Fikir eske mekabir part 35 || ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 35

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 102

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 4 года назад +17

    ለደራሲውና ለተራኪው ነብስ ይማር
    ይህን ትረካ ላቀረባችሁልን ለናንተ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው እናመሰግናለን እውነትም ፍቅር እስከ መቃብር ።

  • @momlovemomlove4754
    @momlovemomlove4754 5 лет назад +32

    እዉነትም ፍቅር እስከ መቃብር ደራሲዉን ሳላደቅ አላልፍም ጎበዝ።👍

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 5 лет назад +9

    ዋው ይሄን ድንቅ መፅሀፍ. በልጅነቴ ነበር ፍቅር እስከ መቃብር. እየተባለ. እሰማው ነበር አሁን በጣም ነው ደስ ያለኝ እጓጓ ነበር ለማንበብ በጣም ምርጥ ነው. ዋው. ፍቅር እስከ መቃብር ።።።።

  • @ሰላሜነሽማሪያም-ዸ1ፀ
    @ሰላሜነሽማሪያም-ዸ1ፀ 3 года назад +2

    እናመሰግናለን በሁለት ቀን ጨረስኩ ለጆሮ አማይከብድ ደስ የሚል ድምጽ እግዚአብሔር ንጹህ ፍቅርን ያድለን

  • @selamt8660
    @selamt8660 5 лет назад +14

    "ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ምስጋና እና ክብር ይገባዋል !ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ነፍሶ በመንግሥት ሰማያት ያኑሩ!👍

  • @ኤርትራውያንኮማንዶ
    @ኤርትራውያንኮማንዶ 3 года назад +4

    እንደ ሰብለ ውብና ብፍቅርዋ ታማኝ ሴት ለማግኘት ከባድ ነውና እግዛብሄር ሆ እብክህ እንደ ሰብለ ልቡዋን ብፍቅርና ብእምነት የተሞላው ልኔም የኔ ሰብሌየ ስጠኛ እኔም እንደ በዛብህ እሆነላት አለው:: ክብር ለደራሲው እና ለ ተራኪው ወጋየሁ ንጋቱ ::እሰይ ከ ኣስመራ

  • @shaytudaba5128
    @shaytudaba5128 5 лет назад +5

    ለኔ የመጀመሪያም የመጨረሻም ምርጥ ድርሠት።ተራኪውም አንደኛነው❤❤

  • @momlovemomlove4754
    @momlovemomlove4754 5 лет назад +19

    ተራኪዉም ዉብ አድርጎ ነዉ የተረከዉ👍

  • @ዜድነኝየእናቴናፍቂ
    @ዜድነኝየእናቴናፍቂ 4 года назад +3

    ለሁሉም ነብስ ይማር ብዙ ነገር ያስተምራል በጣም ብዙ ደግ ሰወች አልፈውበታል የምር ዘመን የማሺረው መፅሀፍ ነው ከደራሲው እስከ ተራኪው ምረጥ አዲረገው ሰረተውታል ሳይሰለች የሚደመጥ ነው 😥😥❤❤❤❤

  • @ሲጳራ-ጐ3በ
    @ሲጳራ-ጐ3በ 5 лет назад +6

    ይሄ ነዉ ፍቅር ማለት ደራሲዉ እና ተራኪዉ ድንቅ ናቹ እማይጠገብ ትረካ ነዉ

  • @mengsfessha7109
    @mengsfessha7109 4 года назад +3

    ፍቅር እስከ መቃብርን ልጅ ሆኘ ብዙም ባይገባኝም ወጋያሁ ንጋቱ እሁድ ማታ ወይም ሰኞ ጥዋት ከሳምንት አንዴ ሲተርከው ተመስጨ እከታተከው ነበር ከአንድ አመት በሁዋላ መፅሃፉን አነበብኩት:: አሁን ግን ከ37 አመት በሁዋላ በበሰለ አእምሮ ሳነበው ለሃዲስ አለማየሁ የስነ ፅሁፍ ክህሎት ያለኝ አድናቃ የላቀ ነው:: በዛ ዘመን እንዲህ ዓይነት የተዋበ ስነ ፅሑፍ መፃፍ አስገራሚ ነው:: መጨረሻው ግን በዛብህና ሰብለ ለተወስነ ጊዜ አብረው እንዲኖሩና ፍፃሜያቸውን መልካም ቢሆን ደስ ይል ነበር:: ወጋየሁ ንጋቱም በመረዋ ድምፁና በድንቅ የመተረክ ችሎታው ፍቅር እስከ መቃብርን ህይወት ዘርቶበታል:: እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችን የፍቅር ዘመን ያርግልን::

  • @ayalneshlove5718
    @ayalneshlove5718 5 лет назад +10

    ውይ ደስ ሲል እውነትም ፍቅር እስከመቃብር ምን ከለ ዛሬም እንዲህ ያለፍቅር ቢኖር

    • @yosiast
      @yosiast 4 года назад

      ምኑ ያስደስታል?

  • @kiddesttaddes2815
    @kiddesttaddes2815 4 года назад +1

    Uuuuffff betam yezazinal😭😭💔💔 unatagn fikir malet ehe new

  • @yosefabrha7351
    @yosefabrha7351 5 лет назад +1

    ፍቅርን መፅሐፍ ቅዱስ ላይ እና ድርሰት ላይ ብቻ እያገኘሁት እገረማለሁ:: በጣም የሚገርም ድርሰት እና ትረካ:: ተራኪው ህይወት ዘርቶበታል:: ይህን የመሰለ ስራ ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ ይኖራል::

  • @አጸደዘአንጾኪያ
    @አጸደዘአንጾኪያ 2 года назад

    ያደለው እንድህ ባንድ መቃብር ይኖራል በሰማይም በምድርም እናመሰግናለን. ሌላ ቃል የለኝም ቃላችንን እንድናጠብቅ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @tlemlem
    @tlemlem 5 лет назад +7

    Wow.. I read it when I was young and I also remembered listening when I was young too! Now I’m old enough to understand the whole love story and life. It was my favorite book since I start reading and listening books. It was the most amazingly book ever! Rest In Peace for the most wonderful writer Dr. Haddis Alemayehu. I never miss a word when I was listening and reading the novel. In general it was wonderful!😍🙏🏽📕

    • @aqaq8786
      @aqaq8786 4 года назад

      እውነትም ፍቅር እስከመቃብር

  • @meirwandie3712
    @meirwandie3712 4 года назад

    በጣም በጣም የሚከበርና የሚደነቅ ደራሲ ነ .ይ በተጨማሪም አንባባቢው ደሰ በሚል ሁኔታ አቀርቦታል

  • @selamtsede5637
    @selamtsede5637 5 лет назад +2

    በስምአብ ፍቅር እንዲህ ነው ዋው የበዛብህ ደብዳዴ ሲስማ እና አሁን የመጨረሻው በጣም ነው ያለቀስኩት ማርያም እውነትም ፍቅር እስከ መቃብር።

  • @ፅናትየተዋህዶልጅ
    @ፅናትየተዋህዶልጅ 5 лет назад +3

    በጣም እናመሰግናለን ድሮ ልጅ እያለሁ ባዳምጠውም እንደ አሁኑ አልገባኝም ነበር እንደጓጓሁ አለቀ "ፍቅር እስከ መቃብ" ደራሲው ሀዲስ አለማየው ተራኪው ወጋየሁ ንጋቱ ከልቤ አመሰግናቸዋለሁ የቴድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ሰብልየ የተሰኜውን ሙዚቃ ከማዳመጥ በፊት ፍቅር እስከ መቃብር ማንበብ ወይም ማዳመጥ ማስቀደም ይበልጣል ትረካውን ካዳመጥን በሆላ የቴዲ አፍሮን ሙዚቃ ሰብልየን እንደገና በፍቅር ማዳመጥ እንጀምራለን እንደ አዲስ

  • @jobmedium6155
    @jobmedium6155 5 лет назад +2

    ጉዱ ካሳም ተከተላቸው! እጅግ ልብ የሚነካ ታሪክ!

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 5 лет назад +6

    ያኔ ልጂ እያለሁ ትንሽ እቦቀቅላ ለዋሽንቱ ስል እስማው ነበር ባይገባኝም ውይ ትዝታ....

  • @mesiteshome5727
    @mesiteshome5727 5 лет назад +4

    😭😭😭😭😭😭ሲያሣዝን

  • @አቢቲነኝስደተኛዋ
    @አቢቲነኝስደተኛዋ 3 года назад

    ዉይ አጨራረሱ ሲያሳዝን 😥😥በዛብህና ሰብለወንጌል ጉዱ ካሳ እንደመዋደዳቸዉ አንድ ጉድኅድ አየ ህይወት ፍቅር እስከመቃብር 😥😥እዉነትም እስከመቃብር እናመሰግናለን 👌

  • @gghd4069
    @gghd4069 3 года назад

    ኡፍፍፍ መጨረሻዉን ግን እንዴት ያስለቅሳል 😢😥😢😢😢😢😢

  • @zolfamahammad6269
    @zolfamahammad6269 5 лет назад +1

    እውነት ፍቅር እስከመቃብር ከተዋደዱ እንዲህ ነው እጂ ታራኪው ደህና አርጎ ነው የተረከው

  • @አምላኬይቅርበለኝአምላኬይ

    ደራስውም ተራክውም በጣም አከብራችሁ እውዳችሁ አለሁ ይህ ክፍል እያለቀስኩ ነበር የጨረስኩት ምርጥ መፅሃፍ ነው

  • @ህይወቴሰመረ
    @ህይወቴሰመረ 2 года назад

    😭😭😭😭መልካም ፍቅር አድለን አሜን

  • @samuelassefa7922
    @samuelassefa7922 4 года назад

    ለደራሲው ሀዲስ ዓለማየሁ very good book. But ለተራኪው ወጋየሁ ንጋቱ, I have a new found respect for this man! What a talent! RIP

  • @aynalmahsitu9066
    @aynalmahsitu9066 Год назад

    የእውነት መሠለኝ እኮ ጎበዝ ።እንባ ሁላ አነቀኝ እኮ ።ደራሲው አንበሳ ነው።ነብስ ይማር

  • @saddaafollow5719
    @saddaafollow5719 4 года назад +1

    ምርጥ መፅሀፍ ነው ደራሲውንም ተራኪውንም ሳላደንቅ አላልፍም

  • @chaliechalie4646
    @chaliechalie4646 4 года назад

    ወይይ አልቅሸ ልሞት ነዉ አቤት እግዚአብሔር ይሥጣችሁ ደራሢዉና ተራኪዉ ሥመኘዉ የነበረዉ መፅሀፍ ኡፍፍፍፍ

  • @hanashambel1907
    @hanashambel1907 2 года назад

    እናመሰግናለን በጣም

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ

    ኡፍፍፍፍ በጣም ነዉ ያለቀስኩት በዛብህ ሞተ 😢😢😢😢

  • @በጌታፍቅርልቡየተለወጠበጌ

    😢😢😢😢 መጨረሻው ስሙን አግኝቷል የያዳዳችን ህይወት የሚገልፅ ነው የምንፈልገው ሳይሆን የማንፈልገውን ስንኖር የምንፈልገውና የምንወደውን እናጣለን አንቀጠቀጠኝ ብቻ ግን ፊደሎቹን አይኔ ማየት አቃተው አቤት ህይወት

  • @weldemariamaysheshim1004
    @weldemariamaysheshim1004 2 года назад

    እድሜ ይስጥልን

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 2 года назад

    መታመን ፈጣሪን መፍራት ፍቅር እስከ መቃብር

  • @binamasresha5721
    @binamasresha5721 5 лет назад +8

    ልጅ አያለሁ ሰምቼው አልቅሻለሁ
    ከፍ ሰል አንብቤው አልቅሻለሁ አሁን ከረጅም ዓመታት በኃላ ሰምቼው አልቅሻለሁ የአሁኑ ግን በጣም ተረድቸው ሰለሆን የአለምን ገጽታ ፖለቲካ social cods ፍቅር
    እንዚህን ሁሉ ምን እንደሚመሥሉ በዚያን ጊዜ ተረድቻለሁ ።በመቀጠ ከላይ የጠቀሰኮቸው ነገሮች ሰማቸውን ቀየሩ እንጂአሁንም ያውናቸው። በ RUclips ሰለጫናችሁት በጣም አመሰግናለሁ

  • @hanaeithopiya6652
    @hanaeithopiya6652 2 года назад

    Enamsgenalen ewntim fiker eskmekaber

  • @እቱየጌታዉድልጅየጌታነኝ

    Dase yelal

  • @achochuda1392
    @achochuda1392 5 лет назад +1

    በዛብህ በዛብህ መፉለም ነበርበተ ሰለ ፍቅር ሲል መጋፈጥ ነበረበት ልፍሰፍሰ አፍቃሪ ነው ሰብልዬ እውነትም ሰብልዬ አንቺ ግን ቆራጥ አፍቃሪነትዋን በሚገርም ሁኔታ ነው የተወጣችው። ዋው ተራኪው አንደኛ በእውነት

    • @sadiksalya5891
      @sadiksalya5891 4 года назад +3

      bezabe lefsfese yehonew eko le sabla belo new larsu belo aymslgnem

  • @betybety660
    @betybety660 5 лет назад +1

    betam amesegnalew fekir yadelen fetari

  • @meskeremmulatu3092
    @meskeremmulatu3092 5 лет назад +3

    ዋው ሌላ ቃል የለኝም

    • @hedeyaethiopia183
      @hedeyaethiopia183 5 лет назад +1

      ማነው ግንባሁን ግዜ እውነተኛ፣ሠው ሁኖ ለፍቅር ይሄን ሁሉ መፀዋትነት የሚከፍል
      ፈጣሪሆይ ለጥቅም ሣይሆን ለፍቅር ሞች አርገኝ ጥሩ አፍቃሪ የማይበገር አርገኝ ምንኛ ደሥሥሥሥሥሥሥሥ ይላልልልልልል

  • @yayehmuche8471
    @yayehmuche8471 4 года назад

    Lebie rade fikir eske mekabir😍❤️🌹!!!!!!!

  • @lidiadirriba5489
    @lidiadirriba5489 4 года назад +1

    Betaam azenku,bicha sewu hulu mot ayikerim,ena gin eha terik lay mot le inasu bicha yetafatereh maslow tayegn

  • @መዳኒትሺፈራው
    @መዳኒትሺፈራው 3 года назад

    ምርጥ ተራኪ ምርጥ ደራሲ ነፋስ ይማር እፍፍፍ

  • @samriyemaraki5104
    @samriyemaraki5104 Год назад

    Yamal betam

  • @mogesakeleakele7277
    @mogesakeleakele7277 4 года назад +1

    እናመሰግናለን

    • @mogesakeleakele7277
      @mogesakeleakele7277 4 года назад +1

      ሲነገር ስሰማ ጥሩ የሆነ የፍቅር ታሪክ እና ደስ እሚል አፈፃፀም ይኖረዋል ብየ ነበር ነገር ግን እንደጠበኩት አይደለም

  • @edengasheye8012
    @edengasheye8012 5 лет назад

    በመጀመሪያ ደራሲው ሲሸጥል ተራኪው ሳላደንቅ አላልፍም 👏👏👏 አስታውሳለሁ ህፃን እያለሁ ከታላቅ እህቴ ጋር አዳምጥ ነበር አቤት የዋሽቱ ዜማ ስቦኝ ከዛ ደሞ መፅሀፎን ለማንበብ በቃሁ አቤት ከምንም በላይ ተመሰጨ እና ተወዛግቤ ያነበብሁት ፓርት አባ አለም ለምኔ ሚለው ነበር አሁንም አልጠግበው ብዬ በዚህ ለሁለተኛ ግዜ አዳመጥሁት ለኔ አቻ የሌለው መፅሐፍ ፍቅር እስከ መቃብር ❤❤❤❤

  • @nainanyanbizot4227
    @nainanyanbizot4227 4 года назад

    😓lehulachinm endezi aynet fikr yadlen
    Migerm metsaf nw tsehafiwm terakiwm kibr yigbachew

  • @gotochurch5198
    @gotochurch5198 4 года назад

    Yamegereme fekir

  • @muluberhane4362
    @muluberhane4362 4 года назад +1

    ጥርት ብለዋል ድርሰቱ ,ትረካው ግዜው ርህራሄ ነበረው ፤ሰውን መስቀል ከጎጃምና ጎንደርን ስዎች ማፈናቀል መግደል መዝረፍ ሳይሆን ወርቃማ ግዜውን ፃፈው።

  • @bettyyihun5750
    @bettyyihun5750 5 лет назад

    መጨረሸዉ ደስ ይላል መገናኝታቸዉ

  • @bertukanabebe8889
    @bertukanabebe8889 5 лет назад +5

    ከልብ አመሰግናለሁ በዩቱብ መጫኑ እንዴት ደስ እንደሚል መጻሕፉ አለኝ ግን ሁሌም ጀምሬ አቋርጠዋለው ለማንበብ ጊዜ አልነበርኝም ይህን ግን ሰራየን እየሰራው አዳመጥሁት እንድ ሰብለ ወንጌል እና በዛብህ እውነተኛ አፍቃሪ ያድለን

  • @mahi8451
    @mahi8451 5 лет назад

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @kibromhabtemichael1544
    @kibromhabtemichael1544 4 года назад

    Good job thanks 😭😭😭

  • @goitomtemelso6535
    @goitomtemelso6535 5 лет назад

    ዋውውውው በጥም ኣመሰግናለው

  • @kassawjoseph5031
    @kassawjoseph5031 5 лет назад

    I have enjoyed the book.
    I would like to thank the author for this wonderful love storybook and the narator

  • @kiddesttaddes2815
    @kiddesttaddes2815 4 года назад

    Wayen 💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @tsegat1553
    @tsegat1553 5 лет назад

    ዋውውው ብያለው ከደራሲው እስከ ተራኪው

  • @amirkasse6911
    @amirkasse6911 5 лет назад +3

    Ene milew seble keyet metach Ena endet bezabihn agenichew

  • @ewdwalunooneperfect3981
    @ewdwalunooneperfect3981 4 года назад

    I can't believe endzi aynt sewochi be mederi lay andim keni yenoral bey aseba alwkim 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥

  • @esubalewguadie6232
    @esubalewguadie6232 Год назад

    ባይሆን በምናብ (fiction ) እንደሰት ❤

  • @ezanatube1259
    @ezanatube1259 5 лет назад

    Alekeseku betam .

  • @adisb5125
    @adisb5125 4 года назад

    Eeyne gn baymot bzabhi yene enat

  • @egeziabehareabatedegelamal2064
    @egeziabehareabatedegelamal2064 5 лет назад

    Menem kalate legelestiwe ayechelew kebere lagerachen lekoche

  • @eyarusethiopia4660
    @eyarusethiopia4660 5 лет назад

    Besmam gerami new bcha

  • @betelhembe1786
    @betelhembe1786 5 лет назад

    Mirt tireka new😍👍

  • @abiasefaasefa930
    @abiasefaasefa930 4 года назад

    I can't stop carry

  • @getnetkassie457
    @getnetkassie457 4 года назад +1

    ያሳዝናል ያ የደጉን ዘመን ፍንትው አርጎ ያሳያል !
    አባ ለምለም እኔ ማናቸው?
    ሰብለስ እንዴት ተገኘች ?

    • @getnetkassie457
      @getnetkassie457 4 года назад +1

      ከዛሬ 25አመት በፊት መጽሐፉን አነበብኩት ከ5አመት በሗላ በኢትዮጵያ ሬዲዮ ከመፅሃፉት አለም ፕሮግራም ላይ በወጋየሁ ንጋቱ ትረካ ዘወትር እሁድ ማታ ከ3 ሰሐት በሗላ ና ሰኞ ማለዳ ላይ የሚደገመውን አዳመጥኩት ከ10አመት በሗላም ተደገመ ግን ሁሌ አዲሴ ነው ይሄው ዛሬም

    • @tube7688
      @tube7688 3 года назад +2

      አባ አለም ለምኔ እራሧ ሠብለ ነች

  • @ቦረናወግዲየጎበዞችሀገር

    ግን እዉነት ነዉደ

  • @adriana3856
    @adriana3856 Год назад

    😭🙃😔 so sad.

  • @danadana6446
    @danadana6446 5 лет назад +1

    እውነትም ፍቅር እስከ መቀብር
    ደራሲውን ሳላደቅ አላልፍም

  • @kidistachamyelh108
    @kidistachamyelh108 4 года назад +2

    ኡፍ ምነው ደራሲው 5 ቀን ብቻ አገናኛቸው ስስታም 😡

  • @ወሎየ-ረ3ኈ
    @ወሎየ-ረ3ኈ 2 года назад

    እፍፍፍፍፍ

  • @ethd8561
    @ethd8561 3 года назад

    ቆይ ግን መቼ እንደተተረከ የምያውቅ አለ?

  • @weletekidan8840
    @weletekidan8840 4 года назад

    Mecereshaw yasazinal fiqer malet desta bicha ayidelem siqayim new

  • @ኢትዮጵያዊኤርትራውያንወዳ

    ❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mesimesi4794
    @mesimesi4794 4 года назад

    😭😭😢😢😢😢😢😭😭😭

  • @semharbuitsuamlak9555
    @semharbuitsuamlak9555 5 лет назад

    Wawwwwwwwwwww

  • @mewudedtamrie4207
    @mewudedtamrie4207 4 года назад +1

    አለቀ እንዴ?

  • @hanagirma8568
    @hanagirma8568 5 лет назад

    😘😘😘😍😍😍❤❤❤❤❤❤

  • @እናትሀገሬጎንደር
    @እናትሀገሬጎንደር 5 лет назад

    😭😭😭

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd 3 года назад

    😂😂😂😂

  • @fitsumfitsumzewdie5621
    @fitsumfitsumzewdie5621 5 лет назад +1

    😭😭😭😭😭😭

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ

    💔💔😥😥😥😥😥

  • @gotochurch5198
    @gotochurch5198 4 года назад

    😢😢😢😢😢

  • @simintegnawshi4555
    @simintegnawshi4555 2 года назад

    😭😭😭😭