ዕድመና ጤና ያብዛልን ላባታችን እግዛብሄር

  • @seyfeselasie777
    @seyfeselasie777 3 часа назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! በእውነት ጥልቅ ትርጓሜ እና ትንተና ነው! የቅዱስ ፋኑኤል በረከት ይደርብን!

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 2 часа назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @tesgiebelete8601
    @tesgiebelete8601 Час назад

    አባታችን ቃለ ህወት ያሰማልን ሰሜን

  • @Daniel21Selomon
    @Daniel21Selomon 2 часа назад +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SimretWeldekidan
    @SimretWeldekidan Час назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ያገልግሎት ዘመናቸው ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @MekedasaEyel
    @MekedasaEyel 2 часа назад +5

    እንግዴ ጎበዝ የሆንክ የመንቃት ጊዜ አሁን፣ ነው ካለህበት ኮተታ ኮተት የመነሳትህ ወቅት አሁን ነው በተለይ ወጣት ተነስ ተዘጋጀ ይቺ ጊዜና ሰአት ለአንተ ናት አባታችንን ከዚሁሉ ወጣውረድ ቡኋላ አስነስቶ ያመጣው የእኛን መዳን ፈልጎና ወዶ ነውና ስለዚህ እንጠቀምበት ተጠቀሙበት በመነሳት ጊዜ፣ንቁ ንቁ ንቁ👍👍👍👍👍👍👍

  • @ZuZu1414-v4g
    @ZuZu1414-v4g Час назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ግዘ
    @ግዘ 17 минут назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏ክቡር ኣባታችን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alemayehumare
    @alemayehumare 51 минуту назад

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @dinkujimma7772
    @dinkujimma7772 3 часа назад +1

    አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልን ረጅሙን እድሜና ጤናዎን ያድልልን አሜን
    የዘመናችን የጌታችን የመዳንታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ ናቸው
    ኃይለማርያም

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 часа назад

    የኔ አባት ይባረኩኝ ይፍቱኝ ❤❤

  • @mulubekele1525
    @mulubekele1525 Час назад

    ዘመንዎ ይትባረክ ይሁን

  • @NanuWondu
    @NanuWondu 3 часа назад +2

    አባታችን

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 3 часа назад +2

    አባታችን የተዋሕዶ ኮከብ የግፍ የመከራ አባት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅዎት ክፉ አይንካብን አሜን🙏ላስተማሩን ለመከሩን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን🙏🕊🕊🕊ጠላትዎን ከእግርዎ መረገጫ በታች ይጣልልዎት አሜን🙏

  • @יונימראיד-פ1ת
    @יונימראיד-פ1ת 2 часа назад +1

    אמן אמן

  • @MekedasaEyel
    @MekedasaEyel 2 часа назад +1

    ስስቴ የእኔ አባት ሊቀመላአኩ በክንፈ ረድኤቱ እሱ መላከመክሩ ይጠብቆት 😢😢 የሚስኪኖች አባት

  • @AnwarMobile-so1qj
    @AnwarMobile-so1qj Час назад

    Abbaa keenyaa waqayyoo sagalee jireenyaa siin haa dhageessu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ErmiyasEshetu-o4p
    @ErmiyasEshetu-o4p 3 часа назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @Yamaryam-e6u
    @Yamaryam-e6u 2 часа назад

    kalhewt ysmlen abtchen
    AMEN AMEN AMEN

  • @biniyamgetu257
    @biniyamgetu257 3 часа назад +2

    ድንቅ አባት

  • @ቸሩመድሓኔዓለምይመስገን

    በዝመና በጸጋ እግዚኣብሒር ፡ ቲዕግስቲን ጽንዓትን ኣብዚሑ ኣብ ቅድመና ብ ኡነት ዘቖሞም ኣባት፡ ንዓኹም ዝሃበና ልዑል እግዚኣብሔር ኣምላክ፡ ቸሩ መድሓኔ ዓለም ይመሰገን ሎምን ጽባሕን ንዘለዕለም፡ ኣሜን። እግዚኣብሔር የሰጠን ኣባታችን እንወዶታለን❤❤❤።

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ

    አባታችን እረጂምእድሜይስጥልን እግዚአብሄር❤❤❤

  • @WayinKiyyaa
    @WayinKiyyaa 30 минут назад

    Abbaa keenya waaqayoo sagalee jireenya sin haa dhageesisu ❤❤❤

  • @inpowerlife9368
    @inpowerlife9368 40 минут назад

    enamesegnalen botawun silasawokachihun

  • @አነዘ-ክርስቶስ
    @አነዘ-ክርስቶስ Час назад

    የኔ አባቴ❤

  • @MistreSlassie
    @MistreSlassie 3 часа назад +1

    Abatachn kale hiwet yasemaln rejim edima ena tena yistln❤❤❤❤❤

  • @TesfayeSolomon-cy2cl
    @TesfayeSolomon-cy2cl 3 часа назад +5

    ደስ የሚል ጉባኤ ነው. ግን ብዙ ህመምተኞችና ደካሞች የሚመጡበት ቦታ ስለሆነ ምእመኑ መስመር ያለው አቀማመጥ ተቀምጦ በረከቱን በስርዓት ቢጠቀሙ ጥሩ ነበር. ስነ ሥርዓቱ እንደ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን እንደነበረው አይነት ጉባኤ ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @abrahamyohannes19
    @abrahamyohannes19 3 часа назад +1

    Abatachen kal hiwote yasemalen rejim edemna tena egizabher yestelen❤

  • @GabrielaEthiopia
    @GabrielaEthiopia 2 часа назад

    አባዬ እንኳንም ደህና መጡልን❤❤❤

  • @TegegneMesfin
    @TegegneMesfin 3 часа назад

    እድሜዎትን ያርዝምልን የሚተካዎት አይጡ

  • @hiwihiwet112
    @hiwihiwet112 3 часа назад +1

    Batalemaryam enate ❤❤❤❤❤

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል

    የኔ አባቴ

  • @ሽውዬየአቡዬልጂ
    @ሽውዬየአቡዬልጂ Час назад

    Abatachin qalehiyot yasmalin tsagachon yabizalin edimechon yasirazimln talatachon kaigiracho seri yetalelin Amen 🕊️🤲🏻Amen 🕊️🤲🏻Amen 🕊️🤲🏻 egnami batamrinew timerit /30/60/100/yeamre firee afiriten babetu yanurani Amen ❤️🙏🏻💐🕊️🤲🏻Amen 💐👏🏻🙏🏻❤️🕊️🤲🏻Amen 💐🙏🏻👏🏻❤️🕊️🤲🏻

  • @Aronbirhanie
    @Aronbirhanie 3 часа назад +1

    አያት ፋ ኑ እል

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 Час назад

    እንኳን ደህና መጡልን እልልልልልልልልልልልልልልል ጠንቋይ ቤት እንሄድ ነበር ከእግዚሐብሄር የተሰጠ ይመስለኝ ነበር ለካስ ሰይጣ ኖሯል በእርስዎ ነው ያወቅንዉ

  • @TarikuKifle-zx8sr
    @TarikuKifle-zx8sr Час назад

    Nuruleneeeee

  • @tigestteklay9781
    @tigestteklay9781 Час назад

    🙏😇

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 3 минуты назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እስኪ አበረታቱኝ በአለፈ ህይወቴ ዘፍኝ ነበርኩኝ አሁን ጌታ ረድቶኝ ትቻለሁ በዝማሬ አግልግሎት ለመምጣት እያሰብኩኝ ነዉ በፀሎት እና ሰብስክራይብ በማደረግ ቀና ኦርቶዶክሳዊያን እህት ወንድሞቼ በትህትና እጠይቃቹሀለሁ

  • @shamalch2437
    @shamalch2437 Час назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mentameralemu
    @mentameralemu 4 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ThgffFgff
    @ThgffFgff 2 часа назад

    ቀጣይ እሁድ ኣባታችን የት እንደሆነ ኣገልግሎተ‍ኣቸው ምታቁ ካላቹ ንገሩኝ እህት ወንድሞቼ🙏🏻

  • @abdullahd630
    @abdullahd630 Час назад

    💕💕💕🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏💞💞💞

  • @AlmazMassa-zj4dq
    @AlmazMassa-zj4dq 3 часа назад

    🙏⛪🙏⛪🙏⛪🙏⛪🙏⛪🙏⛪🙏💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏

  • @Rediet_t
    @Rediet_t 3 часа назад +1

    ቀጣይ የት ነው ሚመጡት እባካቹ ንገሩኝ

    • @AbelYirga-x1t
      @AbelYirga-x1t 3 часа назад

      አያት ቅዱስ ፋኑኤል

    • @Rediet_t
      @Rediet_t 3 часа назад

      @ መቼ ነው?

    • @Tsegish-eshe
      @Tsegish-eshe 3 часа назад +1

      መቼ ነው??​@@AbelYirga-x1t

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 Час назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤ አሜን አሜን አሜን

  • @Serkalemtube-n8x
    @Serkalemtube-n8x Час назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @ChaliMichael
    @ChaliMichael 23 минуты назад

    አሜን

  • @יונימראיד-פ1ת
    @יונימראיד-פ1ת 2 часа назад +1

    אמן אמן

  • @natsanetteklemariam2113
    @natsanetteklemariam2113 Час назад

    ❤❤❤

  • @shamalch2437
    @shamalch2437 Час назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfayeSolomon-cy2cl
    @TesfayeSolomon-cy2cl 3 часа назад +5

    ደስ የሚል ጉባኤ ነው. ግን ብዙ ህመምተኞችና ደካሞች የሚመጡበት ቦታ ስለሆነ ምእመኑ መስመር ያለው አቀማመጥ ተቀምጦ በረከቱን በስርዓት ቢጠቀሙ ጥሩ ነበር. ስነ ሥርዓቱ እንደ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን እንደነበረው አይነት ጉባኤ ቢሆን ጥሩ ነበር

    • @MekedasaEyel
      @MekedasaEyel Час назад +1

      ልክ ነህ እንደዚህ አይነት ቦታዎች እኮ ያለነው መተረማመሰና መገፋፋት መንዛዛት ምክንያቱም ሁሉም ስለሚሻማ 😅 በረከት ለማግኘት አትፍረድ ሁሉም ጋር ነው ፣ነገር ግን ታድያ፣ይሄንን እኮ ማስተካከል እምትችሉት እናተ ናቸው ጉባኤው ላይ የተገኛቹት የተካፈላቹት ወጣቶች እባካቹን አስተካክሉ አባታችንን ደግሞ በእዚ ሰበብ ትችት አያምጡባቸው መቼስ ዳቢሎስ ለእሳቸው ለሰከንድ አያርፍም እባካቹ ተጋግዛቹ ተባብራቹ በአንድነት። ቅድሚበ መሰጠት ላለባቸው፣ ህመመተኝች፣ቅድሚያ በመስጠት፣ጉባኤው ለመካፈል የተገኘውን ከአሰተናጋጆቹጋራ በመተባበር አብራቹ ማስተናገድና ማስተባበር አለባቹ፣ ቅድሚያበመስጠት እና ሽማግሌዎችን እንደሽማግሌ ጎልማሶችን እንደጎልማሳ ወጣቱን እንደ ወጣት እያመቻቻቹ በማሰቀመጥና በማሰለፍ ማሰተናገድ በአብሮነትና በትብብር ብዙ ነገሮችን ማቅለልና ማስተካከል ይቻላል

    • @TesfayeSolomon-cy2cl
      @TesfayeSolomon-cy2cl Час назад +1

      @MekedasaEyel ልክ ብለሃል ወንድሜ ተረዳድተን እናስተካክላለን ጉባኤው በፍፁም መተቸት የለበትም. አባታችንም ልፋታችው እኛ ድነን በሥርዓት በርጋታ መንፈስ ተምረን ተግባራዊ አድርገን ወደ እግዚአብሔር ተመልሰን ስንደሰት ማየታቸው ነው. አናስተካክላለን 🙏

    • @MekedasaEyel
      @MekedasaEyel Час назад +1

      @@TesfayeSolomon-cy2cl 😍😍በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንድሜን

    • @mare7241
      @mare7241 59 минут назад

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @jireenyaaworku1652
      @jireenyaaworku1652 17 минут назад

      እውነት ነው እነም ለብዙ አመታት ስመኘው የነበረውን አባታችንን በማግኘተ ደስ ብሎኛል። ግንህዝቡ ስርአት የለውም ይሀንን ማስተካከል ያለበት ደግሞ የጉባአው አዘጋጆች ናቸው እኛም እንታዘዛለን ፕሮግራሙ ቀጣይነት ስላለው እንመጣለን።